Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Meleket
Member
Posts: 3044
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

ይድረስ ተኢትዮጵያው ጠቅላዪ ኣብዪና ተህወሓቱ ደብረጽዮን እንዲሁም ተመላው የኢትዮጵያ ህዝብና የመንግስት አካላት

Post by Meleket » 04 Nov 2022, 10:44

ይድረስ ተኢትዮጵያው ጠቅላዪ ኣብዪና ተህወሓቱ ደብረጽዮን
እንዲሁም ተመላው የኢትዮጵያ ህዝብና የመንግስት አካላት በሙሉ

ኢትዮጵያውያን ሆይ እንኳን ለዕርቀሰላም አበቃችሁ . . . ፈጣሪ!

እኛ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ ጎረቤቶቻችን ችግሮቻቸውን አውዳሚ በሆነው በጦርና በሰይፍ ከመፍታት ይልቅ፡ በሃሳብ ፍጭትና በውይይት ሲፈቱት ከማዬት የበለጠ የሚያስደስተን ነገር አለ ለማለት እጂግ ይከብደናል። ሰላማችሁ ሰላማችን ነው፡ ህዝባችን በሰላም እንዲኖር የናንተ በሰላም መኖርም የራሱ ትልቅ ሚና ኣለው። እንኳን ለዚህ የጋራ ድል አበቃችሁ፡ ፈጣሪ!

አብዛኞቹ ኤርትራውያን እናንተን የሚመለከት ጥያቄ ግን ኣለን፦

መቼ ነው በሃገራችን በኤርትራና በኢትዮጵያ መካከል ያለውን ድንበር፡ ዓለም ዓቀፍ ታዛቢዎች ባሉበት መልኩ፡ መሬት ላይ ወርዳችሁ ድንበሩን በማመላከት “ዲማርኬት” በማድረግ፡ ጉዳዩን ላንዴና ለመጨረሻ ግዜ ዘለቄታዊ እልባት ላይ ለማድረስ፡ በተግባር የበኩላችሁን የኤርትራ ህዝብና መንግስት በተጨባጭ ሊያዬው የሚችል እርምጃ የምትወስዱት?

ጎበዝ፡ የእርስ በእርሳችሁን የውስጥ ጉዳዮች ለመፍታት ቀነቀጠሮ ወስዳችሁና ቀን ወስናችሁ እየተስማማችሁ፡ እንዴት ነው ከኤርትራ አኳያ ለዘመናት ተንጠልጥሎ ያለን ጉዳይ ለመፍታት ዳተኝነት የምታሳዩት? . . . የኤርትራ ህዝብ እስከ አሁን ድረስ በውል “ቀነ ቀጠሮ ያልተያዘለትን ‘የዲማርኬሽን ጉዳይ’ ” አሁንም በትእግሥት እንዲጠብቅ ነው የምትሹትን? ታድያ ይሄ ነገር ጡር አይደለምን? . . . ህይወቱን ሰውቶ የኢትዮጵያ መከላከያ ሃይልን ጭምር የታደገ የኤርትራ ህዝብ ይሄ ነው ወይ የሚገባው?

ህዝባችን ሲተርት “እግዚኣብሔር ይርኢ፡ የርኢ ድማ!” ይላል፤ “ፈጣሪ ማንኛውንም ኢምንት ዬምታህለውን ግፍ ሳይቀር ያያል፡ በመጨረሻም በተግባር ተኣምራቱን ያሳያል፡ ሚቀጣውን ቀጥቶ . . . ሚቆነጠጠውንም ቆንጥጦ . . .ሚሸለመውንም ሸልሞ . . . ወዘተ” እንደ ማለት ነው። በመሆኑም ቀጠናችን ዘላቂ ሰላም ያገኝ ዘንድ፡ መንግስታችሁ በዓለም ኣደባባይ የፈረመበትን 'ይግባኝ የማይባልበትን' ውል፡ መሪያችሁም በፓርላማችሁ ፊት እንደተቀበሉት የደሰኮሩበትን ውል፡ በተግባር መሬቱ ላይ ወርዳችሁ የማያዳግም ስራ በመስራት የድንበሩን ጉዳይ ትደመድሙት ዘንድ እንጠይቃችኋለን።

ለዚህ ጉዳይ የምትሰጡት ምላሽ፡ እውነተኛውን ማንነታችሁን ገላጭ ነው። ለመጪው የቀጠናችን ትውልድ ማስተላለፍ የምትሹት፡ ለዘመናት የሚቀጥል አውዳሚ ቍርሾን ነው ወይስ የሰላምና የትብብር መንፈስን . . . መመዘኛችን፡ ለዚህ ጥያቄያችን የምትሰጡት “በግዜም” የሚለካ ምላሻችሁ ነው።

ይህ መልእክታችን የኢትዮጵያ ፖለቲከኞችን ብቻ ሳይሆን የሃይማኖት አባቶችንና የሃገር ሽማግሌዎችንም በሙሉ ይመለከታል።

ይሄን መልእክታችንን መላው ኢትዮጵያዊ ነጻ ሚዲያዎች ለመላው ኢትዮጵያዊ ይደርስ ዘንድ ታስተላልፉልን ዘንድም በወንድማዊ መንፈስ እንጠይቃለን።

ሰላምና ጤና እድገትም ጭምር ለመላው ለቀጠናችን ህዝብ እየተመኘን፡ ይሄን ኤርትራዊ ጥያቄያችንን እኛ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ በኤርትራዊ ጭዋነትና ኩራት ትህትናም ጭምር ስናቀርብ፡ እንደ ታሪክነቱም ለዘለዓለም በማይጠፋው ቀለም፡ በኢትዮጵያውያን ኅሊና ውስጥ ይመዘገብልን ዘንድም ነው። [አራት ሚልየን ነጥቦች]
:mrgreen:

ግልባጭ፦ ለፈጣሪና ለእናቱ ለመላእክቶቹም

Zmeselo
Senior Member+
Posts: 33606
Joined: 30 Jul 2010, 20:43

Re: ይድረስ ተኢትዮጵያው ጠቅላዪ ኣብዪና ተህወሓቱ ደብረጽዮን እንዲሁም ተመላው የኢትዮጵያ ህዝብና የመንግስት አካላት

Post by Zmeselo » 04 Nov 2022, 11:17

The Eritrean border is demarcated, virtually. What's needed is, simply, acceptance of it.

Now that Debretsion & other cockroaches are rendered powerless, but escaped justice unfortunately, I don't think there'll be any problems at the border.

Digital Weyane
Member+
Posts: 8407
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: ይድረስ ተኢትዮጵያው ጠቅላዪ ኣብዪና ተህወሓቱ ደብረጽዮን እንዲሁም ተመላው የኢትዮጵያ ህዝብና የመንግስት አካላት

Post by Digital Weyane » 04 Nov 2022, 11:51

የዓድዋ ተወላጁ ጁንታዋይ ዎንድሜ Meleket ያነሳው ጉዳይ፣ ሙንም ኡንኳን ወያኔያዊ ስልቱን በመጠቀም በኢትዮጵያና በኤርትራ መካከል ፀብ ሊፈጥር ፈልጎ መሆኑን ቢገባኝም፣ ጉዳዩ ላንዴና ለመጨረሻ ግዜ ኡልባት ሊያገኝ ይገባዋል ኡላለሁ፣ ሙክንያቱም ጁንታው Meleket የዓባይ ትግራይ ሪፐብሊክ ሕልሙን እውን ለማድረግ ከአንድ ሚሊዮን በላይ የትግራይ ወጣቶችና ሕፃናትን በጦርነት ማግዷልና። :roll: :roll:

Meleket
Member
Posts: 3044
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: ይድረስ ተኢትዮጵያው ጠቅላዪ ኣብዪና ተህወሓቱ ደብረጽዮን እንዲሁም ተመላው የኢትዮጵያ ህዝብና የመንግስት አካላት

Post by Meleket » 05 Nov 2022, 02:05

ወንድማችን Zmeselo እንኳን የጐረቤቶቻችን የኢትዮጵያ ልጆች በጦርና በሰይፍ ችግሮቻቸውን ከመፍታት በጠረጼዛ ዙርያና በሃሳብ ፍትጊያ መፍትሄና እልባት ላይ ደርሰው ለሰላም ለሚተጉበት ዘመንን ለማዬት አበቃህ።

ይሄ እላይ ያሰፈርነው መልእክታችን የበርካታ ኤርትራውያን ጥያቄ ለኢትዮጵያ ህዝብና መንግስት ነው። አንዳንድ የአንተ ዓይነት አስተሳሰብ ያላቸው እጂግ በጣም ጥቂት ሰዎች ጀግኖቻችን የተሰውበትን ድንበራችንን "ቨርቺዋሊ ዲማርኬት" ተደርጓል ብለው፡ የዓለም ምስክሮች ባሉበት በውሉ መሰረት "ፊዚካሊ ዲማርኬት" መደረጉን ብዙም አያተኩሩበትም። ግን በዓለም ምስክሮች ፊት "ፊዚካሊ ዲማርኬት" መደረጉ ምን ስለሚጎዳቸው ነው? [አራት ሚልየን ነጥቦች] :mrgreen:

እንደሚታወቀው የኤርትራ ህዝብ መክሮና ዘክሮ "ቅዋም" ወይም "ሕገመንግስቱን" ካረቀቀ ዘመናት ተቆጥረዋል። ታድያ "ቅዋም" ወይም "ሕገመንግሥት" ለምን አይተገበርም ለምን በከፊል ሳይሆን ሙሉ ለሙሉ በስራ ላይ ኣይውልም ሲባል፡ "ዶብና ከይተሓንጸጸ" ማለትም "ድንበራችን ሳይመላከት፡ የድንበሩን ጉዳይ እልባት ላይ ሳናደርስ" እየተባለ ምክንያት ይሰጥ ነበር በብዙዎች ቦተሊከኞች ነን ባይ ካድሬዎች ማለት ነው። ታዲያ ኣሁን ሰላም ላይ ተሁኖ፡ የናቴ ቀሚስ አደናቀፈኝ ማለት መልካም ነውን? ? ? :mrgreen:

ኢትዮጵያዊው ጠቅላዪም፥ ድንበሩን በዓለም ምስክሮች ፊት "ፊዚካሊ ዲማርኬት" ለማድረግ ካልተጉ፡ የኤርትራ ህዝብ "ህገመንግስታዊ" መብቱን እንዳይጠቀም እንቅፋት በመሆንና ይህን ሰብአዊ መብቱን በጠራራ ጠሃይ በሰላሙ ዘመንም በመጥለፍ ከመለስ ዜናዊ ባልተናነሰ ሁኔታ ተሳታፊ ሆነዋል ብለን በታሪክ ምዕራፍ እንመዘግባቸዋለን። [አራት ሚልየን ነጥቦች] :lol:

ወንጀለኞችን በተመለከተ፡፡ ማንኛውም ወንጀለኛ ይዋል ይደር እንጂ "ወንጀለኛ" ከፍትህ ሊሸሽ ቢሞክርም ሊያመርጥ ግን እንደማይችል ታሪክ ምስክር ነው።
:mrgreen:
Zmeselo wrote:
04 Nov 2022, 11:17
The Eritrean border is demarcated, virtually. What's needed is, simply, acceptance of it.

Now that Debretsion & other cockroaches are rendered powerless, but escaped justice unfortunately, I don't think there'll be any problems at the border.

ጐበዝ እነ ኤርሚያስ ለገሰና ሃብታሙ አያሌው፡ ይህን "ፊዚካል ዲማርኬሽንን" የተመለከተ መልእክታችንን እባካችሁ ለሰፊው የኢትዮጵያ ህዝብ አደራ አሰሙልን። ጠቅላዪ ኣብዪ እንኳ ሰምተውት ይሆናል፡ የኢትዮጵያ ህዝብና የመንግስት አካላት እንዲሁም የሃይማኖት ኣባቶችና የቦለቲካ ፓርቲዎች እንዲሰሙልን አድርጉ፤ ይሄን በጨዋነት ያቀረብነውን የኤርትራ ህዝብ ጥያቄ። [አራት ሚልየን ነጥቦች] :mrgreen:

Meleket
Member
Posts: 3044
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: ይድረስ ተኢትዮጵያው ጠቅላዪ ኣብዪና ተህወሓቱ ደብረጽዮን እንዲሁም ተመላው የኢትዮጵያ ህዝብና የመንግስት አካላት

Post by Meleket » 05 Nov 2022, 04:31

ወዳጃችን Digital Weyane እላይ ያለውን መልእክታችንን እባክህ ከጥሞና ግዜ ለተመለሰው ለመሳይ መኰንንም ንገርልን፡ በነጻ ሚዲያቸው እንዲያስተላልፉልን፡ ለነ ሲሳይ አጌናም ንገርልን፡ አደራ:mrgreen:

እንኳን ደግሞ ለኢትዮጵያ ልጆች የሰላም ዘመን ጅማሬ በሰላም አደረሰህ! . . . አይዞህ "ዓድዋን የማስተዳደር ፍላጐትህን" አሁንም ቢሆን በሰላም ከተነጋገርን ለፒፒ እቅርበን 'ምስለኔ' ብለን እንሾምሃለን፡ ጠባይ ካደረግክ ነው ግን። እንዝናናብህ እንጂ ወዳጄ ቁምነገር ላይ ቀልድ እያመጣህ እኮ አስቸገርክ።
:mrgreen:
Digital Weyane wrote:
04 Nov 2022, 11:51
የዓድዋ ተወላጁ ጁንታዋይ ዎንድሜ Meleket ያነሳው ጉዳይ፣ ሙንም ኡንኳን ወያኔያዊ ስልቱን በመጠቀም በኢትዮጵያና በኤርትራ መካከል ፀብ ሊፈጥር ፈልጎ መሆኑን ቢገባኝም፣ ጉዳዩ ላንዴና ለመጨረሻ ግዜ ኡልባት ሊያገኝ ይገባዋል ኡላለሁ፣ ሙክንያቱም ጁንታው Meleket የዓባይ ትግራይ ሪፐብሊክ ሕልሙን እውን ለማድረግ ከአንድ ሚሊዮን በላይ የትግራይ ወጣቶችና ሕፃናትን በጦርነት ማግዷልና። :roll: :roll:

Zmeselo
Senior Member+
Posts: 33606
Joined: 30 Jul 2010, 20:43

Re: ይድረስ ተኢትዮጵያው ጠቅላዪ ኣብዪና ተህወሓቱ ደብረጽዮን እንዲሁም ተመላው የኢትዮጵያ ህዝብና የመንግስት አካላት

Post by Zmeselo » 05 Nov 2022, 08:06

I have nothing against physical demarcation per se, but I believe the most important issue is the ACCEPTANCE of the border as demarcated on a map & individuals with political power in our region to stop being pawns of foreign powers.

The weyane know where the border line is, which they refused to accept for 20 years, yet that didn't stop them from launching rockets long past the border towards Eritrea proper. This is what I mean how important it is, for certain forces near & far to accept the Sovereign right of Eritrea to exist & the God given right of her people to a peaceful existence.

About virtual demarcation: what makes it solid, is the fact that even if God forbid natural disasters like earthquakes for instance occur the coordinates still never change but physical demarcation can always be altered 1 way or the other.

Call me naive, but I want us to instead reach to this level of neighbourly acceptance:

Netherlands- Belgium border

Abe Abraham
Senior Member
Posts: 14412
Joined: 05 Jun 2013, 13:00

Re: ይድረስ ተኢትዮጵያው ጠቅላዪ ኣብዪና ተህወሓቱ ደብረጽዮን እንዲሁም ተመላው የኢትዮጵያ ህዝብና የመንግስት አካላት

Post by Abe Abraham » 05 Nov 2022, 08:23

Meleket wrote:
04 Nov 2022, 10:44
ይድረስ ተኢትዮጵያው ጠቅላዪ ኣብዪና ተህወሓቱ ደብረጽዮን
እንዲሁም ተመላው የኢትዮጵያ ህዝብና የመንግስት አካላት በሙሉ

ኢትዮጵያውያን ሆይ እንኳን ለዕርቀሰላም አበቃችሁ . . . ፈጣሪ!

እኛ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ ጎረቤቶቻችን ችግሮቻቸውን አውዳሚ በሆነው በጦርና በሰይፍ ከመፍታት ይልቅ፡ በሃሳብ ፍጭትና በውይይት ሲፈቱት ከማዬት የበለጠ የሚያስደስተን ነገር አለ ለማለት እጂግ ይከብደናል። ሰላማችሁ ሰላማችን ነው፡ ህዝባችን በሰላም እንዲኖር የናንተ በሰላም መኖርም የራሱ ትልቅ ሚና ኣለው። እንኳን ለዚህ የጋራ ድል አበቃችሁ፡ ፈጣሪ!

አብዛኞቹ ኤርትራውያን እናንተን የሚመለከት ጥያቄ ግን ኣለን፦

መቼ ነው በሃገራችን በኤርትራና በኢትዮጵያ መካከል ያለውን ድንበር፡ ዓለም ዓቀፍ ታዛቢዎች ባሉበት መልኩ፡ መሬት ላይ ወርዳችሁ ድንበሩን በማመላከት “ዲማርኬት” በማድረግ፡ ጉዳዩን ላንዴና ለመጨረሻ ግዜ ዘለቄታዊ እልባት ላይ ለማድረስ፡ በተግባር የበኩላችሁን የኤርትራ ህዝብና መንግስት በተጨባጭ ሊያዬው የሚችል እርምጃ የምትወስዱት?

ጎበዝ፡ የእርስ በእርሳችሁን የውስጥ ጉዳዮች ለመፍታት ቀነቀጠሮ ወስዳችሁና ቀን ወስናችሁ እየተስማማችሁ፡ እንዴት ነው ከኤርትራ አኳያ ለዘመናት ተንጠልጥሎ ያለን ጉዳይ ለመፍታት ዳተኝነት የምታሳዩት? . . . የኤርትራ ህዝብ እስከ አሁን ድረስ በውል “ቀነ ቀጠሮ ያልተያዘለትን ‘የዲማርኬሽን ጉዳይ’ ” አሁንም በትእግሥት እንዲጠብቅ ነው የምትሹትን? ታድያ ይሄ ነገር ጡር አይደለምን? . . . ህይወቱን ሰውቶ የኢትዮጵያ መከላከያ ሃይልን ጭምር የታደገ የኤርትራ ህዝብ ይሄ ነው ወይ የሚገባው?

ህዝባችን ሲተርት “እግዚኣብሔር ይርኢ፡ የርኢ ድማ!” ይላል፤ “ፈጣሪ ማንኛውንም ኢምንት ዬምታህለውን ግፍ ሳይቀር ያያል፡ በመጨረሻም በተግባር ተኣምራቱን ያሳያል፡ ሚቀጣውን ቀጥቶ . . . ሚቆነጠጠውንም ቆንጥጦ . . .ሚሸለመውንም ሸልሞ . . . ወዘተ” እንደ ማለት ነው። በመሆኑም ቀጠናችን ዘላቂ ሰላም ያገኝ ዘንድ፡ መንግስታችሁ በዓለም ኣደባባይ የፈረመበትን 'ይግባኝ የማይባልበትን' ውል፡ መሪያችሁም በፓርላማችሁ ፊት እንደተቀበሉት የደሰኮሩበትን ውል፡ በተግባር መሬቱ ላይ ወርዳችሁ የማያዳግም ስራ በመስራት የድንበሩን ጉዳይ ትደመድሙት ዘንድ እንጠይቃችኋለን።

ለዚህ ጉዳይ የምትሰጡት ምላሽ፡ እውነተኛውን ማንነታችሁን ገላጭ ነው። ለመጪው የቀጠናችን ትውልድ ማስተላለፍ የምትሹት፡ ለዘመናት የሚቀጥል አውዳሚ ቍርሾን ነው ወይስ የሰላምና የትብብር መንፈስን . . . መመዘኛችን፡ ለዚህ ጥያቄያችን የምትሰጡት “በግዜም” የሚለካ ምላሻችሁ ነው።

ይህ መልእክታችን የኢትዮጵያ ፖለቲከኞችን ብቻ ሳይሆን የሃይማኖት አባቶችንና የሃገር ሽማግሌዎችንም በሙሉ ይመለከታል።

ይሄን መልእክታችንን መላው ኢትዮጵያዊ ነጻ ሚዲያዎች ለመላው ኢትዮጵያዊ ይደርስ ዘንድ ታስተላልፉልን ዘንድም በወንድማዊ መንፈስ እንጠይቃለን።

ሰላምና ጤና እድገትም ጭምር ለመላው ለቀጠናችን ህዝብ እየተመኘን፡ ይሄን ኤርትራዊ ጥያቄያችንን እኛ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ በኤርትራዊ ጭዋነትና ኩራት ትህትናም ጭምር ስናቀርብ፡ እንደ ታሪክነቱም ለዘለዓለም በማይጠፋው ቀለም፡ በኢትዮጵያውያን ኅሊና ውስጥ ይመዘገብልን ዘንድም ነው። [አራት ሚልየን ነጥቦች]
:mrgreen:

ግልባጭ፦ ለፈጣሪና ለእናቱ ለመላእክቶቹም
ልተወደአን ልመንግስትታት ልምልከት ፡ ብፍላይ ድማ ልመንግስቲ ኤርትራ ፡ ነገር ጻሕልን ድስትን ለይጭመሮይ ። ካባኹም ልልብም ለሎ ለይመስለናይ።

kerenite
Member
Posts: 4441
Joined: 16 Nov 2013, 13:15

Re: ይድረስ ተኢትዮጵያው ጠቅላዪ ኣብዪና ተህወሓቱ ደብረጽዮን እንዲሁም ተመላው የኢትዮጵያ ህዝብና የመንግስት አካላት

Post by kerenite » 05 Nov 2022, 15:29

Zmeselo wrote:
04 Nov 2022, 11:17
The Eritrean border is demarcated, virtually. What's needed is, simply, acceptance of it.

Now that Debretsion & other cockroaches are rendered powerless, but escaped justice unfortunately, I don't think there'll be any problems at the border.
Aite twerp,

You Qondaf higdef cadre, yes the border is virtually demarcated as per the algiers accord.

But you shamelessly blabbered "debretsion and cockroaches escaped justice".

No dude, according to the pretoria deal (read them in detail) debretsion and Co besides your god the mafia capo and his generals will be accountable for all the genocide which were committed in tigray.

So your god and his generals are not safe according to the deal.

Meleket
Member
Posts: 3044
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: ይድረስ ተኢትዮጵያው ጠቅላዪ ኣብዪና ተህወሓቱ ደብረጽዮን እንዲሁም ተመላው የኢትዮጵያ ህዝብና የመንግስት አካላት

Post by Meleket » 07 Nov 2022, 04:07

ወንድማችን Zmeselo ሃሳብህ ገብቶናል፡ በሰለጠነ መንገድ በመመለስህም ልባዊ ምስጋናችን ይድረስህ።

ስለ "ፊዚካል ዲማርኬሽን" ስትገልጽ፡ መሬት መንቀጥቀጥ ቢመጣ ያ ያልከው ኮኦርዲኔት እስካለ ድረስ እኮ ችግር የለውም፡ አደጋው የተከሰተበት ቦታ ላይ ማስተካከል ይቻላል። እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች"ቨርቺዋል ዲማርኬሽን" ትርጉም የለውም ወይም አይጠቅምም ኣላልንም እኮ፤ ነገር ግን "በፊዚካል ዲማርኬሽን" ሙሉ ይሁን ምልኣት ይልበስ ነው ያልነው።

ገና ለገና መሬት መንቀጥቀጥ ሊመጣ ይችላል ተብሎ "ፊዚካል ዲማርኬሽንን" ችላ ማለት፡ ህልም ተፈርቶ እንዳለመተኛት ይቆጠራል

እስቲ ኣሁን እውነት ስለ ማተብህ ተናገር፦

አዋሳኝ ደንበር ያሉት የሁለቱ ሃገራት ህዝቦች “ቨርቺዋል ዲማርኬሽን” ምን ማለት እንደሆነ ያውቃሉን? [አራት ሚልየን ነጥቦች]

በአዋሳኝ ደንበር አካባቢ ላሉት የሁለቱ ሃገራት ህዝቦች እንዲሁም ሰራዊት "ቨርቺዋል ዲማርኬሽን" ነው ወይስ "ፊዚካል ዲማርኬሽን" የሚጠቅማቸው? [አራት ሚልየን ነጥቦች]

“ፊዚካል ዲማርኬሽን” በድንበር አካባቢ ያሉትን የሁለት ሃገራት ህዝብ እንዲሁም ሰራዊት የማያሻማና የማያዳግም ምልክት ሆኖ ያገለግላል፡ የሚል አመለካከት እውነት አይደለምን? [አራት ሚልየን ነጥቦች]

አሁን ብረዚደንታችን በመጪው አዲስ የፈረንጆች ዓመት (2023) መባቻ ላይ በይፋ ለህዝብ ንግግር አድርገው፡ “በቅርቡ “ፊዚካል ዲማርኼሽን” አድርገን “ቨርቺዋል ዲማርኬሽኑን” ይበልጥ መሬት ላይ አካል እናለብሰዋለን!" ብለው ቢናገሩኮ፡ (ከአሰግድ አባባል እንዋስና) ይሄ ሁሉ ልክ እረኛ ፈቅዶ ባሰማራው ስፍራ ብቻ እንደሚግጥ የጋማና የቀንድ ከብት የሚነዳ ካድሬ ሁሉ፡ “ፊዚካል ዲማርኬሽን አሁኑኑ” እያለ ያደነቁረናል። እኛ ነጻ እዪታችንን ነው የሰጠነው፤ እይታውም የብዙሃን እዪታ መሆኑን ለማወቅ ነብዪ መሆን ኣይጠይቅም፤ ዬትም ቦታ ያለን ብዙሃን ኤርትራዊን መጠየቅ በቂ ነው።

ሌላው ደግሞ እላይ በጻፍንልህ መልእክት ስለ “ቅዋም” ወይም “ሃገራዊ ህገመንግስት” ትግባሬ ትንፍሽ እንኳ ኣላልክም። ምነው ወንድም ይሄን ያክል ምሁርና ሊቅ ሆነህ በዚህ ጉዳይ ጭጭ ዝም ማለትን መምረጥህ ኣያስተዛዝብምን? የሰማእታት ኣደራ ይሄ ነውን?

Zmeselo wrote:
05 Nov 2022, 08:06
I have nothing against physical demarcation per se, but I believe the most important issue is the ACCEPTANCE of the border as demarcated on a map & individuals with political power in our region to stop being pawns of foreign powers.

The weyane know where the border line is, which they refused to accept for 20 years, yet that didn't stop them from launching rockets long past the border towards Eritrea proper. This is what I mean how important it is, for certain forces near & far to accept the Sovereign right of Eritrea to exist & the God given right of her people to a peaceful existence.

About virtual demarcation: what makes it solid, is the fact that even if God forbid natural disasters like earthquakes for instance occur the coordinates still never change but physical demarcation can always be altered 1 way or the other.

Call me naive, but I want us to instead reach to this level of neighbourly acceptance:

. . .
Meleket wrote:
05 Nov 2022, 02:05
.. .. ..

ኢትዮጵያዊው ጠቅላዪም፥ ድንበሩን በዓለም ምስክሮች ፊት "ፊዚካሊ ዲማርኬት" ለማድረግ ካልተጉ፡ የኤርትራ ህዝብ "ህገመንግስታዊ" መብቱን እንዳይጠቀም እንቅፋት በመሆንና ይህን ሰብአዊ መብቱን በጠራራ ጠሃይ በሰላሙ ዘመንም በመጥለፍ ከመለስ ዜናዊ ባልተናነሰ ሁኔታ ተሳታፊ ሆነዋል ብለን በታሪክ ምዕራፍ እንመዘግባቸዋለን። [አራት ሚልየን ነጥቦች]
:lol:

ኢትዮጵያውያን 'ነጻ ሚዲያዎች'፡ እላዪ ያሰፈርነውን የብዙሃን ኤርትራውያን መልእኽት እባካችሁ፡ ለመላው ሰላም ናፋቂ ኢትዮጵያዊ በሙሉ፡ ለቦለቲካና ለሃይማኖት ኣባቶች በሙሉ አሰሙልን ብለን በፈጣሪ ስም እንማጸናችኋለን። ጠቅላዩኳ ሰምተው እንዳልሰሙ ሊሆኑ ካልፈለጉ በቀር፡ የብዙሃን ኤርትራውያን እዪታ የሆነው ይህ መልእኽት ደርሷቸዋል ብለን እንገምታለን፡ እኛ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች :mrgreen:

Zmeselo
Senior Member+
Posts: 33606
Joined: 30 Jul 2010, 20:43

Re: ይድረስ ተኢትዮጵያው ጠቅላዪ ኣብዪና ተህወሓቱ ደብረጽዮን እንዲሁም ተመላው የኢትዮጵያ ህዝብና የመንግስት አካላት

Post by Zmeselo » 07 Nov 2022, 13:47

Punani- I'm not talking about any Pretoria, you shîthead. I'm talking about bullit in the head Seyoum Mesfin style, prior to boarding that plane.

Ok, koremite?

kerenite wrote:
05 Nov 2022, 15:29
Zmeselo wrote:
04 Nov 2022, 11:17
The Eritrean border is demarcated, virtually. What's needed is, simply, acceptance of it.

Now that Debretsion & other cockroaches are rendered powerless, but escaped justice unfortunately, I don't think there'll be any problems at the border.
Aite twerp,

You Qondaf higdef cadre, yes the border is virtually demarcated as per the algiers accord.

But you shamelessly blabbered "debretsion and cockroaches escaped justice".

No dude, according to the pretoria deal (read them in detail) debretsion and Co besides your god the mafia capo and his generals will be accountable for all the genocide which were committed in tigray.

So your god and his generals are not safe according to the deal.

Zmeselo
Senior Member+
Posts: 33606
Joined: 30 Jul 2010, 20:43

Re: ይድረስ ተኢትዮጵያው ጠቅላዪ ኣብዪና ተህወሓቱ ደብረጽዮን እንዲሁም ተመላው የኢትዮጵያ ህዝብና የመንግስት አካላት

Post by Zmeselo » 07 Nov 2022, 14:01

I didn't say physical demarcation is bad either, but when you state things like "...ጉዳዩን ላንዴና ለመጨረሻ ግዜ ዘለቄታዊ እልባት ላይ ለማድረስ", it makes it sound like the border is still UNdemarcated.

As for the villagers, they might not know what "virtual demarcation" is but they know from which village they hail from & they know who'se an Agame and who'se not.

As for the constitution, I'm gonna give my personal opinion but the best would be to write to PIA or Zemhet Yohannes for a more thorough response.

The aspects of the constitution still not implemented are those about Free Press & setting of multi-Party Elections.

Yes, weyane is dead but let's see where uncle Sam's hate and undying animosity leads to, hence not to open any cracks for abuse I suggest we should wait for a while.

Meleket wrote:
07 Nov 2022, 04:07
ወንድማችን Zmeselo ሃሳብህ ገብቶናል፡ በሰለጠነ መንገድ በመመለስህም ልባዊ ምስጋናችን ይድረስህ።

ስለ "ፊዚካል ዲማርኬሽን" ስትገልጽ፡ መሬት መንቀጥቀጥ ቢመጣ ያ ያልከው ኮኦርዲኔት እስካለ ድረስ እኮ ችግር የለውም፡ አደጋው የተከሰተበት ቦታ ላይ ማስተካከል ይቻላል። እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች"ቨርቺዋል ዲማርኬሽን" ትርጉም የለውም ወይም አይጠቅምም ኣላልንም እኮ፤ ነገር ግን "በፊዚካል ዲማርኬሽን" ሙሉ ይሁን ምልኣት ይልበስ ነው ያልነው።

ገና ለገና መሬት መንቀጥቀጥ ሊመጣ ይችላል ተብሎ "ፊዚካል ዲማርኬሽንን" ችላ ማለት፡ ህልም ተፈርቶ እንዳለመተኛት ይቆጠራል

እስቲ ኣሁን እውነት ስለ ማተብህ ተናገር፦

አዋሳኝ ደንበር ያሉት የሁለቱ ሃገራት ህዝቦች “ቨርቺዋል ዲማርኬሽን” ምን ማለት እንደሆነ ያውቃሉን? [አራት ሚልየን ነጥቦች]

በአዋሳኝ ደንበር አካባቢ ላሉት የሁለቱ ሃገራት ህዝቦች እንዲሁም ሰራዊት "ቨርቺዋል ዲማርኬሽን" ነው ወይስ "ፊዚካል ዲማርኬሽን" የሚጠቅማቸው? [አራት ሚልየን ነጥቦች]

“ፊዚካል ዲማርኬሽን” በድንበር አካባቢ ያሉትን የሁለት ሃገራት ህዝብ እንዲሁም ሰራዊት የማያሻማና የማያዳግም ምልክት ሆኖ ያገለግላል፡ የሚል አመለካከት እውነት አይደለምን? [አራት ሚልየን ነጥቦች]

አሁን ብረዚደንታችን በመጪው አዲስ የፈረንጆች ዓመት (2023) መባቻ ላይ በይፋ ለህዝብ ንግግር አድርገው፡ “በቅርቡ “ፊዚካል ዲማርኼሽን” አድርገን “ቨርቺዋል ዲማርኬሽኑን” ይበልጥ መሬት ላይ አካል እናለብሰዋለን!" ብለው ቢናገሩኮ፡ (ከአሰግድ አባባል እንዋስና) ይሄ ሁሉ ልክ እረኛ ፈቅዶ ባሰማራው ስፍራ ብቻ እንደሚግጥ የጋማና የቀንድ ከብት የሚነዳ ካድሬ ሁሉ፡ “ፊዚካል ዲማርኬሽን አሁኑኑ” እያለ ያደነቁረናል። እኛ ነጻ እዪታችንን ነው የሰጠነው፤ እይታውም የብዙሃን እዪታ መሆኑን ለማወቅ ነብዪ መሆን ኣይጠይቅም፤ ዬትም ቦታ ያለን ብዙሃን ኤርትራዊን መጠየቅ በቂ ነው።

ሌላው ደግሞ እላይ በጻፍንልህ መልእክት ስለ “ቅዋም” ወይም “ሃገራዊ ህገመንግስት” ትግባሬ ትንፍሽ እንኳ ኣላልክም። ምነው ወንድም ይሄን ያክል ምሁርና ሊቅ ሆነህ በዚህ ጉዳይ ጭጭ ዝም ማለትን መምረጥህ ኣያስተዛዝብምን? የሰማእታት ኣደራ ይሄ ነውን?

Zmeselo wrote:
05 Nov 2022, 08:06
I have nothing against physical demarcation per se, but I believe the most important issue is the ACCEPTANCE of the border as demarcated on a map & individuals with political power in our region to stop being pawns of foreign powers.

The weyane know where the border line is, which they refused to accept for 20 years, yet that didn't stop them from launching rockets long past the border towards Eritrea proper. This is what I mean how important it is, for certain forces near & far to accept the Sovereign right of Eritrea to exist & the God given right of her people to a peaceful existence.

About virtual demarcation: what makes it solid, is the fact that even if God forbid natural disasters like earthquakes for instance occur the coordinates still never change but physical demarcation can always be altered 1 way or the other.

Call me naive, but I want us to instead reach to this level of neighbourly acceptance:

. . .
Meleket wrote:
05 Nov 2022, 02:05
.. .. ..

ኢትዮጵያዊው ጠቅላዪም፥ ድንበሩን በዓለም ምስክሮች ፊት "ፊዚካሊ ዲማርኬት" ለማድረግ ካልተጉ፡ የኤርትራ ህዝብ "ህገመንግስታዊ" መብቱን እንዳይጠቀም እንቅፋት በመሆንና ይህን ሰብአዊ መብቱን በጠራራ ጠሃይ በሰላሙ ዘመንም በመጥለፍ ከመለስ ዜናዊ ባልተናነሰ ሁኔታ ተሳታፊ ሆነዋል ብለን በታሪክ ምዕራፍ እንመዘግባቸዋለን። [አራት ሚልየን ነጥቦች]
:lol:

ኢትዮጵያውያን 'ነጻ ሚዲያዎች'፡ እላዪ ያሰፈርነውን የብዙሃን ኤርትራውያን መልእኽት እባካችሁ፡ ለመላው ሰላም ናፋቂ ኢትዮጵያዊ በሙሉ፡ ለቦለቲካና ለሃይማኖት ኣባቶች በሙሉ አሰሙልን ብለን በፈጣሪ ስም እንማጸናችኋለን። ጠቅላዩኳ ሰምተው እንዳልሰሙ ሊሆኑ ካልፈለጉ በቀር፡ የብዙሃን ኤርትራውያን እዪታ የሆነው ይህ መልእኽት ደርሷቸዋል ብለን እንገምታለን፡ እኛ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች :mrgreen:

Meleket
Member
Posts: 3044
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: ይድረስ ተኢትዮጵያው ጠቅላዪ ኣብዪና ተህወሓቱ ደብረጽዮን እንዲሁም ተመላው የኢትዮጵያ ህዝብና የመንግስት አካላት

Post by Meleket » 08 Nov 2022, 06:10

ወዳጃችን Zmeselo የደንበር ጉዳዩማ በውሳኔ ደረጃ ላንዴና ለመጨረሻ ግዜ ተወስኗል፤ ትግባሬው "ፊዚካል ዲማርኬሽኑ" ግን አልተተገበረም። "ቨርችዋል ዲማርኼሽን" ምሉእ ሆኖ ስጋ ለብሶ ኣካል የሚሆነው በ"ፊዚካል ዲማርኼስን" ሲደመደም ነው። አንዱን ይዞ ኣንዱን መተው ዬጤና ኣይደለም። ሊተገበር እዬተቻለ የማይተገበርበት ምክንያት ስላልታዬን ነው። "ፊዚካል ዲማርኼሽን" ቢደረግ ኤርትራችን ትጎዳለች ወይስ ትጠቀመላች?

ድንበር አካባቢ ያሉት የሁለቱ ሃገሮች ህዝቦችማ "ይገባኛል ይገባኛል" ከማለት ወደ ኋላ ኣይሉም። ነገር ግን ውሳኔው በተሰጡት ኮኦርዲኔቶች መሰረት መሬት ላይ ምልክት በማድረግ በማያሻማ መንገዱ፡ ዬትኛው የማን እንደሆነ ማሳዬት ብልህነት ነው። አለበለዚያማ . . . ለቀጣዪ ቁርሾ በር እንደመክፈት ነው። . . . ደሞ የዘነጋሀው ነገር ድንበሩ ከ"ዓጋሜ" ጋር ብቻ ኣይደለም ዬሚያዋስነን፡ ከሌሎች ኢትዮጵያዊ ብሄሮች ጋርም ያዋስነናል። በፍርዱ መሰረት መሬት ላይ "ፊዚካል ዲማርኬሽን" ማድረጉ ጥቅም እንጂ ጉዳት ዬለውም። ምሉእነትን እንጂ ጐዶሎነትን ኣያመለክትም። ለአጭበርባሪዎችና አወናባጆችም በር አይከፍትም፡ ምክንያቱ ምልክቱ መሬቱ ላይ ቁልጭ ብሎ ስለሚመሰክር።

ህገመንግስታችንን በተመለከተ "ቨርችዋሊ ተግብረነዋል" ዬሚሉ ካድሬዎች እንዳያጋጥሙን እንጂ፡ ወዪ "ቨርችዋል"!
:mrgreen:
Zmeselo wrote:
07 Nov 2022, 14:01
I didn't say physical demarcation is bad either, but when you state things like "...ጉዳዩን ላንዴና ለመጨረሻ ግዜ ዘለቄታዊ እልባት ላይ ለማድረስ", it makes it sound like the border is still UNdemarcated.

As for the villagers, they might not know what "virtual demarcation" is but they know from which village they hail from & they know who'se an Agame and who'se not.

As for the constitution, I'm gonna give my personal opinion but the best would be to write to PIA or Zemhet Yohannes for a more thorough response.

The aspects of the constitution still not implemented are those about Free Press & setting of multi-Party Elections.

Yes, weyane is dead but let's see where uncle Sam's hate and undying animosity leads to, hence not to open any cracks for abuse I suggest we should wait for a while.

Meleket wrote:
07 Nov 2022, 04:07
ወንድማችን Zmeselo ሃሳብህ ገብቶናል፡ በሰለጠነ መንገድ በመመለስህም ልባዊ ምስጋናችን ይድረስህ።

ስለ "ፊዚካል ዲማርኬሽን" ስትገልጽ፡ መሬት መንቀጥቀጥ ቢመጣ ያ ያልከው ኮኦርዲኔት እስካለ ድረስ እኮ ችግር የለውም፡ አደጋው የተከሰተበት ቦታ ላይ ማስተካከል ይቻላል። እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች"ቨርቺዋል ዲማርኬሽን" ትርጉም የለውም ወይም አይጠቅምም ኣላልንም እኮ፤ ነገር ግን "በፊዚካል ዲማርኬሽን" ሙሉ ይሁን ምልኣት ይልበስ ነው ያልነው።

ገና ለገና መሬት መንቀጥቀጥ ሊመጣ ይችላል ተብሎ "ፊዚካል ዲማርኬሽንን" ችላ ማለት፡ ህልም ተፈርቶ እንዳለመተኛት ይቆጠራል

እስቲ ኣሁን እውነት ስለ ማተብህ ተናገር፦

አዋሳኝ ደንበር ያሉት የሁለቱ ሃገራት ህዝቦች “ቨርቺዋል ዲማርኬሽን” ምን ማለት እንደሆነ ያውቃሉን? [አራት ሚልየን ነጥቦች]

በአዋሳኝ ደንበር አካባቢ ላሉት የሁለቱ ሃገራት ህዝቦች እንዲሁም ሰራዊት "ቨርቺዋል ዲማርኬሽን" ነው ወይስ "ፊዚካል ዲማርኬሽን" የሚጠቅማቸው? [አራት ሚልየን ነጥቦች]

“ፊዚካል ዲማርኬሽን” በድንበር አካባቢ ያሉትን የሁለት ሃገራት ህዝብ እንዲሁም ሰራዊት የማያሻማና የማያዳግም ምልክት ሆኖ ያገለግላል፡ የሚል አመለካከት እውነት አይደለምን? [አራት ሚልየን ነጥቦች]

አሁን ብረዚደንታችን በመጪው አዲስ የፈረንጆች ዓመት (2023) መባቻ ላይ በይፋ ለህዝብ ንግግር አድርገው፡ “በቅርቡ “ፊዚካል ዲማርኼሽን” አድርገን “ቨርቺዋል ዲማርኬሽኑን” ይበልጥ መሬት ላይ አካል እናለብሰዋለን!" ብለው ቢናገሩኮ፡ (ከአሰግድ አባባል እንዋስና) ይሄ ሁሉ ልክ እረኛ ፈቅዶ ባሰማራው ስፍራ ብቻ እንደሚግጥ የጋማና የቀንድ ከብት የሚነዳ ካድሬ ሁሉ፡ “ፊዚካል ዲማርኬሽን አሁኑኑ” እያለ ያደነቁረናል። እኛ ነጻ እዪታችንን ነው የሰጠነው፤ እይታውም የብዙሃን እዪታ መሆኑን ለማወቅ ነብዪ መሆን ኣይጠይቅም፤ ዬትም ቦታ ያለን ብዙሃን ኤርትራዊን መጠየቅ በቂ ነው።

ሌላው ደግሞ እላይ በጻፍንልህ መልእክት ስለ “ቅዋም” ወይም “ሃገራዊ ህገመንግስት” ትግባሬ ትንፍሽ እንኳ ኣላልክም። ምነው ወንድም ይሄን ያክል ምሁርና ሊቅ ሆነህ በዚህ ጉዳይ ጭጭ ዝም ማለትን መምረጥህ ኣያስተዛዝብምን? የሰማእታት ኣደራ ይሄ ነውን?

Zmeselo wrote:
05 Nov 2022, 08:06
I have nothing against physical demarcation per se, but I believe the most important issue is the ACCEPTANCE of the border as demarcated on a map & individuals with political power in our region to stop being pawns of foreign powers.

The weyane know where the border line is, which they refused to accept for 20 years, yet that didn't stop them from launching rockets long past the border towards Eritrea proper. This is what I mean how important it is, for certain forces near & far to accept the Sovereign right of Eritrea to exist & the God given right of her people to a peaceful existence.

About virtual demarcation: what makes it solid, is the fact that even if God forbid natural disasters like earthquakes for instance occur the coordinates still never change but physical demarcation can always be altered 1 way or the other.

Call me naive, but I want us to instead reach to this level of neighbourly acceptance:

. . .
Meleket wrote:
05 Nov 2022, 02:05
.. .. ..

ኢትዮጵያዊው ጠቅላዪም፥ ድንበሩን በዓለም ምስክሮች ፊት "ፊዚካሊ ዲማርኬት" ለማድረግ ካልተጉ፡ የኤርትራ ህዝብ "ህገመንግስታዊ" መብቱን እንዳይጠቀም እንቅፋት በመሆንና ይህን ሰብአዊ መብቱን በጠራራ ጠሃይ በሰላሙ ዘመንም በመጥለፍ ከመለስ ዜናዊ ባልተናነሰ ሁኔታ ተሳታፊ ሆነዋል ብለን በታሪክ ምዕራፍ እንመዘግባቸዋለን። [አራት ሚልየን ነጥቦች]
:lol:

ኢትዮጵያውያን 'ነጻ ሚዲያዎች'፡ እላዪ ያሰፈርነውን የብዙሃን ኤርትራውያን መልእኽት እባካችሁ፡ ለመላው ሰላም ናፋቂ ኢትዮጵያዊ በሙሉ፡ ለቦለቲካና ለሃይማኖት ኣባቶች በሙሉ አሰሙልን ብለን በፈጣሪ ስም እንማጸናችኋለን። ጠቅላዩኳ ሰምተው እንዳልሰሙ ሊሆኑ ካልፈለጉ በቀር፡ የብዙሃን ኤርትራውያን እዪታ የሆነው ይህ መልእኽት ደርሷቸዋል ብለን እንገምታለን፡ እኛ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች :mrgreen:

Meleket
Member
Posts: 3044
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: ይድረስ ተኢትዮጵያው ጠቅላዪ ኣብዪና ተህወሓቱ ደብረጽዮን እንዲሁም ተመላው የኢትዮጵያ ህዝብና የመንግስት አካላት

Post by Meleket » 31 Dec 2022, 05:32

ኣዲሱ የፈረንጆች ኣመት 2023 "የፊዚካል ዲማርኬሽን" ትግባሬን የምናይበትና በአፍሪካ ቀንድ እንዲሁም በዓለም ዘላቂ ሰላም የሚሰፍንበት ይሆን ዘንድ ተመኝተናል፡ እኛ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር። :mrgreen:

Meleket
Member
Posts: 3044
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: ይድረስ ተኢትዮጵያው ጠቅላዪ ኣብዪና ተህወሓቱ ደብረጽዮን እንዲሁም ተመላው የኢትዮጵያ ህዝብና የመንግስት አካላት

Post by Meleket » 06 Feb 2023, 06:02

Meleket wrote:
04 Nov 2022, 10:44
ይድረስ ተኢትዮጵያው ጠቅላዪ ኣብዪና ተህወሓቱ ደብረጽዮን
እንዲሁም ተመላው የኢትዮጵያ ህዝብና የመንግስት አካላት በሙሉ

ኢትዮጵያውያን ሆይ እንኳን ለዕርቀሰላም አበቃችሁ . . . ፈጣሪ!

እኛ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ ጎረቤቶቻችን ችግሮቻቸውን አውዳሚ በሆነው በጦርና በሰይፍ ከመፍታት ይልቅ፡ በሃሳብ ፍጭትና በውይይት ሲፈቱት ከማዬት የበለጠ የሚያስደስተን ነገር አለ ለማለት እጂግ ይከብደናል። ሰላማችሁ ሰላማችን ነው፡ ህዝባችን በሰላም እንዲኖር የናንተ በሰላም መኖርም የራሱ ትልቅ ሚና ኣለው። እንኳን ለዚህ የጋራ ድል አበቃችሁ፡ ፈጣሪ!

አብዛኞቹ ኤርትራውያን እናንተን የሚመለከት ጥያቄ ግን ኣለን፦

መቼ ነው በሃገራችን በኤርትራና በኢትዮጵያ መካከል ያለውን ድንበር፡ ዓለም ዓቀፍ ታዛቢዎች ባሉበት መልኩ፡ መሬት ላይ ወርዳችሁ ድንበሩን በማመላከት “ዲማርኬት” በማድረግ፡ ጉዳዩን ላንዴና ለመጨረሻ ግዜ ዘለቄታዊ እልባት ላይ ለማድረስ፡ በተግባር የበኩላችሁን የኤርትራ ህዝብና መንግስት በተጨባጭ ሊያዬው የሚችል እርምጃ የምትወስዱት?

ጎበዝ፡ የእርስ በእርሳችሁን የውስጥ ጉዳዮች ለመፍታት ቀነቀጠሮ ወስዳችሁና ቀን ወስናችሁ እየተስማማችሁ፡ እንዴት ነው ከኤርትራ አኳያ ለዘመናት ተንጠልጥሎ ያለን ጉዳይ ለመፍታት ዳተኝነት የምታሳዩት? . . . የኤርትራ ህዝብ እስከ አሁን ድረስ በውል “ቀነ ቀጠሮ ያልተያዘለትን ‘የዲማርኬሽን ጉዳይ’ ” አሁንም በትእግሥት እንዲጠብቅ ነው የምትሹትን? ታድያ ይሄ ነገር ጡር አይደለምን? . . . ህይወቱን ሰውቶ የኢትዮጵያ መከላከያ ሃይልን ጭምር የታደገ የኤርትራ ህዝብ ይሄ ነው ወይ የሚገባው?

ህዝባችን ሲተርት “እግዚኣብሔር ይርኢ፡ የርኢ ድማ!” ይላል፤ “ፈጣሪ ማንኛውንም ኢምንት ዬምታህለውን ግፍ ሳይቀር ያያል፡ በመጨረሻም በተግባር ተኣምራቱን ያሳያል፡ ሚቀጣውን ቀጥቶ . . . ሚቆነጠጠውንም ቆንጥጦ . . .ሚሸለመውንም ሸልሞ . . . ወዘተ” እንደ ማለት ነው። በመሆኑም ቀጠናችን ዘላቂ ሰላም ያገኝ ዘንድ፡ መንግስታችሁ በዓለም ኣደባባይ የፈረመበትን 'ይግባኝ የማይባልበትን' ውል፡ መሪያችሁም በፓርላማችሁ ፊት እንደተቀበሉት የደሰኮሩበትን ውል፡ በተግባር መሬቱ ላይ ወርዳችሁ የማያዳግም ስራ በመስራት የድንበሩን ጉዳይ ትደመድሙት ዘንድ እንጠይቃችኋለን።

ለዚህ ጉዳይ የምትሰጡት ምላሽ፡ እውነተኛውን ማንነታችሁን ገላጭ ነው። ለመጪው የቀጠናችን ትውልድ ማስተላለፍ የምትሹት፡ ለዘመናት የሚቀጥል አውዳሚ ቍርሾን ነው ወይስ የሰላምና የትብብር መንፈስን . . . መመዘኛችን፡ ለዚህ ጥያቄያችን የምትሰጡት “በግዜም” የሚለካ ምላሻችሁ ነው።

ይህ መልእክታችን የኢትዮጵያ ፖለቲከኞችን ብቻ ሳይሆን የሃይማኖት አባቶችንና የሃገር ሽማግሌዎችንም በሙሉ ይመለከታል።

ይሄን መልእክታችንን መላው ኢትዮጵያዊ ነጻ ሚዲያዎች ለመላው ኢትዮጵያዊ ይደርስ ዘንድ ታስተላልፉልን ዘንድም በወንድማዊ መንፈስ እንጠይቃለን።

ሰላምና ጤና እድገትም ጭምር ለመላው ለቀጠናችን ህዝብ እየተመኘን፡ ይሄን ኤርትራዊ ጥያቄያችንን እኛ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ በኤርትራዊ ጭዋነትና ኩራት ትህትናም ጭምር ስናቀርብ፡ እንደ ታሪክነቱም ለዘለዓለም በማይጠፋው ቀለም፡ በኢትዮጵያውያን ኅሊና ውስጥ ይመዘገብልን ዘንድም ነው። [አራት ሚልየን ነጥቦች]
:mrgreen:

ግልባጭ፦ ለፈጣሪና ለእናቱ ለመላእክቶቹም

ወንድማማቾች እንዲህ በጠረጼዛ ዙርያ ተወያይተው ለችግሮቻቸው መፍትሄ ሲያበጁ ማዬት እጅግ ደስ ይላል!
ከዛሬ ጀምሮም "ኢትዮጵያ ትቅደም" እንደሚለው የደርጎቹ መፈክር፡ ትግራዮች ሲያሾሩት የነበረው "ትግራይ ትስዕር" የሚለው መፈክር "ትግራይ ትድመር!" በሚለው መፈክር እንደሚተካ ተስፋ እንዳደርጋለን፡ እኛ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር።
:mrgreen:

ይህ ውይይት ስለ ዘላቂው የቀጠናችን ሰላምም በማሰብ፡ የሰው ወርቅ እንደማያደምቅ ኣጢኖ "በፊዚካል ዲማርኬሽን" ዙርያም ኣንድ መቋጫ ላዪ እንደሚደርስ ተስፋ እናደርጋለን! ያኔም ያፍሪካ ቀንድ ሰላም ፈላጊ ህዝቦች የድል ቀን ተብሎም በድምቀት ይከበራል። https://mereja.com/forum/viewtopic.php?f=2&t=308857& :mrgreen:

Meleket
Member
Posts: 3044
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: ይድረስ ተኢትዮጵያው ጠቅላዪ ኣብዪና ተህወሓቱ ደብረጽዮን እንዲሁም ተመላው የኢትዮጵያ ህዝብና የመንግስት አካላት

Post by Meleket » 07 Feb 2023, 05:08

Meleket wrote:
06 Feb 2023, 06:02

Post Reply