Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 11101
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

አውራ የሌለው ንብ፤ ንጉሥ የሌለው ህዝብ ከንቱ ናቸው። ንቡ ማረፊያ አግኝት ማር አይሰራ፤ ህዝብ ሰላም አግኝቶ ሰርቶ አይኖር።

Post by Abere » 04 Oct 2022, 17:18

አውራ የሌለው ንብ፤ ንጉሥ የሌለው ህዝብ ከንቱ ናቸው። ንቡ ማረፊያ አግኝት ማር አይሰራ፤ ህዝብ ሰላም አግኝቶ ሰርቶ አይኖር።

አበሻ ሰለጠንኩኝ ብላ በ1960ዎቹ ያረጀ ሰማይ እና ያረጀ ንጉሥ ማየት ሰለቸኝ ያለው ትውልድ ከአባቶቹ የወረሰውን ስዩመ እግዚአብሄር የንጉሥ ስርዐት አሽቀንጥራ ጥላ ለፍየል እረኛ እና ለዐረቄ ቤት ሰካራም ወታደር ተላልፋ ተሰጥታ ይኸው ድፍን 50 አመታት ተቆጠረ። ግማሹ በእግሩ ባህር እና አሸዋ አቋርጦ ባዕድ አገር ተሰደተ፥ የቻለው ከፍሎ በአየር፤ የቀረውም ቀይ ሽብር፤ ነጭ ሽብር፥ ወያኔ አረደው ገደለው። አሁን ደግሞ ኦሮሙማ የሚባል አረማዊ ነፍሰ በላ እይጨፈጨፈው ነው። ሆዱ ጠግቦ በልቶ አይደለም የሚሞተው ርሃብ አንጀቱ እንደ ተቀበረ ነው። ይህ ንጉሥ ዐልባ ህዝብ የሚኖርበት የሌለው የአገር ውስጥ ሰደተኛ፤ የዛሬውን ይሁን የነገውን መገመት የማይችል ተለማማጭ እና ተሳዳጅ ሁኗል። ለምን? የውሃ ግፍ በእድፍ ያስታጥባል ነው እና አባቶቹ ያቆዩትን የንጉሥ ስርዐት ስላቋረጠ። ለምን እንግሊዞች የንጉሥ ስርዐታቸውን ጠብቀው እንደያዙ እንኳን አይጠይቅም። ኢትዮጵያዊያን የሰላም እና የመረጋጋት ምሶሶ የሆነውን ስርዐት ካልመለሱ ሌላ 50 አመታት ስቃይ እና ዕልቂት ይጠባቃቸዋል።

ዛሬ ሃይማኖት የረከሰው፤ ሸህ እና ቀሳውስቱ ክብረ ሞገሳቸውን ያጡበት፤ መሪ ነኝ የሚሉት የተራ ዱርየ ባህርይ የተላበሱት፤ ህዝብ እውነትን ጹሞ ውሸትን የሚመገበው፤ ሰው እያረዱ እና እየገደሉ በእሬሳ ፎቶ መጨፈር፤ ወዘተ ወዘተ የእግዚአብሄር ቁጣ ነው።እግዜር የሚጠብቀውን ህዝብ እና አገር ለፍየል እረኛ ወያኔ እና ለዱርየ አረማዊ ኦሮሙማ አሳልፎ መስጠት ያመጣው ጣጣ ነው።


Abere
Senior Member
Posts: 11101
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: አውራ የሌለው ንብ፤ ንጉሥ የሌለው ህዝብ ከንቱ ናቸው። ንቡ ማረፊያ አግኝት ማር አይሰራ፤ ህዝብ ሰላም አግኝቶ ሰርቶ አይኖር።

Post by Abere » 04 Oct 2022, 17:59

እነኝህ ሁለት ነገሮች የአገራችንን ህዝብ የሚነሆልሉ መሆኑ በደንብ ስለሚያውቅ ቀድሞ ነጠላ ዜማ ለቀቀባቸው።

1ኛ) ኢትዮጵያ --- ወያኔ ተሳስቷት ኢትዮጵያ የሚል ቃል ትንፍሽ አትልም ነበር። ይህ ቃል በመሪ አፍ ሲነገር መስማት እጅግ ህዝብ ይጓጓ ነበር። ዐብይ ተጠቀመበት - ሲኖሩም ሲሞቱም ኢትዮጵያ በማለት። እውተኛው ነገር ግን ኢትዮጵያን ገድሎ ኦሮምያን መፍጠር ነበር

2ኛ) ንጉሥ --- ይህ ቃል ለኢትዮጵያዊያን ከሰማይ በታች ያለ የህዝብ እና የአገር ሰላም ጠባቂ - በንጉስ አምላክ ብሎ መገሰሰ እንደሚቻል የሚያምን በመሆኑ ይችን ቃል መርጦ ለምን 7ኛው ንጉስ እራሴን አልልም አለ። ህዝብ አልመረመረውም ኢትዮጵያ 225 ነገስታት አሳልፋለች ታዲያ ለምን 7ኛ አለ ለሚለው የኦሮሙማ የጎበዝ አለቃ 7ኛው ሉባ ነኝ እያለ ነበር።


በአንድ ወቅት ደግሞ ህዝብ እንጅ የምን ህዝቦች ብሄር ብሄረሰቦች ቅራቅንቦ መጥራት አስፈለገ እያለ ነበር። አልገፋበትም - ጠቀሜታው ጎልቶ አልታየው ይሆናል።

ይህን ሁሉ በሽታ ነው ወያኔ ያመጣችብን። ውሻ በቀደደው ጅብ ይገባል ሁኖት አረፈ።


Axumezana wrote:
04 Oct 2022, 17:47
7ኛው፥ ንጉስ፥ የት፥ ጥለኸው፥ ንው?

Axumezana
Senior Member
Posts: 13595
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: አውራ የሌለው ንብ፤ ንጉሥ የሌለው ህዝብ ከንቱ ናቸው። ንቡ ማረፊያ አግኝት ማር አይሰራ፤ ህዝብ ሰላም አግኝቶ ሰርቶ አይኖር።

Post by Axumezana » 04 Oct 2022, 18:11

ከወያነ፥ ራስ፥ ወርደህ፥ ለአማራው፥ ንብ፥ አፈላልግ፥ የአማራ፥ ህዝብ፥ የአብይና፥ የኢሳያስ፥ መጫወቻ፥ የሆኖው፥ መሪ፥ አጥቶ፥ ነው።

Abere
Senior Member
Posts: 11101
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: አውራ የሌለው ንብ፤ ንጉሥ የሌለው ህዝብ ከንቱ ናቸው። ንቡ ማረፊያ አግኝት ማር አይሰራ፤ ህዝብ ሰላም አግኝቶ ሰርቶ አይኖር።

Post by Abere » 04 Oct 2022, 19:19

ዋናው የችግሩ ጠማቂ ማን ሆነ እና ነው። ወያኔ ባይኖር ይህ ሁሉ ችግር አይኖርም ነበር። የጎሳ ስርዐት እና የዘር ዕልቂት ቫይረስ ተሸካሚ እና አስተላላፊ ወያኔ ነው። በመሰረቱ በሽታ አስተላላፊ ቀንደኛ አይጠ- መጎጥ ወያኔዎች ብዙዎቹ አልቀዋል - ተለቅመዋል። ወያኔ አሁን አለ ለማለት አይቻልም። የዘራውን መርዝ እያረከስን ነው።

ደግሞ ለትግራይ ህዝብ እንደራሴ የወከለሽ የለም፡ ኢትዮጵያዊ ሆንሽ የትግሬ ነኝ ወይም የዝህ የዚያ ጎጥ ጎሳ ነኝ ማለት የለብሽም። እኔ ስለ ኢትዮጵያ ነው የማወራው - የግል አመለካከቴን። አብይ አህመድን እየወቅወስኩ፥ ወያኔን የማመሰግንበት ህሌና የለኝም ። እግዜር ይጸፋል። ሁለቱም እርኩስ ናቸው።አብይ አህመድ ከወያኔ ተማረ እንጅ ወያኔ ሁኖ አልተፈጠረም። ኮረጃቸው - ወደ ኦሮሙማ ገለበጠው። እናንተ ተጋሩ ያድረጋችሁትን ማለት ነው። የሁለታችሁም ዋና ኢላማ ኢትዮጵያን ማፍረስ፥ በተለይ አማራ የጋራ ጥላታችሁ ነው።
Axumezana wrote:
04 Oct 2022, 18:11
ከወያነ፥ ራስ፥ ወርደህ፥ ለአማራው፥ ንብ፥ አፈላልግ፥ የአማራ፥ ህዝብ፥ የአብይና፥ የኢሳያስ፥ መጫወቻ፥ የሆኖው፥ መሪ፥ አጥቶ፥ ነው።


sun
Member+
Posts: 9324
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: አውራ የሌለው ንብ፤ ንጉሥ የሌለው ህዝብ ከንቱ ናቸው። ንቡ ማረፊያ አግኝት ማር አይሰራ፤ ህዝብ ሰላም አግኝቶ ሰርቶ አይኖር።

Post by sun » 04 Oct 2022, 20:58

Axumezana wrote:
04 Oct 2022, 18:11
ከወያነ፥ ራስ፥ ወርደህ፥ ለአማራው፥ ንብ፥ አፈላልግ፥ የአማራ፥ ህዝብ፥ የአብይና፥ የኢሳያስ፥ መጫወቻ፥ የሆኖው፥ መሪ፥ አጥቶ፥ ነው።
Lezih werrobella wanbadee ximb akiraarii xooxxaa leminYe Tigre Nigus atmerxxiletim? Sile sebategnaw nigus qen enna leliit tirfebis mezmur mazemmer min yaderglihal? Ke Abiy ye teshaale aura fitsum alnebberem, ahunim yellem le widefitim ainorim, iwunetuun lemennager malet new. Leeloochu hullu ye chachata nigusoch bichha nachew ekko!

In your case your behavior is understandable, though unacceptable because you wanted to manipulate such sweat head morons and ride them up hill on hot sunny days all the way back to renovated new menelik's palace and have the second golden chance for the born again glittering golden region. Correct me if I am wrong.
:P

Post Reply