Page 1 of 1

Kana TV - Red Fox Business P.L.C., the local Datacenter Company

Posted: 06 Oct 2022, 16:29
by temari

Re: Kana TV - Red Fox Business P.L.C., the local Datacenter Company

Posted: 06 Oct 2022, 17:30
by Sam Ebalalehu
Thanks ተማሪ። ሑለቱንም ዛሪ ፓስት ያረከውን እስከመጨረሻው ተከታተልኩ። ተደስችበታለሁ። ኢትዮጵያ ውስጥ ለመጨረሻ ገዜ በነበርኩበት ወቅት የተገነዘብኩት ነገር ቢኖር በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ መስክ ጅማሮ አለመኖሩን ነበር። ባለፍት ጥቂት አመታት ደስ የሚል እንቅስቃሴ እየታየ ነው። ተስፋ ሰጭ ነው።