Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Fed_Up
Senior Member+
Posts: 20574
Joined: 15 Apr 2009, 10:50

8ንቱን ቅድመሁኔታ አስቀምጦ ሲፎልል የነበሩት የወያኔ ቀበጥ መሪዎች ፋኖ የመቀሌን በር ሲያንኳኳ...

Post by Fed_Up » 05 Oct 2022, 16:48

..... ስምንቱን ቅድመሁኔታ የተባሉት እንደ ትኩስ ድንች መሬት ላይ ወርዉረው ጫማ ስመው ለምነው አስለምነው ወደ ደቡብ አፍሪካ one way ትኬት ቆርጠው ላሽ ሊሉ ነው

ኣይ የአጋሜ ህዝብ .... አሁንስ ምን ትላለህ? ወያኔ አስደግፋህ ራሷል ልታድን እግር መሳም ጅመረች:: ለምን ብለህ አትጠይቅም? ለዚህ ነበር የማይተኩ 900,000 ልጆችህን ያስረከብክ? እምጽፅፅፅፅፅፅ

ዴዴብሁላ ቱፍፍፍፍ ቱፍፍፍፍ ቱፍፍፍፍ