Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
temari
Member
Posts: 3743
Joined: 28 Dec 2014, 21:18

AU released a statement, ignores all clarification requests of TPLF

Post by temari » 06 Oct 2022, 17:49

TPLF wanted session of hostilities ASAP, involvement of international actors and guarantors alongside AU and guarantee for the safety of its negotiation team among others.

AU today released a statement but none of TPLF's concerns were mentioned let alone addressed. TPLF's clarification requests were all ignored. This made some Tigreans and TPLF supporters very angry.


Sam Ebalalehu
Member
Posts: 3639
Joined: 23 Jun 2018, 21:29

Re: AU released a statement, ignores all clarification requests of TPLF

Post by Sam Ebalalehu » 06 Oct 2022, 18:17

ሶስቱም ጥያቄዎች AU ሊመልሰው የሚችለው አይደለም። ውይይቱ በሚካሄድበት ወቅት የኢትዮጵያ መንግሥት TPLF እንደጠየቀው ጦርነቱን እንዲያቆም ሊጠየቅ ይችላል። ውሳኔው ግን የኢትዮጵያ መንግሥት ነው።
ሁለተኛው ጥያቄ ለ AU ስድብ ነው። እናንተን አናምንም ኢንተርናሽናል ታዛቢዎች ለተደራዳሪዎቻቸው ደህንነት ዋስትና የሚሰጡ እንፈልጋለን ነው። ማንን ነው ለደህነታቸው የሚፈሩት ? ለደህንነታቸውስ ዋስተና ለመስጠት ማን ይፈርማል።
የኢትዮጵያ መንግሥት ደቡብ አፉሪካ ውስጥ የእነሱን ተደራዳሪ ማሰር እንደማይችል ያውቃሉ።
ጎበዝ እነዚህ ሰዎች የሆነ ነገር ያጨሳሉ። ምንም የሚያስቡት አይጥምም።

eden
Member+
Posts: 9193
Joined: 15 Jan 2009, 14:09

Re: AU released a statement, ignores all clarification requests of TPLF

Post by eden » 06 Oct 2022, 18:33

የሁለት ውታፍ ነቃዮች ወግ

Thank you both for the laugh lol

sarcasm
Senior Member
Posts: 10186
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Re: AU released a statement, ignores all clarification requests of TPLF

Post by sarcasm » 06 Oct 2022, 18:48

"የአፍሪካ ሕብረት ይዞት የወጣው እንደ ቀልድ ነው ያየሁት፤ ብዙ አስቂኝ ጉዳዮች አሉት . . . በጣም የገረመኝ October 8 Sunday ነው የሚለው፤
October 8 ደግሞ Sunday አይደለም . . . " :lol:


Sam Ebalalehu
Member
Posts: 3639
Joined: 23 Jun 2018, 21:29

Re: AU released a statement, ignores all clarification requests of TPLF

Post by Sam Ebalalehu » 06 Oct 2022, 19:22

Eden የመኖች የመለስ ዘመዶች እንዳያደራድሩን ለራሳቸውም ሰላም ካጡ ሰነበቱ። ምርጫ የለም የ አፍሪካኖችን ችግር አፍሪካኖች ናቸው መፍታት ያለባቸው መፈታት ከቻለ። ግን አታስቢ። ነገሩ የሚቋጨው በድርድር አይደለም።

Weyane.is.dead
Member+
Posts: 6796
Joined: 19 Oct 2017, 11:19

Re: AU released a statement, ignores all clarification requests of TPLF

Post by Weyane.is.dead » 06 Oct 2022, 19:39

Low iq weyanes make me laugh :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:
Can you believe these idiots used to lead Ethiopia. Ethiopians must be feeling very relieved they're being led by 3rd graders from the mountains of adwa.

Abdisa
Member+
Posts: 5732
Joined: 25 Apr 2010, 19:14

Re: AU released a statement, ignores all clarification requests of TPLF

Post by Abdisa » 06 Oct 2022, 19:52

The AU statement omitted the name Tigray in stark contrast to the Western media reporting that portrays the war as a conflict between Ethiopia and Tigray by elevating the tiny Kilil of Tigray to a state status, hence feeding the TPLF terrorists a steady diet of lies to fatten them up for the slaughter. :mrgreen: :mrgreen:

eden
Member+
Posts: 9193
Joined: 15 Jan 2009, 14:09

Re: AU released a statement, ignores all clarification requests of TPLF

Post by eden » 06 Oct 2022, 19:59

ወይ ጉዴ፣

ያራት ኪሎ ውታፍ ነቃዮች በአዲ ሃሎ ውታፍ ነቃዮች ሲታገዙ ማየት እንዴት እንደሚያስቅ

ለውታፍ ነቀላም መተጋገዝ አስፈለገ lol

Fed_Up
Senior Member+
Posts: 20403
Joined: 15 Apr 2009, 10:50

Re: AU released a statement, ignores all clarification requests of TPLF

Post by Fed_Up » 06 Oct 2022, 21:35

eden wrote:
06 Oct 2022, 19:59
ወይ ጉዴ፣

ያራት ኪሎ ውታፍ ነቃዮች በአዲ ሃሎ ውታፍ ነቃዮች ሲታገዙ ማየት እንዴት እንደሚያስቅ

ለውታፍ ነቀላም መተጋገዝ አስፈለገ lol
አጋሜው

ዝም ብለህ አትንዠርዠር ገመዱ የተፈታ መስሎሓል:: የወያኔ ፍፃሜው ድርድር መስሎሻል:: የጋማ ከብት ተንከባባላይ:: አቧራ ይፈለግልህ?

Horus
Senior Member+
Posts: 30652
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: AU released a statement, ignores all clarification requests of TPLF

Post by Horus » 06 Oct 2022, 22:08

የአፍሪካ መግለጫ በአንድ ነገር አልተመቸኝም ። አንድም ቦታ የኢትዮጵያን መንግስት በስም አይጠቅስም ይህም ይሆነ ትህነግ ፣ የትግሬ ጦር፣ ወይም የትግሬ መንግስት ላለማለት ነው ። ይህ በፍጹም ትክክል አይደለም ። "the twp parties' ነው የሚላቸው ። እሺ አሁን የኢትዮፌዴራል መንግስት ከማን ጋር ነው ድርድር የሚያደርገው ።
(1) የኢትዮጵያ መንግስት ድርድር የሚያደረገው ከትግሬ መንግስት ጋር ከሆነ ዛሬ ላይ ህጋዊ የትግሬ መንግስት አለ ወይ? በሕገ ወጥ ምርጫ አይደለም ወይ ደብሬ ፕሪዚዳንት የሆነው?
(2) ከትህነግ ጋር ከሆነ ብልጽግ ና ከመጣ በኋላ ትህነግ የሚባል ህጋዊ ፓርቲ በምርጫ ቦርድ የተመዘገበ ፓርቲ በኢትዮጵያ አለው ወይ?
(3) ድርድሩ ከትግሬ ጦር ጋር ከሆነ ይህ የጎሬላ ሪቤል ቡድን ስለሆነ እንዴት ከዚትዮጵያ መንግስት እኩል 'ዘ ቱ ፓርቴስ ' የሚል የተደራዳሪነት እስታተስ ይሰጣቸዋል?

እናም ይህ ከኢትዮጵያ ጋር ድርድር የሚያደርገው የትግሬ ቡድን ምን ስልጣን አለው? ስምምነት ቢደረገስ ለዚህ ስምምነት ተጠያቂ የሚያደርገው ምን ህጋዊነት አለው?

እንዴት ተብሎ ነው ኢትዮጵያ ስም የለሽ ተደራዳሪ ፓርቲ የሚለውን ስም የተቀበለውችው?

ከዚያ በተረፈ አንድ ነገር ልበል !!!

በጦርነት የተሸነፈ ቡድን በድርድር ትሪቲ አያሸንፍም ። ከጦርነት በኋላ የሚደረግ ድርድር ሁልግዜ የጦርነቱን ውጤት በወረቀት ላይ አስፍሮም ወደ ስምምነት መለወጥ ነው አላማው! ማለትም ኢትዮጵያ ትክክለኛ ተደራዳሪዎች ካሏት ማለት ነው ። አንድ ቡድን ወይም አገር በጦርነቱ ወስጥ ያላገኘውን ሚዛን በድህረ ጦርነት ድርድር ሊያገኝ አይችልም! የፖለቲካ ሎጂክ ይቃረናል!

እና ትህነግ ምንም አይነት የተለየ ድርሻ ሊያገኝ አይችልም! ወልቃይትና ራያን በጦር መያዝ አልቻለም፣ አሁን በድርድር ወልቃትና ራያ ሲሰጠው አይችልም።

እናሳ ምንድን ነው የዚህ ድርድር ፋይዳ ለትግሬ? መብራትና ዉሃ ማስገባት ነው በቃ!

@@
Member
Posts: 1400
Joined: 05 Dec 2014, 11:35

Re: AU released a statement, ignores all clarification requests of TPLF

Post by @@ » 07 Oct 2022, 07:15

no one respects losers :lol: :lol: :lol:


Sam Ebalalehu
Member
Posts: 3639
Joined: 23 Jun 2018, 21:29

Re: AU released a statement, ignores all clarification requests of TPLF

Post by Sam Ebalalehu » 07 Oct 2022, 08:14

In this dicussion Horus has nailed it. ድርድር ለማድረግ ተደራዳሪዎቹ ህጋዊ ቁመና ሊኖራቸው የግድ ነው። Horus በ ትክክል እንዳስቀመጠው TPLF ህጋዊ ቁመና የለውም። ያ የትላንት Herman Cohen's tweet እንድናስታውስ ያስገድደናል።

Post Reply