Page 1 of 1

አዲሱ የአቢይ አህመድ ጸረ ሙስና ፕሮፓጋንዳ! የሙስናው ንጉስ ብልጽግና ነው! በአንድ ፓርቲ አምባገነንነት የሚገዛ አገር የክሊፕቶክራሲ አገዛዝ ነው! ደጋፊዎቹ ኦሊጋርኪዎች ናቸው

Posted: 18 Nov 2022, 01:28
by Horus
እሱም የሌቦች እና ኦሊጋርኮች አገዛዝ ማለት ነው! ያ የሌቦች አገዛዝ የብልጽግና ፓርቲ ይባላል ። ይህ አዲሱ ያቢይ ፋይዳ ቢስ ሲምቦሊክ ፖለቲካ ነው። ሙስና ለማጥፋት ያንድ ፓርቲ አገዛዝ ማፍረስ የግድ የግድ ነው !!

Re: አዲሱ የአቢይ አህመድ ጸረ ሙስና ፕሮፓጋንዳ! የሙስናው ንጉስ ብልጽግና ነው! በአንድ ፓርቲ አምባገነንነት የሚገዛ አገር የክሊፕቶክራሲ አገዛዝ ነው!

Posted: 18 Nov 2022, 03:33
by Wedi
Horus አብይ አህመድ ይህን የማጭበርበርያ ጸረ ሙስና ፕሮፓጋንዳ የከፈተው እውነት ሙስናን ለመዋጋት ሳይሆን

1ኛ በጸረ ሙስና ስም የፖለቲካ ተቀናቃኞቹ ጠራርጎ እስር ቤት ለማስገባት እና
2ኛ ለግዜ መግዣ የሚሆን ምንም ጥቅም የሌለው አጀንዳ ለመክፈት እና ህዝቡን ለማወናበድ ነው፡፡

እንደዚያማ ባይሆን በህግ የተቋቋመው ጸረ ሙስና ኮሚሽን እያለ በጸረ ሙስና ኮሚሽን ላይ ሌላ ጸረ ሙስና ኮሚሽን ባላቋቋመ ነበር!!

Re: አዲሱ የአቢይ አህመድ ጸረ ሙስና ፕሮፓጋንዳ! የሙስናው ንጉስ ብልጽግና ነው! በአንድ ፓርቲ አምባገነንነት የሚገዛ አገር የክሊፕቶክራሲ አገዛዝ ነው!

Posted: 18 Nov 2022, 04:55
by kibramlak
Guys, ጨቅላዮ ሌላ ድርብ መንግስት እየመራ ላለመሆኑ disprove የሚያደርግልኝ እፈልጋለሁ፣፣ ስመ-ኢትዮጵያን ሳይሆን ተለጣፊዋን "ኢትዮጵያ" ማለቴ ነው፣፣ ተለጣፊዋ ኢትዮጵያስ ማን ትባላለች ?
አመሰግናለሁ

Re: አዲሱ የአቢይ አህመድ ጸረ ሙስና ፕሮፓጋንዳ! የሙስናው ንጉስ ብልጽግና ነው! በአንድ ፓርቲ አምባገነንነት የሚገዛ አገር የክሊፕቶክራሲ አገዛዝ ነው!

Posted: 18 Nov 2022, 05:10
by Wedi
kibramlak wrote:
18 Nov 2022, 04:55
Guys, ጨቅላዮ ሌላ ድርብ መንግስት እየመራ ላለመሆኑ disprove የሚያደርግልኝ እፈልጋለሁ፣፣ ስመ-ኢትዮጵያን ሳይሆን ተለጣፊዋን "ኢትዮጵያ" ማለቴ ነው፣፣ ተለጣፊዋ ኢትዮጵያስ ማን ትባላለች ?
አመሰግናለሁ
"የመስቀል ፋላውሩ መንግስት" የሚባል ነገር አልሰማህም? ጨቅላው ሌላ ድርብ መንግስት ከመሰረት እኮ ቆየ!! ጨቅላው በድብቅ የመሰረተው "የመስቀል ፋላውሩ መንግስት"ን በባልይነት አባ ዱላ ገማዳ እና የሚመሩት ግርማ ብሩ ናቸው!! በውስጡ ግን በርካታ የኦሮሙማ ባለስጣናትን እና ምሁራንን የያዘ ነው!!

Re: አዲሱ የአቢይ አህመድ ጸረ ሙስና ፕሮፓጋንዳ! የሙስናው ንጉስ ብልጽግና ነው! በአንድ ፓርቲ አምባገነንነት የሚገዛ አገር የክሊፕቶክራሲ አገዛዝ ነው!

Posted: 18 Nov 2022, 13:53
by Horus
እኔ ኤርሚያስ ለገሰ ድሮ የወድድኩትን ያህል ለትንሽ ግዜ አኩርፌው ነበር ። ዛሬ ይዞት የመጣው ፋክት ግን በግሌ የማምንበትና ሳስበው የነበረ ነገር፣ እጅግ አስገራሚ ማጋለጥ ነው ። አህመድ ሸዴ እራሱ ሌባ እንደ ሚሆን ሁልግዜ እጠረጥር ነበር። የሱማሌዎች አሰራር ስለማውቅ ። የኦሮሞ ባለስልጣኖች እጅግ ኮራፕትና ሙሰኛ እንደ ሆኑ አውቃለሁ ። ስለሆነም ዛሬ ኢትዮ360 ያግለጠው ነገር ያቢይን መንግስት የሚነቀንቅ ነው። በትክክልም አቢይ የትር ኢት ፕሮጀክቶቹን የሚሰራው በጓደኞቹ ገንዘብ ነው ። እነዚህ ኦሊጋርኪ ይባላሉ!

Re: አዲሱ የአቢይ አህመድ ጸረ ሙስና ፕሮፓጋንዳ! የሙስናው ንጉስ ብልጽግና ነው! በአንድ ፓርቲ አምባገነንነት የሚገዛ አገር የክሊፕቶክራሲ አገዛዝ ነው!

Posted: 06 Dec 2022, 06:57
by kibramlak
Horus,
ፓርላማ ላይ ስለ ወንጀል መሸፈኛ ፕሮጀክቶች የገንዘብ ምንጭ ሲጠየቅ የመለሰው መልስ (ስላልጠየኳችሁ አልመልስም) ብዙ መልእክትን ያዘለ ነው፣፣ because it could otherwise open the Pandora Box
Horus wrote:
18 Nov 2022, 13:53
እኔ ኤርሚያስ ለገሰ ድሮ የወድድኩትን ያህል ለትንሽ ግዜ አኩርፌው ነበር ። ዛሬ ይዞት የመጣው ፋክት ግን በግሌ የማምንበትና ሳስበው የነበረ ነገር፣ እጅግ አስገራሚ ማጋለጥ ነው ። አህመድ ሸዴ እራሱ ሌባ እንደ ሚሆን ሁልግዜ እጠረጥር ነበር። የሱማሌዎች አሰራር ስለማውቅ ። የኦሮሞ ባለስልጣኖች እጅግ ኮራፕትና ሙሰኛ እንደ ሆኑ አውቃለሁ ። ስለሆነም ዛሬ ኢትዮ360 ያግለጠው ነገር ያቢይን መንግስት የሚነቀንቅ ነው። በትክክልም አቢይ የትር ኢት ፕሮጀክቶቹን የሚሰራው በጓደኞቹ ገንዘብ ነው ። እነዚህ ኦሊጋርኪ ይባላሉ!

Re: አዲሱ የአቢይ አህመድ ጸረ ሙስና ፕሮፓጋንዳ! የሙስናው ንጉስ ብልጽግና ነው! በአንድ ፓርቲ አምባገነንነት የሚገዛ አገር የክሊፕቶክራሲ አገዛዝ ነው! ደጋፊዎቹ ኦሊጋርኪዎች ናቸው

Posted: 06 Dec 2022, 07:30
by Abe Abraham

  • ኣሁን ስለ ሙስና የሚናገሩና እንደ ተረኛ ጨቅላ የመሳሰሉት ቃላቶችን የሚጠቀሙ ሰዎች በየወያኔ የ 5% የባርነት ግዛት የት ነበሩ ? ሰዎች በእስር-ቤቶች በግብረ-ሶዶማውያን ወያኔዎች ሲደፈሩ የት ነበሩ ?

    ከሚልዮን በላይ የገደሉና ያስገደሉ ወያኔዎች ለማጥፋት እስከ መጨረሻ ሊሄድ ያልቻለ መንግስት በምድረ-ኦሮሞ ሄዶ በቅጽበት ተነስቶ በኣጭር ጊዜ የእርስ በእርስ የሚመስል ጦርነት ሊከፍት እንደማይችል ለመገመት ኣያዳግትም ። በግብጽም በተመሳሳይ መንግስት ኣክራሪዎችን ይፈራል ። መንግስት ኣክራሪዎች ቤተ-ክርስትያን ሲያቃጥሉ ሰዎች ሲገድሉና ሴቶች ሲደፍሩ ዝም ብሎ ያያል ። ትንሽ ከተንቀሳቀሰም በባህላዊ የእርቅ ልምድ ኣድርጋችሁ በሽማግሌዎች ችግራችሁን ፍቱ የሚል '' ምክር '' ይሰጣል ።

Re: አዲሱ የአቢይ አህመድ ጸረ ሙስና ፕሮፓጋንዳ! የሙስናው ንጉስ ብልጽግና ነው! በአንድ ፓርቲ አምባገነንነት የሚገዛ አገር የክሊፕቶክራሲ አገዛዝ ነው! ደጋፊዎቹ ኦሊጋርኪዎች ናቸው

Posted: 06 Dec 2022, 13:48
by Horus
Abe,
ምን እስከ ወያኔ ወሰደህ? ያለፈው 4 አመት በቂ ነውኮ! አባ ዱላ ገመዳ የመጨረሻው የአቢይ አህመድ ምስጢረ መካሪና አቢይ ፈጽሞ ከሚያምናቸው ኦሮሞ ኦሊጋርኮች ቁጥር አንድ ነው ። ዛሬ ሸገር የተባሉት ያዲሳባ ዙሪያ መሬቶችን ሁሉ የቸበቸበ ያስቸበቸበ ደላላ ቁጥር 1 አባዱላ ነው ። ለ4 ድፍን አመትታት አገሪቱን ከመሬት እስከ ማዕድን ግጠው በልተው፣ እንዲያውም እነ ኦሊጋርክ ደያስ (የሪፍት ቫሊ ኮሌጅ ሌባ) የራሳቸው የግል ጦር ሲያሰለጥኑ እና የአቢይን ስልጣን አደጋ ላይ ሲጥሉ ጥቂቱ ካገር እንዲወጡ አቢይ መከራቸው፤ ልክ ያች ማነች ኡመር አንድ ሙሉ ከተማ ሸጣ ስታበቃ አዳነች ወደ ቱርክ እንድትሸሽ እንደ መከረቻት ማለት ነው ።

አቢይ ይህን ሁሉ ያውቃል! የተያዘው አዲስ ተረኛ ሌብነት ዌልዝ ትራንስፈር ይባላል ። ዛሬ ላይ አቢይ እየደጋገመ ሙስና የብሄራዊ ደህነንት አደጋ የመሆን ደረጃ ደርሷል ይላል! ያ የሆነውኮ እራሱ አቢይ ያለመለማቸው ኦሊጋርኮች እነ ደያስ ሸኔን በቢሊዮን ብር ድጋፍ እያቋቋሙ ለምሳሌ ወለጋን ደፋክቶ የኦሊጋርክ ግዛት አድርገዋል። ያ ደሞ ገና ሸዋ፣ አርሲ ይቀጥላል ።

ዛሬ ላይ ኦሮሞያ ክልል ፌይልድ እስቴት እንደ ማለት ነው ። የተለያዩ የኦሮሞ ኦሊጋርኮች እየተከፋፈሉት ነው ። አቢይ ይህን ሁሉ ጸረ ሙስና ድራማ የጀመረው የሸዋ ኦሊጋርኮች በህቡዕ ጥቅጥቅ ያለ ድርጅትና ጦር አደራጅተው አመቺ ቀን እየጠበቁ ነው ። የራሱ ስልጣን ግዙፍ አደጋ ላይ ሲወድቅ ነው የዉሸት ፕሮፓጋንዳ የሚነዛው ። ታላልቆቹ አሳዎች ያሉት በራሱ ዙሪያ ነው !እነሱን አይነካም የማንኛውም ዲክትተር ደጋፊ መደብ ያን መሰል የኦሊጋርኮች ክለብ ስለሆነ ። እነሱን በሩሲያ የኮምፕሮማት ዘዴ እያስፈራራ ያዛቸዋል ማለት ነው።

የኢትዮጵያ ሕዝብ ተሰስቶ ይህ የገማ ጨዋታ ማስቆም አለበት!

Re: አዲሱ የአቢይ አህመድ ጸረ ሙስና ፕሮፓጋንዳ! የሙስናው ንጉስ ብልጽግና ነው! በአንድ ፓርቲ አምባገነንነት የሚገዛ አገር የክሊፕቶክራሲ አገዛዝ ነው! ደጋፊዎቹ ኦሊጋርኪዎች ናቸው

Posted: 06 Dec 2022, 15:18
by TGAA
The screen is too big to cover it with smoke. Destination International Court for GENOCIDE.