Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Fed_Up
Senior Member+
Posts: 20574
Joined: 15 Apr 2009, 10:50

ፋኖ ያሯሯጠው ፈሳም ወያኔ ሻእቢያን ይገጥማል ብሎ የሚያስብ ማሰቢያው የተበጠሰበት ብቻ ነው:: የወያኔ ቀረርቶ አጋሜን ለማዠናበር የታለመ ነው::

Post by Fed_Up » 04 Oct 2022, 13:46

ከመሞት መሰንበት የሚወዱት አጋሜ መሪዎች ሻእቢያን አይገጥሙም:: አራት ነጥብ

ሻእቢያን ከገጠሙ ጦርነቱ ያልቃል እነሱም ይሞታሉ:: የሞቱትን ትተን በሻእቢያ ቸርነት በህይወት እየኖረ ያአለው ስብሃት ገ/መድህን ምስክር ነው::

eden
Member+
Posts: 9257
Joined: 15 Jan 2009, 14:09

Re: ፋኖ ያሯሯጠው ፈሳም ወያኔ ሻእቢያን ይገጥማል ብሎ የሚያስብ ማሰቢያው የተበጠሰበት ብቻ ነው:: የወያኔ ቀረርቶ አጋሜን ለማዠናበር የታለመ ነው::

Post by eden » 04 Oct 2022, 14:03

ፋኖ ያሯሯጠው ሻእቢያን ይገጥማል ብሎ የሚያስብ
ፈንዳዳው፣ ምን እያልሽን ነው? አንድ አካል በፋኖ ከተሸነፈ የግድ ደካማ ነው ማለት ነው?

Fed_Up
Senior Member+
Posts: 20574
Joined: 15 Apr 2009, 10:50

Re: ፋኖ ያሯሯጠው ፈሳም ወያኔ ሻእቢያን ይገጥማል ብሎ የሚያስብ ማሰቢያው የተበጠሰበት ብቻ ነው:: የወያኔ ቀረርቶ አጋሜን ለማዠናበር የታለመ ነው::

Post by Fed_Up » 04 Oct 2022, 22:15

eden wrote:
04 Oct 2022, 14:03
ፋኖ ያሯሯጠው ሻእቢያን ይገጥማል ብሎ የሚያስብ
ፈንዳዳው፣ ምን እያልሽን ነው? አንድ አካል በፋኖ ከተሸነፈ የግድ ደካማ ነው ማለት ነው?
አስፈንድጄ ልንጭሽ...

በመቀጠል

ፋኖ ልጂ እና የሚያርስውን መሬቱን ትቶ እንደ አጋሜ የጦር ስልጠና እና ትጥቅ ሳይኖረው ምድረ ባዶ በርሜል ፋከራ በኪሱ ...ጡንቻ ምላሱ ....ህወሃትን እግሬ አውጭኝ እያስባለ ካሯሯጠ እና ካራወጠ ..... በጎደለው ሙይበት

ፈሳም ሁላ

Digital Weyane
Member+
Posts: 8489
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: ፋኖ ያሯሯጠው ፈሳም ወያኔ ሻእቢያን ይገጥማል ብሎ የሚያስብ ማሰቢያው የተበጠሰበት ብቻ ነው:: የወያኔ ቀረርቶ አጋሜን ለማዠናበር የታለመ ነው::

Post by Digital Weyane » 04 Oct 2022, 22:46

ጁንታ ዎገኖቼ የሚዋሹት ኡኛ ተጋሩን ለማታለል ነው። ሁሉንም አውቀንባቸዋል፤ ሲስተማቸውን ነቅተንባቸዋል። :roll: :roll:

Post Reply