Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
sarcasm
Senior Member
Posts: 10186
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

አብይ አህመድ ለአዲስ አመት ሌሊት ያዘጋጀው ያልተላለፈ ዶክመንተሪና የታተመው ቲሸርት

Post by sarcasm » 04 Oct 2022, 19:38

አብይ አህመድ ለአዲስ አመት ሌሊት ያዘጋጀው ያልተላለፈ ዶክመንተሪና የታተመው ቲሸርት

ከባድ የአእምሮ ሕመም ያለበትና ባሳለፍነው ክረምት አንጎሉ ተከፍቶ የታከመው አብይ አህመድ አንዳንድ የጦር መሪዎቹ ይሄ ጦርነት ይቅርብን ሲሉት አሻፈረኝ በማለት በትግራይ ላይ ነሐሴ 18/2014 የከፈተው ውጊያ ብዙ ሥራዎች የተሠሩበት ነበር፡፡

ጦርነቱን አሸንፈን ወያኔን ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ዱቄት አድርገን አዲስ ዓመትን ከመቀሌ፣መስቀልን ከአዲግራት በቀጥታ የቴሌቭዥን ሥርጭት እናከብራለን ብሎ ብዙ ዝግጅት አድርጎ ነበር፡፡ ከነዚህ ውስጥ አንዱ የአዲስ ዓመቱ ዕለት ሌሊት የሚተላለፍ ዶክመንተሪ ማዘጋጀት ነበር፡፡የዶክመንተሪው ስክሪፕት የተፃፈው፣በዶክመንተሪው ላይ የሚገቡት ቪዲዮዎች የተመረጡት በራሱ በአብይ ነው፡፡ዝግጅቱን የሚሠራው ደግሞ ካክተስ የተባለው ድርጅት ነው (Cactus Advertising & Marketing)፡፡

አብይ እኩለ ሌሊት ላይ እየመጣ ይሄንን አውጡ፤ያንን አስገቡ እያለ ሲያስቸግራቸው የነበሩ የካክተስ ሠራተኞች ተማርረው እንደነበር ሲናገሩ ተደምጠዋል፡፡ ከተከፈላቸው ገንዘብ በላይ በሆነ ደረጃ የሰውየው ባሕርይ አስቸጋሪ በመሆኑ ተማረው እንደነበር ረጆ ሚድያ ያገኘችው መረጃ ያሳያል፡፡

የተዘጋጀው ዶክመንተሪ አብይ እንዴት ያለ ጀግና የጦርና የፖለቲካ መሪ፣የፕሮጀክት አስተዳዳሪ፣የተዋጣለት ዲፕሎማትና አገር ወዳድ መሆኑን ማሳየት ዋናው ግቡ ነበር፡፡የትግራይን ጦርነት እንዴት ባለ ታጋሽነትና አገር ወዳድነት ሲመራው እንደነበር፣ግን ጁንታው ሊያርፍ ስላልቻለ ወደ ውጊያ እንደገባ፣በመጨረሻም እንዳሸነፈ የሚገልጽ ነበር፡፡

የተያዘው ዕቅድ ልክ ጦሩ መቀሌን እንደያዘ ዶክመንተሪው እኩለ ሌሊት ላይ በሁሉም የብልጽግናው ቴሌቭዥኖች ሊተላለፍ ነበር ፡፡ሆኖም መቀሌ ይገባል የተባለው ሠራዊት ጭራሽ፣ቆቦንም፣ጎብዬንም፣ዶሮ ግብርንም አልፎ በኋላ ማርሽ ወደ ወልዲያ እግሬ አውጪኝ አለ፡፡እነሆ ከዚያች ቀን ጀምሮ አንደኛው የአብይ ግንባር ግንባሩን ተብሎ ከአልውሃ ምላሽ አልተመለሰም፡፡በፀሊሞይ ግንባርም ተስፋው ጨልሟል፡፡

ልክ እንደ ዶክመንተሪው መቀሌ ሲያዝ በከተማዋ አደባባዮችና ስታድየሞች ሊለበስ የነበረውን ግማሽ ሚሊዮን ቲሸርት ዱባይ ሄዶ ከመታተሙ በፊት ዲዛይኑን ያዘጋጀውም ይሄው ካክተስ የተባለ ድርጅት ነው፡፡

ካክተስ የተሰኘው ድርጅት የተራራ ኮፊ፣የባገራሽ ኮፊ፣የቡክ ወርልድና የላይም ቲሪ ባለቤቶች ንብረት ሲሆን በአቶ ያሲር ባገርሽ የሚተዳደር ነው፡፡ከኢሕአዴግ መንግሥትም ጋር አብሮ ይሠራ የነበረው ይሄው ካክተስ አሁን ደግሞ የአብይ አህመድ ደም አፍሳሽ ጦርነት ደም ቀጂ ሆኗል፡፡ እንዲህ ያለውን መረን የለቀቀና መርህ የለሽ አካሄድ ለምን እንዳደረገው ሲጠየቅ ‹‹እኔ ሥራዬን ነው የምሠራው›› ይላል አሉ፡፡

ይህ አይነት አካሄድ አንድ ታሪክ ያስታውሰናል፡፡አብይ ወደ ሥልጣን ሲመጣ ኤርትራንና ግብጽን ለምን ሰለላችሁ ብሎ የከሰሳቸውን የቀድሞ የደህንነት ኃላፊዎች ለፍርድ ሲያቀርብ አንድ ግርማ ተገኝ የሚባል በመሥሪያ ቤቱ ውስጥ ኃላፊነት የነበረው ግለሰብ ለምስክርነት ይልካል፡፡
ግርማም ወንጀል ነው ያለውን በሙሉ በነዚህ ሰዎች ላይ መሰከረ፡፡

Please wait, video is loading...
‹‹ታዲያ ያኔ ይሄ ሁሉ ወንጀል ሲሰራ ለምን አላስቆምክም…›› የሚል መስቀለኛ ጥያቄ ቀረበለት፡፡
እርሱም ‹‹ለእንጀራዬ ብዬ ነው›› ሲል መለሰ፡፡
ተከሳሾቹም ‹‹አሁንም ለእንጀራው ሲል ነው እየመሰከረብን ያለውና ይህ የሀሰት ምስክር ሆኖ ይመዝገብልን›› በማለት ተከራከሩ፡፡
የካክተስም ጉዳይ ይሄው ነው፡፡ለእንጀራው ሲል ከአብይ ጋር የንጹሃንን ደም ያቃዳል፡፡
4 comments

Sam Ebalalehu
Member
Posts: 3639
Joined: 23 Jun 2018, 21:29

Re: አብይ አህመድ ለአዲስ አመት ሌሊት ያዘጋጀው ያልተላለፈ ዶክመንተሪና የታተመው ቲሸርት

Post by Sam Ebalalehu » 04 Oct 2022, 20:00

እንበል Eden ትርክቱ ሙሉ በሙሉ ትክክል ነው። ያንቺ ፈንጠዝያ ይመስላል በአዲስ አመት ENDF መቀሌ መግባት አልቻለም አቢይ እንዳሰበው ነው። እኔ አንቺን ብሆን አልፈነድቅም በዚህ ትርክት። እንዳውም እናደዳለሁ። አቢይ እኮ የሚለው አንቺው እንደነገርሽን የ TPLFን ሚሊሽያ በሁለት ሳምንት በትነን መቀሌ ከትግራይ ህዝብ ጋር አዲስ አመትን እናከብራለን at the same time -- ማነው የሚሏት ያቺን ሄሊኮፕተር -- ምንተስኖሽ ተፈላጊ ሰዎችን ወደ ቃሊቲ ታጓጉዛለች። ይህን ያህል ንቀት ለ TPLF አቢይ አለው ነው የምትይን። Good to know.

TGAA
Member+
Posts: 5624
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

Re: አብይ አህመድ ለአዲስ አመት ሌሊት ያዘጋጀው ያልተላለፈ ዶክመንተሪና የታተመው ቲሸርት

Post by TGAA » 04 Oct 2022, 21:10

sarcasm wrote:
04 Oct 2022, 19:38
አብይ አህመድ ለአዲስ አመት ሌሊት ያዘጋጀው ያልተላለፈ ዶክመንተሪና የታተመው ቲሸርት

ከባድ የአእምሮ ሕመም ያለበትና ባሳለፍነው ክረምት አንጎሉ ተከፍቶ የታከመው አብይ አህመድ አንዳንድ የጦር መሪዎቹ ይሄ ጦርነት ይቅርብን ሲሉት አሻፈረኝ በማለት በትግራይ ላይ ነሐሴ 18/2014 የከፈተው ውጊያ ብዙ ሥራዎች የተሠሩበት ነበር፡፡

ጦርነቱን አሸንፈን ወያኔን ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ዱቄት አድርገን አዲስ ዓመትን ከመቀሌ፣መስቀልን ከአዲግራት በቀጥታ የቴሌቭዥን ሥርጭት እናከብራለን ብሎ ብዙ ዝግጅት አድርጎ ነበር፡፡ ከነዚህ ውስጥ አንዱ የአዲስ ዓመቱ ዕለት ሌሊት የሚተላለፍ ዶክመንተሪ ማዘጋጀት ነበር፡፡የዶክመንተሪው ስክሪፕት የተፃፈው፣በዶክመንተሪው ላይ የሚገቡት ቪዲዮዎች የተመረጡት በራሱ በአብይ ነው፡፡ዝግጅቱን የሚሠራው ደግሞ ካክተስ የተባለው ድርጅት ነው (Cactus Advertising & Marketing)፡፡

አብይ እኩለ ሌሊት ላይ እየመጣ ይሄንን አውጡ፤ያንን አስገቡ እያለ ሲያስቸግራቸው የነበሩ የካክተስ ሠራተኞች ተማርረው እንደነበር ሲናገሩ ተደምጠዋል፡፡ ከተከፈላቸው ገንዘብ በላይ በሆነ ደረጃ የሰውየው ባሕርይ አስቸጋሪ በመሆኑ ተማረው እንደነበር ረጆ ሚድያ ያገኘችው መረጃ ያሳያል፡፡

የተዘጋጀው ዶክመንተሪ አብይ እንዴት ያለ ጀግና የጦርና የፖለቲካ መሪ፣የፕሮጀክት አስተዳዳሪ፣የተዋጣለት ዲፕሎማትና አገር ወዳድ መሆኑን ማሳየት ዋናው ግቡ ነበር፡፡የትግራይን ጦርነት እንዴት ባለ ታጋሽነትና አገር ወዳድነት ሲመራው እንደነበር፣ግን ጁንታው ሊያርፍ ስላልቻለ ወደ ውጊያ እንደገባ፣በመጨረሻም እንዳሸነፈ የሚገልጽ ነበር፡፡

የተያዘው ዕቅድ ልክ ጦሩ መቀሌን እንደያዘ ዶክመንተሪው እኩለ ሌሊት ላይ በሁሉም የብልጽግናው ቴሌቭዥኖች ሊተላለፍ ነበር ፡፡ሆኖም መቀሌ ይገባል የተባለው ሠራዊት ጭራሽ፣ቆቦንም፣ጎብዬንም፣ዶሮ ግብርንም አልፎ በኋላ ማርሽ ወደ ወልዲያ እግሬ አውጪኝ አለ፡፡እነሆ ከዚያች ቀን ጀምሮ አንደኛው የአብይ ግንባር ግንባሩን ተብሎ ከአልውሃ ምላሽ አልተመለሰም፡፡በፀሊሞይ ግንባርም ተስፋው ጨልሟል፡፡

ልክ እንደ ዶክመንተሪው መቀሌ ሲያዝ በከተማዋ አደባባዮችና ስታድየሞች ሊለበስ የነበረውን ግማሽ ሚሊዮን ቲሸርት ዱባይ ሄዶ ከመታተሙ በፊት ዲዛይኑን ያዘጋጀውም ይሄው ካክተስ የተባለ ድርጅት ነው፡፡

ካክተስ የተሰኘው ድርጅት የተራራ ኮፊ፣የባገራሽ ኮፊ፣የቡክ ወርልድና የላይም ቲሪ ባለቤቶች ንብረት ሲሆን በአቶ ያሲር ባገርሽ የሚተዳደር ነው፡፡ከኢሕአዴግ መንግሥትም ጋር አብሮ ይሠራ የነበረው ይሄው ካክተስ አሁን ደግሞ የአብይ አህመድ ደም አፍሳሽ ጦርነት ደም ቀጂ ሆኗል፡፡ እንዲህ ያለውን መረን የለቀቀና መርህ የለሽ አካሄድ ለምን እንዳደረገው ሲጠየቅ ‹‹እኔ ሥራዬን ነው የምሠራው›› ይላል አሉ፡፡

ይህ አይነት አካሄድ አንድ ታሪክ ያስታውሰናል፡፡አብይ ወደ ሥልጣን ሲመጣ ኤርትራንና ግብጽን ለምን ሰለላችሁ ብሎ የከሰሳቸውን የቀድሞ የደህንነት ኃላፊዎች ለፍርድ ሲያቀርብ አንድ ግርማ ተገኝ የሚባል በመሥሪያ ቤቱ ውስጥ ኃላፊነት የነበረው ግለሰብ ለምስክርነት ይልካል፡፡
ግርማም ወንጀል ነው ያለውን በሙሉ በነዚህ ሰዎች ላይ መሰከረ፡፡

Please wait, video is loading...
‹‹ታዲያ ያኔ ይሄ ሁሉ ወንጀል ሲሰራ ለምን አላስቆምክም…›› የሚል መስቀለኛ ጥያቄ ቀረበለት፡፡
እርሱም ‹‹ለእንጀራዬ ብዬ ነው›› ሲል መለሰ፡፡
ተከሳሾቹም ‹‹አሁንም ለእንጀራው ሲል ነው እየመሰከረብን ያለውና ይህ የሀሰት ምስክር ሆኖ ይመዝገብልን›› በማለት ተከራከሩ፡፡
የካክተስም ጉዳይ ይሄው ነው፡፡ለእንጀራው ሲል ከአብይ ጋር የንጹሃንን ደም ያቃዳል፡፡
4 comments
ለአሜሪካና ለኢሮፕ መልከተኝች ስልክና ባንክ ካልተከፈተ ጦርነት እንደምትጀምሩ ካወጃችሁ በኋላ ይህንን የጅል ጦርነት ጀመራችሁ አሁን በሁሉም አቅጣጫ በጦርነት ስትወቁ የውሸት ፋብሪካችሁ ሀፍረታችሁን ለመሸፈን ሌትና ቀን እራሳችሁ እንኳን የማታምኑትን ውሸት ትፈበርካላችሁ፡ ይህንን ከወደቁ በኋላ ለመላላጥ ጦርነት አቁማችሁ፤ በቀና ልብ መደራደር እንጂ (መቻላችሁ አጠራጣሪ ቢሆንም)የናንተ ፍላጎት ኢትዮጵያ ህዝብ ላይ መቼም መጫን እንደማትችሉ አምናችሁ ፤ የዘረፍኩት መሬት ህጋዊ ሸፋን ተደርጎለት ልሸለም የሚል ቅዠታችሁን አቁማችሁ ኢትዮጵያን በእኩልነትና በወንድማማነት የምትኖሩበት ሀገር ለማድረግ ልባችሁን ቀይራችሁ ብትሰሩ የትግራይ ህዝብን ከስቃይና ከውርደት ታድኑታላችሁ፤ ሻጥርና ሴራ ከዚህ አሁን ካላችሁበት ቦታ የዘቀጠ እንጂ የተሻለ ቦታ አይወስዳችሁም ፤ የውሸት ጭድ ክምር እውነት ሁሌም ሲነካው ይናዳል ፤ ይህንን እውነታ የተገንዘባችሁ ወቅት ወያኔም ፤ የወያኔ ደጋፊዎችም ፤ ታላቁ የትግራይ ህዝብም ሰላም ያገኛል ፤

sun
Member+
Posts: 9324
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: አብይ አህመድ ለአዲስ አመት ሌሊት ያዘጋጀው ያልተላለፈ ዶክመንተሪና የታተመው ቲሸርት

Post by sun » 04 Oct 2022, 22:23

sarcasm wrote:
04 Oct 2022, 19:38
አብይ አህመድ ለአዲስ አመት ሌሊት ያዘጋጀው ያልተላለፈ ዶክመንተሪና የታተመው ቲሸርት

ከባድ የአእምሮ ሕመም ያለበትና ባሳለፍነው ክረምት አንጎሉ ተከፍቶ የታከመው አብይ አህመድ አንዳንድ የጦር መሪዎቹ ይሄ ጦርነት ይቅርብን ሲሉት አሻፈረኝ በማለት በትግራይ ላይ ነሐሴ 18/2014 የከፈተው ውጊያ ብዙ ሥራዎች የተሠሩበት ነበር፡፡

ጦርነቱን አሸንፈን ወያኔን ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ዱቄት አድርገን አዲስ ዓመትን ከመቀሌ፣መስቀልን ከአዲግራት በቀጥታ የቴሌቭዥን ሥርጭት እናከብራለን ብሎ ብዙ ዝግጅት አድርጎ ነበር፡፡ ከነዚህ ውስጥ አንዱ የአዲስ ዓመቱ ዕለት ሌሊት የሚተላለፍ ዶክመንተሪ ማዘጋጀት ነበር፡፡የዶክመንተሪው ስክሪፕት የተፃፈው፣በዶክመንተሪው ላይ የሚገቡት ቪዲዮዎች የተመረጡት በራሱ በአብይ ነው፡፡ዝግጅቱን የሚሠራው ደግሞ ካክተስ የተባለው ድርጅት ነው (Cactus Advertising & Marketing)፡፡

አብይ እኩለ ሌሊት ላይ እየመጣ ይሄንን አውጡ፤ያንን አስገቡ እያለ ሲያስቸግራቸው የነበሩ የካክተስ ሠራተኞች ተማርረው እንደነበር ሲናገሩ ተደምጠዋል፡፡ ከተከፈላቸው ገንዘብ በላይ በሆነ ደረጃ የሰውየው ባሕርይ አስቸጋሪ በመሆኑ ተማረው እንደነበር ረጆ ሚድያ ያገኘችው መረጃ ያሳያል፡፡

የተዘጋጀው ዶክመንተሪ አብይ እንዴት ያለ ጀግና የጦርና የፖለቲካ መሪ፣የፕሮጀክት አስተዳዳሪ፣የተዋጣለት ዲፕሎማትና አገር ወዳድ መሆኑን ማሳየት ዋናው ግቡ ነበር፡፡የትግራይን ጦርነት እንዴት ባለ ታጋሽነትና አገር ወዳድነት ሲመራው እንደነበር፣ግን ጁንታው ሊያርፍ ስላልቻለ ወደ ውጊያ እንደገባ፣በመጨረሻም እንዳሸነፈ የሚገልጽ ነበር፡፡

የተያዘው ዕቅድ ልክ ጦሩ መቀሌን እንደያዘ ዶክመንተሪው እኩለ ሌሊት ላይ በሁሉም የብልጽግናው ቴሌቭዥኖች ሊተላለፍ ነበር ፡፡ሆኖም መቀሌ ይገባል የተባለው ሠራዊት ጭራሽ፣ቆቦንም፣ጎብዬንም፣ዶሮ ግብርንም አልፎ በኋላ ማርሽ ወደ ወልዲያ እግሬ አውጪኝ አለ፡፡እነሆ ከዚያች ቀን ጀምሮ አንደኛው የአብይ ግንባር ግንባሩን ተብሎ ከአልውሃ ምላሽ አልተመለሰም፡፡በፀሊሞይ ግንባርም ተስፋው ጨልሟል፡፡

ልክ እንደ ዶክመንተሪው መቀሌ ሲያዝ በከተማዋ አደባባዮችና ስታድየሞች ሊለበስ የነበረውን ግማሽ ሚሊዮን ቲሸርት ዱባይ ሄዶ ከመታተሙ በፊት ዲዛይኑን ያዘጋጀውም ይሄው ካክተስ የተባለ ድርጅት ነው፡፡

ካክተስ የተሰኘው ድርጅት የተራራ ኮፊ፣የባገራሽ ኮፊ፣የቡክ ወርልድና የላይም ቲሪ ባለቤቶች ንብረት ሲሆን በአቶ ያሲር ባገርሽ የሚተዳደር ነው፡፡ከኢሕአዴግ መንግሥትም ጋር አብሮ ይሠራ የነበረው ይሄው ካክተስ አሁን ደግሞ የአብይ አህመድ ደም አፍሳሽ ጦርነት ደም ቀጂ ሆኗል፡፡ እንዲህ ያለውን መረን የለቀቀና መርህ የለሽ አካሄድ ለምን እንዳደረገው ሲጠየቅ ‹‹እኔ ሥራዬን ነው የምሠራው›› ይላል አሉ፡፡

ይህ አይነት አካሄድ አንድ ታሪክ ያስታውሰናል፡፡አብይ ወደ ሥልጣን ሲመጣ ኤርትራንና ግብጽን ለምን ሰለላችሁ ብሎ የከሰሳቸውን የቀድሞ የደህንነት ኃላፊዎች ለፍርድ ሲያቀርብ አንድ ግርማ ተገኝ የሚባል በመሥሪያ ቤቱ ውስጥ ኃላፊነት የነበረው ግለሰብ ለምስክርነት ይልካል፡፡
ግርማም ወንጀል ነው ያለውን በሙሉ በነዚህ ሰዎች ላይ መሰከረ፡፡

Please wait, video is loading...
‹‹ታዲያ ያኔ ይሄ ሁሉ ወንጀል ሲሰራ ለምን አላስቆምክም…›› የሚል መስቀለኛ ጥያቄ ቀረበለት፡፡
እርሱም ‹‹ለእንጀራዬ ብዬ ነው›› ሲል መለሰ፡፡
ተከሳሾቹም ‹‹አሁንም ለእንጀራው ሲል ነው እየመሰከረብን ያለውና ይህ የሀሰት ምስክር ሆኖ ይመዝገብልን›› በማለት ተከራከሩ፡፡
የካክተስም ጉዳይ ይሄው ነው፡፡ለእንጀራው ሲል ከአብይ ጋር የንጹሃንን ደም ያቃዳል፡፡
4 comments

It is very Funny that you always think of and come out with coffee house style cheap bad mouthing, backstabbing, gossiping, hairsplitting, etc, substandard behavior due perhaps to envy and jealousy about the democratically elected Noble Peace Award Winner, man of peace. You seem to hate the man of peace and unity simply because you seem to be the man of greed,violence and war, as the tplf's actions on the ground clearly testify beyond any reasonable doubt. Correct me if I am wrong. :P

From the very start up to now, your problem is NOT PM Abiy and his government but (tplf) yourself. Your problems can be solved when you know that the sources of your own problem is only yourself (tplf),and you acknowledge that and seek solutions, means you may get cured from your paranoid envy and hallucinated sick jealousy but instead see the light at the end of the tunnel, to say "BINGO LIGHT AGAIN, I HAVE BEEN LONG IN THE DARK IN VAIN!!" And all these without any sarcasm!
:P

Post Reply