Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 11071
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Uhuru Kenyatta charged by the ICC with orchestrating crimes against humanity in 2007-08

Post by Abere » 06 Oct 2022, 10:42

Uhuru Kenyatta charged by the ICC with orchestrating crimes against humanity in 2007-08

https://www.coalitionfortheicc.org/cases/uhuru-kenyatta

Horus
Senior Member+
Posts: 30855
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: Uhuru Kenyatta charged by the ICC with orchestrating crimes against humanity in 2007-08

Post by Horus » 06 Oct 2022, 12:40

አበረ፣
ይህ በሩሲያ የስለላ ጥበብ ኮምፕሮማት ይባላል። ሩስኪዎች አንድን ሰው ታዛዥ ሰላይ ለማድረግ አንድ ቆሻሻ ነገር እንዲሰራ አድርገው ሬኮርድ ይዙበታል ። እኛ አበሾች አር ማስነካት የምንለው ነው ። ከዚያ የምንልህን ካላደረክ ጉድህን አውጥተን እናከስምሃለን ይሉታል ማለት ነው። እነሱ ብላክ ሜይሊንግ ይሉታል፣ እኛ አበሾች ፈስ ያለበት ዝላይ አይችልም እንለዋለን።

ኡሁሩ ኬኒያታ ልክ ሱዳኑ መሪ አይ ሲ ሲ ልክ እንደ ሰርቪያው ስው ሊከሱት አር አስነኩትና እንጅ እጅግ አደግዳጊ ያሜሪካን አሽከር አደረጉት ። ዛሬ ይህው የመታሰር አደጋ ሳይሆን ያገር አስታራቂ ሆነ። ይገርማል!

እኔ ያለኝን ጥርጣሬ ልንገርህ! የዛሬ አመት አቢይ አህመድ በቅጽበት መላ ኢትዮጵያን በተቃረነ መንገድ ሃሳቡን ለውጡ ኖሞር ንቅናቄ ያቆመው በቀጥታ ባሜሪካ ኮምፕሮማት (ኮምፕሮማይዘድ ማለት ነው በሩስኪ) አድርገውት ነው ። ያን ያስነኩር አር ምን እንደ ሆነ ወደፊት ታሪክ ያወጣዋል ።

Abere
Senior Member
Posts: 11071
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: Uhuru Kenyatta charged by the ICC with orchestrating crimes against humanity in 2007-08

Post by Abere » 06 Oct 2022, 14:38

ሆረስ፥

---የአገራችን ህዝብ ግን እውነቱን ማወቅ አለበት። ሽማግሌ ማለት ቀላል ነገር አይደለም። በተለይ ደግሞ በአንድ ልዑላዊት አገር ጉዳይ የሚልዮኖችን ህይወት የቀጠፈ። በምዕራቡ አገር እንኳን አንድ የፍርድ ቤት ዳኛ እንድ መረጥ እና ስልጣኑ እንድ ጸድቅለ(ላ)ት የሰውየው/ሴትዮዋ /የኋላ ታሪክ ይመረመራል ( should have back ground check clearance) ። ኡሁሩ የተከሰሰበት ወንጅል እጅግ ግዙፍ ነው - መጠርጠሩ ብቻ እራሱ በቂ ምክንያት ነው። He was on reputation backlist. በስብዕናው ላይ ጥቁር ነጥብ ተመዝግቦበታል - ባህረ-መዝገቡ ውስጥ አለበት።ታዲያ የኢትዮጵያ እርካሽ ሰው መጫዎቻ ነች እንደ? This itself disqualifies him.

---የአገሬ ሰው <መላም የለው መላም የለው ውሽልሽል ነው እርቁ....>ይላል። Third world country thug they themselves are genocidal for they have bloods of innocent people on their hand. የአፍሪካ የድሃ ሞት ከፈረንጅ ውሻ ሞት ያነሰ - ሃዘኑም የቀዘቀዘ ነው። ሚድያ አይሸፍነው::

----ቁም ነገሩ ወያኔን የማዳና እርብርብ ነው። የአብይ አህመድ ኦነግ-ብልጽግና እና የወያኔን በዕርቅ የመደላለስ ጉዳይ። ይህ ደግሞ ኢትዮጵያን ይጎዳል። ምክንያቱ ኦነግ እና ወያኔ ከኢትዮጵያ ህዝብ ጋር የማይታረቅ ቅራኔ በመካከላቸው አለ። ይህ ቅራኔ የሚፈታው ወያኔ እና ኦነግ ሲጠፉ ብቻ ነው። የተደለሰው ሰባራ በአጭር ጊዜ ያፈሳል - ደም ያንዠረዥራል። ግጭቱ ይቀጥላል።

Horus wrote:
06 Oct 2022, 12:40
አበረ፣
ይህ በሩሲያ የስለላ ጥበብ ኮምፕሮማት ይባላል። ሩስኪዎች አንድን ሰው ታዛዥ ሰላይ ለማድረግ አንድ ቆሻሻ ነገር እንዲሰራ አድርገው ሬኮርድ ይዙበታል ። እኛ አበሾች አር ማስነካት የምንለው ነው ። ከዚያ የምንልህን ካላደረክ ጉድህን አውጥተን እናከስምሃለን ይሉታል ማለት ነው። እነሱ ብላክ ሜይሊንግ ይሉታል፣ እኛ አበሾች ፈስ ያለበት ዝላይ አይችልም እንለዋለን።

ኡሁሩ ኬኒያታ ልክ ሱዳኑ መሪ አይ ሲ ሲ ልክ እንደ ሰርቪያው ስው ሊከሱት አር አስነኩትና እንጅ እጅግ አደግዳጊ ያሜሪካን አሽከር አደረጉት ። ዛሬ ይህው የመታሰር አደጋ ሳይሆን ያገር አስታራቂ ሆነ። ይገርማል!

እኔ ያለኝን ጥርጣሬ ልንገርህ! የዛሬ አመት አቢይ አህመድ በቅጽበት መላ ኢትዮጵያን በተቃረነ መንገድ ሃሳቡን ለውጡ ኖሞር ንቅናቄ ያቆመው በቀጥታ ባሜሪካ ኮምፕሮማት (ኮምፕሮማይዘድ ማለት ነው በሩስኪ) አድርገውት ነው ። ያን ያስነኩር አር ምን እንደ ሆነ ወደፊት ታሪክ ያወጣዋል ።

Abere
Senior Member
Posts: 11071
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: Uhuru Kenyatta charged by the ICC with orchestrating crimes against humanity in 2007-08

Post by Abere » 06 Oct 2022, 14:54

Is it coincidence or natural, one thugs representing to mediate another thug?

TPLF is black listed in the international terrorist database; and Uhuru Kenyatta was charged by ICC for crime against humanity.

Post Reply