-
- Senior Member
- Posts: 11832
- Joined: 04 Aug 2018, 13:15
-
- Senior Member
- Posts: 11832
- Joined: 04 Aug 2018, 13:15
-
- Member+
- Posts: 6100
- Joined: 13 Apr 2009, 13:26
Re: Birhanu Nega flipping TPLF education policy upside down
Biramtu Hodo Nega, is not known for running a small factory let alone a huge academic institution. The PFDJ right hand man is noted for eating BIG and defecating LARGE.
-
- Senior Member
- Posts: 11832
- Joined: 04 Aug 2018, 13:15
Re: Birhanu Nega flipping TPLF education policy upside down
You seem to be fixated on his eating habit & p-oop schedule. Only a sick person would think about someone’s belly & azzhole.
-
- Senior Member+
- Posts: 30903
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Re: Birhanu Nega flipping TPLF education policy upside down
ሰላም፣
ለዚህ ነውኮ ብርሃኑን አምርረው የሚጠሉት! አንተ ላትስማማኝ ትችላለህ ! ጉራጌ ሌብነትን ይጸየፋል! ጉራጌ በጥረት ያምናል! ብርሃኑ የሚያደርገው ነገር ያደገበት የቤቱ ቫልዩና ኤቲክስ ነው ።
በቃ! 1 ሚሊዮን ተማሪ ተፈትኖ 2 መቶ ሺ ማለት 20% ብቻ ነው ዩኒቨርሲቲ ሊገባ የሚችለው!!! 80% ወዳቂ ነው ይህ ነው እያንዳንዱ ተማሪ ማወቅ ያለበት!!!
ልድገመው ኢትዮጵያ 120 ሚሊዮን ሕዝብ አላት ። 31 ሚሊዮን ተማሪዎች አላት ። ከዚያ ውስጥ 500 ሺ ወይም ግማሽ ሚሊዮን ዛሬ ላይ ዩኒቨርሲቲ ውስት ናቸው ። ማለትም 30 ሚሊዮን K-12 ውስት ነው ያሉት ። ከ30 ሚሊዮኑ 12ኛ ፈተና የሚወስዱት 1 ሚሊዮን ብቻ ናቸው ማለትም 3% ። ከነዚህ ኮሌጅ የሚገቡት 200 ሺ ናቸው ማለትም 0.7%! ስለዚህ በዛሬትይ ኢትዮጵያ አንደኛ ክፍል ከሚጀምሩ ተማሪዎች ከ 12 አመት በኋላ ኮሌጅ የሚገቡት 1 ከ100 በታች ነው ። ከ100 ጀምሪ አንዱ ብቻ ነው ኮሌጅ የሚገባ!! በቃ ጥራት ማለት ይህ ነው ! የአሜርካ ከ4ኦ እስከ 50 % ይደሳል!!!

Last edited by Horus on 08 Oct 2022, 14:06, edited 1 time in total.
-
- Senior Member
- Posts: 11832
- Joined: 04 Aug 2018, 13:15
Re: Birhanu Nega flipping TPLF education policy upside down
BS! You again rolled back into you tribal cocoon. There are Gurage, Amhara, Oromo, and Tigrean thieves. An angelic tribe exists only in your biased mind.
-
- Senior Member+
- Posts: 30903
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Re: Birhanu Nega flipping TPLF education policy upside down
አቶ ሰላሞ
ስንቴ ልንገርህ እኔ ወደ ትራይሊዝም አልተመለስኩም ፣ ጉራጌ አይሰርቅም ! ከሰረቀ ከጉራጌነት ይወጣል! ይህ የማይለወጥ እምነታችን ነው! አሁን ያሻህን እመን!! ያ እስር ቤት የገባው የሲዳማ ሌባኮ መላ ቤተሰቡ ናቸው አብረው ይሰርቁ የነበሩት!
ቶቶት ማለት ትጋት ማለት ነው!!! ቶቶቴ ጉራጌ ይባላል! ጉራጌ አይሰርቅም! ይጥራል! ይተጋል! ስንቴ ልንገርህ የጉራጌ ኢቶስ ነው! አበቃሁ !!
ስንቴ ልንገርህ እኔ ወደ ትራይሊዝም አልተመለስኩም ፣ ጉራጌ አይሰርቅም ! ከሰረቀ ከጉራጌነት ይወጣል! ይህ የማይለወጥ እምነታችን ነው! አሁን ያሻህን እመን!! ያ እስር ቤት የገባው የሲዳማ ሌባኮ መላ ቤተሰቡ ናቸው አብረው ይሰርቁ የነበሩት!
ቶቶት ማለት ትጋት ማለት ነው!!! ቶቶቴ ጉራጌ ይባላል! ጉራጌ አይሰርቅም! ይጥራል! ይተጋል! ስንቴ ልንገርህ የጉራጌ ኢቶስ ነው! አበቃሁ !!
-
- Senior Member
- Posts: 11832
- Joined: 04 Aug 2018, 13:15
Re: Birhanu Nega flipping TPLF education policy upside down
ጉራጌ በኢትዮዽያ ሙሉ እንደአሸን ፈሶ ይኖራልና ስለእንድብር ጉራጌ ባላውቅም ምዕራብና ምስራቅ ሸዋ እንዲሁም አዲስ አበባ ስላሉት ጉራጌዎች ጠንቅቄ አዉቃለሁ በዝምድናም አብሬ ኖሬያለሁ። ስለዚህ አትቀባጥር።
ጉራጌ ሙልጭ አድርጎ ይሰርቃል። አንተ ከማህበር አስወጣኸው አላስወጣኸው፣ ጉራጌነቱን ወደአማራ ወይንም ትግሬነት አትለውጠውም፤ ዘር እኮ የፖለቲካ ድርጅት አይደለም። እንዲያውም የንግድ ማጭበርበርን ኢትዮዽያ ዉስጥ ያስፋፉት የጉራጌ ቸርቻሪዎች ናቸው። በደርግ ጊዜ ያደርጉት የነበረውን አጸያፊ ሌብነት በደንብ አውቃለሁ። ወያኔዎችን ማጭበርበር ያስተማራችኋቸው እናንተ ናችሁ። ብዙ አታናግረኝ፣ ብዙ ስለማውቅ።
ጉራጌ ሙልጭ አድርጎ ይሰርቃል። አንተ ከማህበር አስወጣኸው አላስወጣኸው፣ ጉራጌነቱን ወደአማራ ወይንም ትግሬነት አትለውጠውም፤ ዘር እኮ የፖለቲካ ድርጅት አይደለም። እንዲያውም የንግድ ማጭበርበርን ኢትዮዽያ ዉስጥ ያስፋፉት የጉራጌ ቸርቻሪዎች ናቸው። በደርግ ጊዜ ያደርጉት የነበረውን አጸያፊ ሌብነት በደንብ አውቃለሁ። ወያኔዎችን ማጭበርበር ያስተማራችኋቸው እናንተ ናችሁ። ብዙ አታናግረኝ፣ ብዙ ስለማውቅ።
-
- Senior Member
- Posts: 11832
- Joined: 04 Aug 2018, 13:15
-
- Senior Member+
- Posts: 30903
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Re: Birhanu Nega flipping TPLF education policy upside down
ሰላም ዉሸታም!Selam/ wrote: ↑08 Oct 2022, 14:30ጉራጌ በኢትዮዽያ ሙሉ እንደአሸን ፈሶ ይኖራልና ስለእንድብር ጉራጌ ባላውቅም ምዕራብና ምስራቅ ሸዋ እንዲሁም አዲስ አበባ ስላሉት ጉራጌዎች ጠንቅቄ አዉቃለሁ በዝምድናም አብሬ ኖሬያለሁ። ስለዚህ አትቀባጥር።
ጉራጌ ሙልጭ አድርጎ ይሰርቃል። አንተ ከማህበር አስወጣኸው አላስወጣኸው፣ ጉራጌነቱን ወደአማራ ወይንም ትግሬነት አትለውጠውም፤ ዘር እኮ የፖለቲካ ድርጅት አይደለም። እንዲያውም የንግድ ማጭበርበርን ኢትዮዽያ ዉስጥ ያስፋፉት የጉራጌ ቸርቻሪዎች ናቸው። በደርግ ጊዜ ያደርጉት የነበረውን አጸያፊ ሌብነት በደንብ አውቃለሁ። ወያኔዎችን ማጭበርበር ያስተማራችኋቸው እናንተ ናችሁ። ብዙ አታናግረኝ፣ ብዙ ስለማውቅ።
የወረወከውን ለምን በፋክት አትደግፍም፣ አቅርብ በፋክትና ምስል ደግፈህ በቀንና በኢቬንት ደግፈህ፣ የትና መችሄ ደግፈህ ... አንተ ክጉራጌ ጋር ኢሹ አለህ
-
- Senior Member
- Posts: 11832
- Joined: 04 Aug 2018, 13:15
Re: Birhanu Nega flipping TPLF education policy upside down
እኔ እንዳተ ካለው ቀዳዳ ሽማግሌ ጋር እንጂ “ኢሹ” ያለኝ፣ ከሌላ ከማንም ህብረተሰብ ጋር “ኢሹ” የለኝም። ሌባና አጭበርባሪ ሌላው ብሄር ነው እንጂ፣ ጉራጌ መለዕክ ነው ብዬ ያንተን ቱሪናፋ ስላላስተጋባሁ፣ ዘለህ እዛው መሸሸጊያ ጎጥህ ተከተህ ጉራጌን ትጠላለህ ትለኛለህ? እኔ እንዳንተ የዘቀጥኩና የነቀዝኩ አይደለሁም። ማፈሪያ!
እኔ ብርሃኑን በደንብ አውቀዋለሁ። ጥርትና ፅድት ያለ ኢትዮዽያዊ ስለሆነና፣ ስለሁሉም ኢትዮዽያኖች ደህንነትና እድገት ስለሚንገበገብና ራዕዩን ስለማውቅ አከብረዋለሁ እደግፈዋለሁ። የጉራጌ ሹካና ማንካ ከሁሉም አለም አንደኛ ነው፣ ፅድቅ ብቻ እንጂ ኩነኔ የሚባል አይነካካንም የሚል እንዳንተ ያለ ወሽካታ የጉራጌ ደጋፊ እንዳለው ቢያውቅ፣ በእርግጠኛነት ያስታውከዋል።
አንተ እንዲያውም ድሮ አየር-በአየር ከሚያጭበረብሩት ቀፉፊ የመርካቶ ነጋዴዎች አንዱ ሳትሆን አትቀርም። የውሸትህ ብዛት የገዛሁትን ሸሚዝ በሳልባጅ ሸሚዝ ለውጦ አሽጎ የሰጠኝን የተረገመ የገበያ አዳራሽ ጉራጌ ነው የምታስታውሰኝ። ደግመህ “ኢሹ” አለህ ብትለኝ በጥፊ ነው የምልህ። ቅሌታም ጎጠኛ!

Horus wrote: ↑08 Oct 2022, 20:42ሰላም ዉሸታም!Selam/ wrote: ↑08 Oct 2022, 14:30ጉራጌ በኢትዮዽያ ሙሉ እንደአሸን ፈሶ ይኖራልና ስለእንድብር ጉራጌ ባላውቅም ምዕራብና ምስራቅ ሸዋ እንዲሁም አዲስ አበባ ስላሉት ጉራጌዎች ጠንቅቄ አዉቃለሁ በዝምድናም አብሬ ኖሬያለሁ። ስለዚህ አትቀባጥር።
ጉራጌ ሙልጭ አድርጎ ይሰርቃል። አንተ ከማህበር አስወጣኸው አላስወጣኸው፣ ጉራጌነቱን ወደአማራ ወይንም ትግሬነት አትለውጠውም፤ ዘር እኮ የፖለቲካ ድርጅት አይደለም። እንዲያውም የንግድ ማጭበርበርን ኢትዮዽያ ዉስጥ ያስፋፉት የጉራጌ ቸርቻሪዎች ናቸው። በደርግ ጊዜ ያደርጉት የነበረውን አጸያፊ ሌብነት በደንብ አውቃለሁ። ወያኔዎችን ማጭበርበር ያስተማራችኋቸው እናንተ ናችሁ። ብዙ አታናግረኝ፣ ብዙ ስለማውቅ።
የወረወከውን ለምን በፋክት አትደግፍም፣ አቅርብ በፋክትና ምስል ደግፈህ በቀንና በኢቬንት ደግፈህ፣ የትና መችሄ ደግፈህ ... አንተ ክጉራጌ ጋር ኢሹ አለህ
Last edited by Selam/ on 09 Oct 2022, 09:19, edited 2 times in total.
-
- Senior Member
- Posts: 11832
- Joined: 04 Aug 2018, 13:15
Re: Birhanu Nega flipping TPLF education policy upside down
አንተ ሆረስ የምትባል ወናፍ፣ እንዲያውም አብይን የምትጠላበት ዋና ምክንያት አማራና ኦሮሞ ስለሆነ ነው። እንደዛ ባይሆንማ የሱን አጀንዳ የሚያስፈጽሙትን ሁሉም የካቢኔ አባላት ትቃወም ነበር። ግን የዘር ነገር ስነ-ልቦናህን ጨቁኖ ስለያዘው፣ ብርሃኑ ሲሞገስ ዘለህ ለማጨብጨብ ትነሳለህ፣ ወቀሳ ሲደርስበት ደግሞ የጉራጌ ካርድህን መዘህ ትከራከራለህ።
ትልቅ ሰው አይደለህም እንዴ? ጭንጋፍ!
ትልቅ ሰው አይደለህም እንዴ? ጭንጋፍ!
-
- Senior Member
- Posts: 11832
- Joined: 04 Aug 2018, 13:15
-
- Member+
- Posts: 9902
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Re: Birhanu Nega flipping TPLF education policy upside down
ጉራጌ ኡይሰርቅም?
ይሄ ግራ ያጋባል። ድሮ ወደ አዲስ አባባ ስንሄድ (ከክፍለ ሃገር ማለት ነዉ) ከጉራጌ ኪስ አዉላቂ፣ በተለይም መርካቶ ዉስጥ፣ ተጠንቀቁ ተብለን ተመክረን ነበር የምንላከዉ። ክምን ተነስቶ መሆን አለበት ታድያ?
-
- Senior Member
- Posts: 11832
- Joined: 04 Aug 2018, 13:15
Re: Birhanu Nega flipping TPLF education policy upside down
ሌባ የሌለበት ህብረተሰብ የለም እንጂ ማለት ያለብን፣ ሁሉም ጉራጌዎች ንፁህ ናቸው ወይንም ሌቦች ናቸው ብሎ አንድ ላይ መደበል የእብደት ምልክት ነው። እንደምንሰማው በድሮ ጊዜ፣ አልፎ አልፎ ከብት ከሚሰርቁ ወሮበሎች በስተቀር ሁሉም ኢትዮዽያውያኖች ጨዋዎች ነበሩ። ጨካኙ ደርግ ከመጣ በኋላ ነው፣ ሌብነት መደበኛ ስራ የሆነው።
DefendTheTruth wrote: ↑09 Oct 2022, 09:45ጉራጌ ኡይሰርቅም?
ይሄ ግራ ያጋባል። ድሮ ወደ አዲስ አባባ ስንሄድ (ከክፍለ ሃገር ማለት ነዉ) ከጉራጌ ኪስ አዉላቂ፣ በተለይም መርካቶ ዉስጥ፣ ተጠንቀቁ ተብለን ተመክረን ነበር የምንላከዉ። ክምን ተነስቶ መሆን አለበት ታድያ?
-
- Senior Member+
- Posts: 30903
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Re: Birhanu Nega flipping TPLF education policy upside down
ሹክሻክስ አንተ ነህ! ለምትቀባጥረው ፋክት ስለሌለህ ሆረስን በስድብ ናዳ የምታሸንፍ መስሎሃል! ፌክ ያንግልህ ምናብ አንተው ተሸክመሀው ምትዞር ያንተው ሸክም ነው! ከጉራጌ ጋር ኖሬ ሲሰርቁ አውቃለሁ አልክ !!!! ታዲያ ለምን ይህን ቀዳዳ ዉሸትክን የት፣ መቼ፣ እንዴት ፋክት አትሰጥም !! ዉሸታም!Selam/ wrote: ↑08 Oct 2022, 23:35እኔ እንዳተ ካለው ቀዳዳ ሽማግሌ ጋር እንጂ “ኢሹ” ያለኝ፣ ከሌላ ከማንም ህብረተሰብ ጋር “ኢሹ” የለኝም። ሌባና አጭበርባሪ ሌላው ብሄር ነው እንጂ፣ ጉራጌ መለዕክ ነው ብዬ ያንተን ቱሪናፋ ስላላስተጋባሁ፣ ዘለህ እዛው መሸሸጊያ ጎጥህ ተከተህ ጉራጌን ትጠላለህ ትለኛለህ? እኔ እንዳንተ የዘቀጥኩና የነቀዝኩ አይደለሁም። ማፈሪያ!
እኔ ብርሃኑን በደንብ አውቀዋለሁ። ጥርትና ፅድት ያለ ኢትዮዽያዊ ስለሆነና፣ ስለሁሉም ኢትዮዽያኖች ደህንነትና እድገት ስለሚንገበገብና ራዕዩን ስለማውቅ አከብረዋለሁ እደግፈዋለሁ። የጉራጌ ሹካና ማንካ ከሁሉም አለም አንደኛ ነው፣ ፅድቅ ብቻ እንጂ ኩነኔ የሚባል አይነካካንም የሚል እንዳንተ ያለ ወሽካታ የጉራጌ ደጋፊ እንዳለው ቢያውቅ፣ በእርግጠኛነት ያስታውከዋል።
አንተ እንዲያውም ድሮ አየር-በአየር ከሚያጭበረብሩት ቀፉፊ የመርካቶ ነጋዴዎች አንዱ ሳትሆን አትቀርም። የውሸትህ ብዛት የገዛሁትን ሸሚዝ በሳልባጅ ሸሚዝ ለውጦ አሽጎ የሰጠኝን የተረገመ የገበያ አዳራሽ ጉራጌ ነው የምታስታውሰኝ። ደግመህ “ኢሹ” አለህ ብትለኝ በጥፊ ነው የምልህ። ቅሌታም ጎጠኛ!
Horus wrote: ↑08 Oct 2022, 20:42ሰላም ዉሸታም!Selam/ wrote: ↑08 Oct 2022, 14:30ጉራጌ በኢትዮዽያ ሙሉ እንደአሸን ፈሶ ይኖራልና ስለእንድብር ጉራጌ ባላውቅም ምዕራብና ምስራቅ ሸዋ እንዲሁም አዲስ አበባ ስላሉት ጉራጌዎች ጠንቅቄ አዉቃለሁ በዝምድናም አብሬ ኖሬያለሁ። ስለዚህ አትቀባጥር።
ጉራጌ ሙልጭ አድርጎ ይሰርቃል። አንተ ከማህበር አስወጣኸው አላስወጣኸው፣ ጉራጌነቱን ወደአማራ ወይንም ትግሬነት አትለውጠውም፤ ዘር እኮ የፖለቲካ ድርጅት አይደለም። እንዲያውም የንግድ ማጭበርበርን ኢትዮዽያ ዉስጥ ያስፋፉት የጉራጌ ቸርቻሪዎች ናቸው። በደርግ ጊዜ ያደርጉት የነበረውን አጸያፊ ሌብነት በደንብ አውቃለሁ። ወያኔዎችን ማጭበርበር ያስተማራችኋቸው እናንተ ናችሁ። ብዙ አታናግረኝ፣ ብዙ ስለማውቅ።
የወረወከውን ለምን በፋክት አትደግፍም፣ አቅርብ በፋክትና ምስል ደግፈህ በቀንና በኢቬንት ደግፈህ፣ የትና መችሄ ደግፈህ ... አንተ ክጉራጌ ጋር ኢሹ አለህ
-
- Senior Member
- Posts: 11832
- Joined: 04 Aug 2018, 13:15
Re: Birhanu Nega flipping TPLF education policy upside down
አንተ ቅራቅንቦ ሽማግሌ - አንተው መሰረት የሌለው ስቴትመንት ጀምረህ እኔን መልሰህ መረጃ አምጣ ትለኛለህ? ደግሞ ለኪስ አውላቂ የዘር ማንነት ምን ማስረጃ ያስፈልገዋል? አንተው ለምን የኢትዮዽያን የ50 አመት የፖሊስ ሪፖርት አሰባስበህ አታሳየኝም ፣ ሌቦቹና አጭበርባሪዎቹ ኦሮሞዎች፣ አማራዎች፣ ትግሬዎችና ሲዳሞዎች ብቻ እንጂ ጉራጌዎች ከዝርዝሩ ውስጥ አንድም አለመኖራቸውን የሚያሳይ? You are really disgusting. ድፍን!
Horus wrote: ↑09 Oct 2022, 14:52ሹክሻክስ አንተ ነህ! ለምትቀባጥረው ፋክት ስለሌለህ ሆረስን በስድብ ናዳ የምታሸንፍ መስሎሃል! ፌክ ያንግልህ ምናብ አንተው ተሸክመሀው ምትዞር ያንተው ሸክም ነው! ከጉራጌ ጋር ኖሬ ሲሰርቁ አውቃለሁ አልክ !!!! ታዲያ ለምን ይህን ቀዳዳ ዉሸትክን የት፣ መቼ፣ እንዴት ፋክት አትሰጥም !! ዉሸታም!Selam/ wrote: ↑08 Oct 2022, 23:35እኔ እንዳተ ካለው ቀዳዳ ሽማግሌ ጋር እንጂ “ኢሹ” ያለኝ፣ ከሌላ ከማንም ህብረተሰብ ጋር “ኢሹ” የለኝም። ሌባና አጭበርባሪ ሌላው ብሄር ነው እንጂ፣ ጉራጌ መለዕክ ነው ብዬ ያንተን ቱሪናፋ ስላላስተጋባሁ፣ ዘለህ እዛው መሸሸጊያ ጎጥህ ተከተህ ጉራጌን ትጠላለህ ትለኛለህ? እኔ እንዳንተ የዘቀጥኩና የነቀዝኩ አይደለሁም። ማፈሪያ!
እኔ ብርሃኑን በደንብ አውቀዋለሁ። ጥርትና ፅድት ያለ ኢትዮዽያዊ ስለሆነና፣ ስለሁሉም ኢትዮዽያኖች ደህንነትና እድገት ስለሚንገበገብና ራዕዩን ስለማውቅ አከብረዋለሁ እደግፈዋለሁ። የጉራጌ ሹካና ማንካ ከሁሉም አለም አንደኛ ነው፣ ፅድቅ ብቻ እንጂ ኩነኔ የሚባል አይነካካንም የሚል እንዳንተ ያለ ወሽካታ የጉራጌ ደጋፊ እንዳለው ቢያውቅ፣ በእርግጠኛነት ያስታውከዋል።
አንተ እንዲያውም ድሮ አየር-በአየር ከሚያጭበረብሩት ቀፉፊ የመርካቶ ነጋዴዎች አንዱ ሳትሆን አትቀርም። የውሸትህ ብዛት የገዛሁትን ሸሚዝ በሳልባጅ ሸሚዝ ለውጦ አሽጎ የሰጠኝን የተረገመ የገበያ አዳራሽ ጉራጌ ነው የምታስታውሰኝ። ደግመህ “ኢሹ” አለህ ብትለኝ በጥፊ ነው የምልህ። ቅሌታም ጎጠኛ!
Horus wrote: ↑08 Oct 2022, 20:42ሰላም ዉሸታም!Selam/ wrote: ↑08 Oct 2022, 14:30ጉራጌ በኢትዮዽያ ሙሉ እንደአሸን ፈሶ ይኖራልና ስለእንድብር ጉራጌ ባላውቅም ምዕራብና ምስራቅ ሸዋ እንዲሁም አዲስ አበባ ስላሉት ጉራጌዎች ጠንቅቄ አዉቃለሁ በዝምድናም አብሬ ኖሬያለሁ። ስለዚህ አትቀባጥር።
ጉራጌ ሙልጭ አድርጎ ይሰርቃል። አንተ ከማህበር አስወጣኸው አላስወጣኸው፣ ጉራጌነቱን ወደአማራ ወይንም ትግሬነት አትለውጠውም፤ ዘር እኮ የፖለቲካ ድርጅት አይደለም። እንዲያውም የንግድ ማጭበርበርን ኢትዮዽያ ዉስጥ ያስፋፉት የጉራጌ ቸርቻሪዎች ናቸው። በደርግ ጊዜ ያደርጉት የነበረውን አጸያፊ ሌብነት በደንብ አውቃለሁ። ወያኔዎችን ማጭበርበር ያስተማራችኋቸው እናንተ ናችሁ። ብዙ አታናግረኝ፣ ብዙ ስለማውቅ።
የወረወከውን ለምን በፋክት አትደግፍም፣ አቅርብ በፋክትና ምስል ደግፈህ በቀንና በኢቬንት ደግፈህ፣ የትና መችሄ ደግፈህ ... አንተ ክጉራጌ ጋር ኢሹ አለህ
-
- Senior Member
- Posts: 11832
- Joined: 04 Aug 2018, 13:15
Re: Birhanu Nega flipping TPLF education policy upside down
Too bad, over 7,000 Amhara students skipped the exam.
-
- Senior Member
- Posts: 11832
- Joined: 04 Aug 2018, 13:15
-
- Senior Member
- Posts: 12438
- Joined: 27 Sep 2009, 19:43
- Location: Zemunda
Re: Birhanu Nega flipping TPLF education policy upside down
.
.
.
Wey Mealti. ብርሃኑ ነጋ የብዙ ሰው እቁብ ይዞ ነው የጠፋው፥፥ ሆረስ እሺ ግን ነጠላዋን ፈትታ ብር ስትለግሰው የኖረቸው Selam አታሳዝነውም ?