Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 30837
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

በገሬኖ ገርጊስ አዳብና ውጣቱ በጣም ነበር የሚጣበሰው !!!

Post by Horus » 05 Oct 2022, 02:49

እኔ በጣም የማውቀው ገሬኖ ስላሴን ነው ። ገሬኖ በሰሜን ሶዶ ከአማውቴ ወደ ምዕራብ ወደ አይመለል ባለው አቅጣጫ ያለ አገር ነው ። በጊዮርጊስ ክብር ቀን የተደረገ የወጣቶች መገናኛ፣ መተዋውቂያ፣ መጣበሺያ፣ መተጫጫ በአል ነው ። ይህ አስገራሚ ባህል ነው ፣ገና እስከ ጥቅምት አቦ (ጥቅምት አምስት ይቀጥላል)። በተለይ ካዲሳባ የመጡ ወጣቶች ያገር ቤት ወንድና ሴት ዕጮኛ አግኝተው ይመለሳሉ! ይህ ለክስታኔ ማህበረሰብ ጥንካሬ ድንቅ ነው!