Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 30652
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ወልቂጤ ዩኒቨሪቲ አዲስ ማለዳን በሚሊዮኖች ካሳ ከሶ ከቢዝነስ ሊያስወጣው ነው !! You Tubeን ኮንታክት አድርጎ ማዘጋትም ይቻላል!

Post by Horus » 05 Oct 2022, 22:12

ፈረንጅ ዊዝደም ሲናገር The fruit doesn't fall far from the tree ይላል! በካልቸሩ ሌብነት ተጸያፊው ጉራጌ የትምህርት ዲግሪን መሸጥ በሚያክል እጅግ እጅግ አሳፋሪ ወንጀልና የሞራል ውድቀት ጋር ሊያቅሽሽ የሞከረን ሳንቲም አሳዳጅ ሚዲያ ተብዬ ከቢዝነስ የሚያስወጣው ክስና ቅጣት ውስጥ እንዲማቅቅ በማድረግ ለሌሎች ቆሻሻ ሌቦች ሁሉ ትምሀር እንዲሆን ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ምህረት አልባ የህግ ዱላ እንዲያሳርፍበት ያስፈልጋል