Page 2 of 4

Re: ተጋሩ ዎገኖቼ ሆይ፣ ለምንድ ነው ሁለት አመት የተዋጋነው? ከጦርነቱስ ምን አተረፍን?

Posted: 28 Nov 2022, 01:52
by Digital Weyane
Abe Abraham wrote:
28 Nov 2022, 01:38
Digital Weyane wrote:
26 Nov 2022, 05:08
ባልዬው የአሸባሪው ሕወሓትን ጦር ለመቀላቀል <<ሆ ብዬ ኡመጣለሁ ሆ ብዬ በድል >> እያለ ሁለት ህፃናት ልጆቹንና ሚስቱን አዲስ አበባ ላይ ጥሎ ትግራይ ጋር ሄዶ የዉሃ ሽታ ሆኖ ቀረ። አለም ሞተም የሚል የለም። በሰማይ የሚያንዣብበዉ አሞራ ግን አንድ የሚያዉቀዉ ሚስጥር አለ። :roll: :roll:

What does " 2ተ ቖልዑ ብሰራሕተኛ ወልደ ኸዚ ግን መኽፈሊ ክራይ ስእነ " ? Please re-write it in understandable standard Tigrigna or its Tigrayan version.

Does she mean to say : ምስ ሰራሕተኛ ዝነበረ በዓል-ቤተይ ኮይነ ክልተ ኣቖልዑት ወሊደ ። ሕጂ ግን ንሱ ክዋጋእ ኢሉ ናብ ትግራይ ምስ ከደ መኽፈሊ ገዛ ክራይ ስኢነ ኣብ ጸገም ይርከብ ። ንሽዱሽተ ወርሒ ዝኽውን ዘማይ ሓጊዙኒ ።
-
ብናይና ተጋሩ አነጋግራ ነፍስሄር ባዓል ቤታ ሰሪሑ ቤቱ ዝአቲ ሰራሕተኛ እምበይ ላይ ፈረንጂ እርዳታ ተፀባያይ ለማናይ የነበረይ ማለታ እዩ። ሶሪ ፎር ዘ ኾንፉዥን። :roll: :roll:

Re: ተጋሩ ዎገኖቼ ሆይ፣ ለምንድ ነው ሁለት አመት የተዋጋነው? ከጦርነቱስ ምን አተረፍን?

Posted: 01 Dec 2022, 23:26
by Digital Weyane
የግብፅን ጥቅም ለማስጠበቅ ነው እንዴ የተዋጋነው? :roll: :roll:

Re: ተጋሩ ዎገኖቼ ሆይ፣ ለምንድ ነው ሁለት አመት የተዋጋነው? ከጦርነቱስ ምን አተረፍን?

Posted: 02 Dec 2022, 11:19
by Digital Weyane
ግን ለምን? WHY? :roll: :roll:
The one million lives question.

Re: ተጋሩ ዎገኖቼ ሆይ፣ ለምንድ ነው ሁለት አመት የተዋጋነው? ከጦርነቱስ ምን አተረፍን?

Posted: 02 Dec 2022, 13:52
by Jirta
ያተረፋችሁት ከሚሊዮን በላይ አስከሬንነዋ? ካነሳችሁ 4 ኛውን ዙር ለኩሱት::

Re: ተጋሩ ዎገኖቼ ሆይ፣ ለምንድ ነው ሁለት አመት የተዋጋነው? ከጦርነቱስ ምን አተረፍን?

Posted: 03 Dec 2022, 21:46
by Digital Weyane
ዲያስፖራ ተጋሩ ዎገኖቼ ፣ ከጦርነቱ ምን አተረፍን? :roll: :roll:

Re: ተጋሩ ዎገኖቼ ሆይ፣ ለምንድ ነው ሁለት አመት የተዋጋነው? ከጦርነቱስ ምን አተረፍን?

Posted: 05 Dec 2022, 04:27
by Digital Weyane
አጥንት ደምና ህይወት ከፍለን ያገኘነው የፈረንጆቹ የሱንዴ እርዳታ ከህሊናችን ጋር አጣልቶ ሲያሰቃየን ይኖራል። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ :cry: :cry: :cry:

Re: ተጋሩ ዎገኖቼ ሆይ፣ ለምንድ ነው ሁለት አመት የተዋጋነው? ከጦርነቱስ ምን አተረፍን?

Posted: 05 Dec 2022, 23:41
by Digital Weyane
WHY? :roll: :roll:

Re: ተጋሩ ዎገኖቼ ሆይ፣ ለምንድ ነው ሁለት አመት የተዋጋነው? ከጦርነቱስ ምን አተረፍን?

Posted: 06 Dec 2022, 14:05
by Digital Weyane
ዋን ሚልየን ላይቭስ። ፎር ዋት? :roll: :roll:

Re: ተጋሩ ዎገኖቼ ሆይ፣ ለምንድ ነው ሁለት አመት የተዋጋነው? ከጦርነቱስ ምን አተረፍን?

Posted: 08 Dec 2022, 01:41
by Digital Weyane
ጁንታ ዎገኖቼ ኡንዲህ ኡያሉ መዝፈን ጀምረዋል። :roll:

በፌስቡክ ቢሞጣ መቼ ይገባ ነበር፣
በትዊተር ቢሞጣ መቼ ይገባ ነበር፣
በመረጃ ፎሩም ቢሞጣ መቼ ይገባ ነበር፣
በድሮን ላይ ሞጣ በማናውቀው አገር፣
ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ :cry: :cry: :cry: :cry:

Re: ተጋሩ ዎገኖቼ ሆይ፣ ለምንድ ነው ሁለት አመት የተዋጋነው? ከጦርነቱስ ምን አተረፍን?

Posted: 08 Dec 2022, 07:50
by Fiyameta
You gained 1,000,000 body bags.

Re: ተጋሩ ዎገኖቼ ሆይ፣ ለምንድ ነው ሁለት አመት የተዋጋነው? ከጦርነቱስ ምን አተረፍን?

Posted: 10 Dec 2022, 00:28
by Abdisa
You got nothing, neither did your masters. :mrgreen:

Re: ተጋሩ ዎገኖቼ ሆይ፣ ለምንድ ነው ሁለት አመት የተዋጋነው? ከጦርነቱስ ምን አተረፍን?

Posted: 10 Dec 2022, 23:13
by Digital Weyane
አሸባሪው ወያኔ ከለኮሰው የውክልና ጦርነት በፊት ትግራይ ውስጥ አምሥት የእግር ኳስ ክለቦች ነበሩን። እነርሱም፣ ጋንታ መቐለ ፸ እንደርታ፣ ጋንታ ደደቢት፣ ጋንታ ወልዋሎ ዓድግራት ፣ ጋንታ ሶሎዳ ዓድዋ ፣ ጋንታ ሱሑል ሽረ እንዳስላሴ ይባላሉ። አሸባሪው ሕወሓት ተጫዋቶቹ በሙሉ አስገድዶ ወደ ጦርነት በመማገድ ለእልቂት ዳረጋቸው እና ትግራይን ወጣት አልባ አድርጎ አስቀራት። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ :cry: :cry: :cry: :cry:

Re: ተጋሩ ዎገኖቼ ሆይ፣ ለምንድ ነው ሁለት አመት የተዋጋነው? ከጦርነቱስ ምን አተረፍን?

Posted: 11 Dec 2022, 00:11
by Digital Weyane
ከውክልናው ጦርነት ምን አተረፍን ተብሎ ሲጠየቅ፣ እልቂት። :roll: :roll: :roll:

Re: ተጋሩ ዎገኖቼ ሆይ፣ ለምንድ ነው ሁለት አመት የተዋጋነው? ከጦርነቱስ ምን አተረፍን?

Posted: 19 Dec 2022, 01:02
by Digital Weyane
አሥራ ሁለት የዓለም እግር ኳስ ስታዲየሞችን ከአፍ እስከ ገደፉ ሞምላት የሚችሉ የትግራይ ወጣቶችና ህፃናት በግዳጅ ዎደ ውክልና ጦርነት መማገድ ትርፉ ምንድን ነው? አንድ ሚልየን ነጥብ። :roll: :roll:

Re: ተጋሩ ዎገኖቼ ሆይ፣ ለምንድ ነው ሁለት አመት የተዋጋነው? ከጦርነቱስ ምን አተረፍን?

Posted: 19 Dec 2022, 04:46
by Abdisa
No other people in the history of the world have ever ambushed and attacked their own military force under the cover of darkness, so through your cowardly and barbaric actions you were able to garner international attention for your stupidity, and especially from the Neo-colonial powers that were so excited to see you reinforcing the racial stereotypes about Africans that they wanted you to keep being stupid, which ultimately cost you over a million agame lives!! :twisted: :twisted:

Re: ተጋሩ ዎገኖቼ ሆይ፣ ለምንድ ነው ሁለት አመት የተዋጋነው? ከጦርነቱስ ምን አተረፍን?

Posted: 21 Dec 2022, 01:37
by Digital Weyane
አታዮ ልምንታይ እይና ልተዃሻሕና፧
ፅወዩና፣ ፅወዩና፣ :roll: :roll:

Re: ተጋሩ ዎገኖቼ ሆይ፣ ለምንድ ነው ሁለት አመት የተዋጋነው? ከጦርነቱስ ምን አተረፍን?

Posted: 24 Dec 2022, 19:44
by Digital Weyane
ከአንድ ሚልየን በላይ ተጋሩ በውክልና ጦርነቱ ሞቱብን። ግማሽ ሚልየን የሚጠጉ ደግሞ አካለ ስንኩል ሆነዋል። ከዚህ የውክልና ጦርነት ምን አተረፍን? :roll: :roll:

Re: ተጋሩ ዎገኖቼ ሆይ፣ ለምንድ ነው ሁለት አመት የተዋጋነው? ከጦርነቱስ ምን አተረፍን?

Posted: 24 Dec 2022, 21:27
by Fiyameta
You got bias Western media coverage in exchange for sacrificing over one million of your young people and children on the altar of Neo-colonialism. The inferior that you are, the mere mention of your name on the news media means the world to you. It triggers your self loathing syndrome. It makes you feel as if you had gained your Tigray's independence. But you wake up one morning with one million body bags on your doorstep and all your escape routes sealed off. You have nowhere to hide. Game Over! :mrgreen: :mrgreen:

Re: ተጋሩ ዎገኖቼ ሆይ፣ ለምንድ ነው ሁለት አመት የተዋጋነው? ከጦርነቱስ ምን አተረፍን?

Posted: 25 Dec 2022, 11:27
by Digital Weyane
ማስጠንቀቂያ፣ እስትሪብ ክለብ!! :roll:

ባንዴራ ትግራይና እታ መረበትና አው ማዓዃኹር ራቖተን ዝስዕስዓ አመናዝር እላወተፍካ፣ ነቱ ኻው ህዝቢ ኢትዮጵያ ልዘረፍካዮ ብር <<ሜክ ኢት ረይን>> እላበልካ አው ማዓዃኹር ኡተን አመናዝር ኻም ፋንዲሻ እላበተንካ ትግራይ ትስዕር ኢልካ ምግዓር እንታይ እዩ ኡቱ ትርፉ? ደቂ ዓድዋ አለኹምዶ? ኡስቲ ፅወዩናታ። :roll: :roll: :roll:

Re: ተጋሩ ዎገኖቼ ሆይ፣ ለምንድ ነው ሁለት አመት የተዋጋነው? ከጦርነቱስ ምን አተረፍን?

Posted: 26 Dec 2022, 13:03
by Digital Weyane
ጁንታ ዎገኖቼ ሆይ፣
የሰሜን እዝ ጦር በተኛበት በክህደት ካራ የጨፈጨፍነው፣ ወደ ኤርትራ ሮኬቶችን የተኮስነው፣ ማንን ተማምነን ነበር? :roll: :roll: