Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Jirta
Member
Posts: 1505
Joined: 30 Sep 2018, 07:07

የአብይ ህልም ሁለት ህፃናት ትግሬ እና ወረሞ ጣውላ ተቀብሎ አማራም ትጥቅ ይፍታ ለማለት ነው!

Post by Jirta » 24 Nov 2022, 00:23

አቡሽ ፊታችን ሸፍኖ ነው ሊያሞኘን የሚፈልግ:: ቅዥት የሆነው እንቅልፍ የነሳው እየሞተ ያለው አማራ በሁሉም አቅጣጫ ርስቱን ተነጥቆ ትጥቅ እንዲፈታ ነው:: ይሄ ደግሞ 4 ኪሎን በቁሙ ያስጥለዋል::
በእርቅ ሰበብ ሚሊዮኖችን ያስገደሉትን ስግብግቦችን አድኗል::
የፍፃሜ አላማው ደግሞ ክክርስትናን በአሜሪካ ትልኮ ማውደም ነው::