Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Digital Weyane
Member+
Posts: 8540
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: ተጋሩ ዎገኖቼ ሆይ፣ ለምንድ ነው ሁለት አመት የተዋጋነው? ከጦርነቱስ ምን አተረፍን?

Post by Digital Weyane » 26 Dec 2022, 14:28

ጀግና ህዝቢ ትግራይ አው ድፋዕ ወያነ ይዕልል አሎ። ልፃሕፃሕቲ ደቂ ዓድዋ ጁንታውያን መልሓሶም ኻም ክሕይኹ ገይሩዎም። :roll: :roll:

Fiyameta wrote:
26 Dec 2022, 14:17
:mrgreen: :mrgreen: :mrgreen: :mrgreen:


Digital Weyane
Member+
Posts: 8540
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: ተጋሩ ዎገኖቼ ሆይ፣ ለምንድ ነው ሁለት አመት የተዋጋነው? ከጦርነቱስ ምን አተረፍን?

Post by Digital Weyane » 27 Dec 2022, 02:00

የዓድዋ ከተማ ህዝብ ብዛት 40,000 ሺ ብቻ ነው። በውክልና ጦርነቱ የሞቱብን አንድ ሚልየን ተጋሩ ናቸው። በጦርነቱ ማን እንደ ሞተ ግልፅ ነው። :roll: :roll:

Digital Weyane
Member+
Posts: 8540
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: ተጋሩ ዎገኖቼ ሆይ፣ ለምንድ ነው ሁለት አመት የተዋጋነው? ከጦርነቱስ ምን አተረፍን?

Post by Digital Weyane » 27 Dec 2022, 13:51

የመቀሌ ህዝብ ለሬድዋን ሑሴን የነፃ አውጪ ደማቅ አቀባበል ያደረገለት ለምን ይሆን? :roll: :roll:

Digital Weyane
Member+
Posts: 8540
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: ተጋሩ ዎገኖቼ ሆይ፣ ለምንድ ነው ሁለት አመት የተዋጋነው? ከጦርነቱስ ምን አተረፍን?

Post by Digital Weyane » 28 Dec 2022, 00:06

የስብሃት ነጋ ልጅ ለልደት ቀኑ በእናቱ ሻለቃ ፀአዱ የተበረከተለትን ኮብራ እያሽከረከረ ከሂልተን ወጥቶ በውጭ ጉዳይ በኩል በፍጥነት ሲታጠፍ ዜብራውን ይዘው ይሻገሩ የነበሩ ጎልማሳ ይገጫል። በዛው ፍጥነት ቁልቁል ሲወርድ ውጭ ጉዳይ የነበሩ ጠባቂዎች ጥይት ይተኩሳሉ። ቀጥሎ በሚገኘው የደህንነት ዋና ቢሮ ጥግ ይዞ ይቆማል። ወታደሮቹ ልጁ ማን እንደሆነ ሲያውቁ ቃል ሳይተነፍሱ ያፈገፍጋሉ።

ይህ ድርጊት የተፈፀመው በ1999 ነበር። ተገጭው መጨረሻው ባይታወቅም የስብሃት ልጅ ግን የጠየቀው የለም። አባቱ በስጦታ ያበረከቱለት ቪላ በመቀሌ አለው። አርአያ መኮንን የተባለ የአዜብ መስፍን የእህት ልጅ በ13 አመቱ ቦሌ ሩዋንዳ ፊት ለፊት ባለው መንገድ ገባ ብሎ በስድስት ሚሊዮን ብር ቪላ ገዝታ በስጦታ አበርክታለታለች። ከ1995 ጀምሮ በየወሩ የሚገኘው ኪራይ በስሙ ባንክ ይቀመጥለታል። አርአያ በተርም 29 ሺህ ዶላር እየተከፈለለት ትምህርቱን በሜሪላንድ ተምሮ የተንደላቀቀ ኑሮ ይገፋል። :roll: :roll:

Weyane.is.dead
Member+
Posts: 6796
Joined: 19 Oct 2017, 11:19

Re: ተጋሩ ዎገኖቼ ሆይ፣ ለምንድ ነው ሁለት አመት የተዋጋነው? ከጦርነቱስ ምን አተረፍን?

Post by Weyane.is.dead » 28 Dec 2022, 09:55

Tigrayans lost 800000 souls and save 80 year old diaper wearing tplf criminals. Is that a gain or a loss in Tigray? :P

Digital Weyane
Member+
Posts: 8540
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: ተጋሩ ዎገኖቼ ሆይ፣ ለምንድ ነው ሁለት አመት የተዋጋነው? ከጦርነቱስ ምን አተረፍን?

Post by Digital Weyane » 29 Dec 2022, 23:15

ጁንታ ዎገኖቼ <<የመብራት፣ የባንክ እና የስልክ አገልግሎቶች ወደነበሩበት ለመመለስ ብለን ነው እስከ አንድ ሚልየን ያህል የደሃ ትግራዋይን ህይወት የገበርነው>> እያሉ ነው። አይገርሙም ግን? :roll: :roll:

Digital Weyane
Member+
Posts: 8540
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: ተጋሩ ዎገኖቼ ሆይ፣ ለምንድ ነው ሁለት አመት የተዋጋነው? ከጦርነቱስ ምን አተረፍን?

Post by Digital Weyane » 30 Dec 2022, 23:57

ወያኔ ነው የተሸነፈው ወይስ ፈረንጆቹ ጌቶቻችን? :roll: :roll:

Digital Weyane
Member+
Posts: 8540
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: ተጋሩ ዎገኖቼ ሆይ፣ ለምንድ ነው ሁለት አመት የተዋጋነው? ከጦርነቱስ ምን አተረፍን?

Post by Digital Weyane » 31 Dec 2022, 02:18

ኡንደምትሸነፍና ትጥቅህን ኡንደምታወርድ ኡያወቅክ ከአንድ ሚልየን በላይ የትግራይ ወጣቶችና ህፃናት ታጣቂዎች ለውክልና ጦርነት አሰልፈህ በከንቱ ማስፈጀት ለምን አስፈለገ? :roll: :roll:

Digital Weyane
Member+
Posts: 8540
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: ተጋሩ ዎገኖቼ ሆይ፣ ለምንድ ነው ሁለት አመት የተዋጋነው? ከጦርነቱስ ምን አተረፍን?

Post by Digital Weyane » 31 Dec 2022, 03:43

የትግራይ ኡናቶቻችን ነጩን ልብስ አውልቀው አመድ ነስንሰው ማቅ ለብሰው መሬት ላይ ተኝተው <<ልጆቻችን የት ገቡ?>> እያሉ እያዘኑና እያለቀሱ ነው። መልስ የሚሰጣቸው ጁንታ ግን የለም። :roll: :roll:

Fiyameta
Senior Member
Posts: 12679
Joined: 02 Aug 2018, 22:59

Re: ተጋሩ ዎገኖቼ ሆይ፣ ለምንድ ነው ሁለት አመት የተዋጋነው? ከጦርነቱስ ምን አተረፍን?

Post by Fiyameta » 31 Dec 2022, 17:02

You sacrificed one million children to make Banda Tedros Adhanom very "proud." :oops:




Digital Weyane
Member+
Posts: 8540
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: ተጋሩ ዎገኖቼ ሆይ፣ ለምንድ ነው ሁለት አመት የተዋጋነው? ከጦርነቱስ ምን አተረፍን?

Post by Digital Weyane » 07 Jan 2023, 20:09

የወያኔ መሪዎቻችን ጦርነቱን እንዳልፈልጉ እርስ በእርስ እየተወነጃጀሉ ነው። ይቺ ናት ባህላዊ ጨዋታቸው። ከአንድ ሚልየን በላይ የትግራይ ወጣቶችና ህፃናት ታጣቂዎች አስፈጅተው ሲያበቁ እንደ ጲላጦስ እጃቸውን አጥበው <<ከትግራዋይ ደም ንፁሕ ነኝ>> ማለት ጀምረዋል። :roll: :roll:

Digital Weyane
Member+
Posts: 8540
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: ተጋሩ ዎገኖቼ ሆይ፣ ለምንድ ነው ሁለት አመት የተዋጋነው? ከጦርነቱስ ምን አተረፍን?

Post by Digital Weyane » 09 Jan 2023, 02:36

በውክልናው ጦርነት የሞቱትን ከአንድ ሚልየን በላይ የትግራይ ወጣቶችና ህፃናትን ለመተካት አንድ ሺ አመት ሊወስድብን ነው። :roll: :roll:

kibramlak
Member
Posts: 2155
Joined: 26 Sep 2013, 09:27

Re: ተጋሩ ዎገኖቼ ሆይ፣ ለምንድ ነው ሁለት አመት የተዋጋነው? ከጦርነቱስ ምን አተረፍን?

Post by kibramlak » 09 Jan 2023, 07:29

This tplf provoked war must be the most idi@t war ever registered in human history, which turned tplf up side down, from the height of "grace (power)" to the bottom of disgrace (bitter defeat) by handing over over a million to hell, destroying properties and assets worth of tens of billions, and registering unforgivable crimes on Amhara and Afrar regions. And still, tplf is associating with the state terrorists (abiy and co.) to maybe jointly intensify another round of crimes in all directions where anti-tribalist Ethiopian lives.

God is watching and would give due response !

Digital Weyane
Member+
Posts: 8540
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: ተጋሩ ዎገኖቼ ሆይ፣ ለምንድ ነው ሁለት አመት የተዋጋነው? ከጦርነቱስ ምን አተረፍን?

Post by Digital Weyane » 11 Jan 2023, 02:18

ምዕራባውያን ኻሁን ቦፊት ለአሸባሪው ወያኔ ኤርትራና ሶማሊያ እንዲወር ትእዛዝ በመስጠት አካባቢውን እንዳተራመሱ ሁሉ፣ አሸባሪው ቡድኑ የሰሜን እዝ ጦርን በተኛበት እንዲያጠቃ ትእዛዝ የተሰጡትም እነሱ ናቸው።

በባንዳነት የተገነባ አእምሮ የክህደት ታሪክን ብቻ ይሰራል። ጁንታው ከፈረንጆች ጌቶቹ አገር የማመስና የማተረማመስ ትእዛዝ ሲሰጠው የሰለጠነ ይመስለዋል።

ሁለት አመት ባልሞላ ጊዜ ውስጥ ከአንድ ሚልየን በላይ የትግራይ ወጣቶችና ህፃናት ታጣቂዎች ለውክልና ጦርነት አሰልፎ በከንቱ ማስፈጀት ጀብዱነት ይመስለዋል።

<<ልጆቻችሁ ከጦር ሜዳ ካልተመለሱ እርሱዋቸው፣ በጦርነቱ ሞተዋል ማለት ነው>> እያሉ ለቤተሰብ መርዶ ያረዳሉ።

ጁንታው በትግራይ ህዝብ ላይ ያለው ንቀት እዚህ ደረጃ ላይ ደርሷል።

የትግራይን ህዝብ ያላከበረ ጁንታ ሌላው የኢትዮጵያን ህዝብ ሊያከብር እንዴት ይችላል? ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ :cry: :cry: :cry: :cry:


TPLF Rebel Spokesperson Admits Igniting Tigray War


Digital Weyane
Member+
Posts: 8540
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: ተጋሩ ዎገኖቼ ሆይ፣ ለምንድ ነው ሁለት አመት የተዋጋነው? ከጦርነቱስ ምን አተረፍን?

Post by Digital Weyane » 13 Jan 2023, 10:26

ከአንድ ሚልየን በላይ የትግራይ ወጣቶችን በውክልና ጦርነት አስፈጅተህ፣ ትጥቅህን አውርደህ፣ ሙታንታህን አውልቀህ ፈርጠጠህ ስታበቃ አሁን ደግሞ የድኃ ልጅ ለማስፈጀት ከተወሸቅክበት ብቅ ብለህ መናገር ቦጣም ያሳፍራል። :roll: :roll:

Digital Weyane
Member+
Posts: 8540
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: ተጋሩ ዎገኖቼ ሆይ፣ ለምንድ ነው ሁለት አመት የተዋጋነው? ከጦርነቱስ ምን አተረፍን?

Post by Digital Weyane » 25 Nov 2023, 14:59

ከህሊና የማይወጣ ሃዘን ፈጣሪ በቃ ይበለን። የመጨረሻ ያድርግልን። የትግራይ እናቶቻችን እንባ የራሔል እንባ ያድርግልን። አምየን። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ :cry: :cry: :cry: :cry:

Abdisa
Member+
Posts: 5761
Joined: 25 Apr 2010, 19:14

Re: ተጋሩ ዎገኖቼ ሆይ፣ ለምንድ ነው ሁለት አመት የተዋጋነው? ከጦርነቱስ ምን አተረፍን?

Post by Abdisa » 25 Nov 2023, 15:18

You received food aid for fighting a mercenary war. Oops, I forgot that your masters have stopped giving you food aid because you were caught selling it for profit. :lol: :lol: :lol: :lol:

Fiyameta
Senior Member
Posts: 12679
Joined: 02 Aug 2018, 22:59

Re: ተጋሩ ዎገኖቼ ሆይ፣ ለምንድ ነው ሁለት አመት የተዋጋነው? ከጦርነቱስ ምን አተረፍን?

Post by Fiyameta » 25 Nov 2023, 16:18

You all got your own Reserved Parking spots... for Life! How cool is that! :P :P :P



Post Reply