Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Jirta
Member
Posts: 1505
Joined: 30 Sep 2018, 07:07

ወሮሞን የሸጠው አባጅፋር ጡት የቆረጠው ጎበና ማስረጃ

Post by Jirta » 03 Oct 2022, 15:02

1. እምዬ ሚኒሊክ ለአባጅፋር ዘመዶችህን አትሽጥ ብሎ የፃፈው ደብዳቤ::
2. የወረሞ ሴቶች ቁ ላ ተቆርጦ ካልመጣልን አናገባም በማለታቸውወንዱ ውሮሞ ተሰልቦ ሊያልቅ ሲል ሴቶችን ተው ዝም ብላችሁ አግቡቢል እምቢ አሉ::በሉ እንግዲያውስ መቆረጥ እንዴት እንደሚያም እዩት ብሎ ቆርጧቸዋል::እምዬ ሚኒሊክም ተው ብሎ አስትቶታል::

ethiopianunity
Member+
Posts: 9127
Joined: 30 Apr 2007, 17:38

Re: ወሮሞን የሸጠው አባጅፋር ጡት የቆረጠው ጎበና ማስረጃ

Post by ethiopianunity » 03 Oct 2022, 15:39

ኣባ ጂፋር ኣባቱ የመሰለኝ ከፓኪስታን ወይመ ከኣረብ ነው። ይህ ጥናት ያስፈልገዋል ለምን ከውጭ የመጣ፣ ከውጭ የተዳቀለ ባንዳ ሊሆን ስለሚችል። ፎቶ ኣይቻለሁ የኣባ ጅፋር ልጅ ከግራዚያኒ ጋር ዕጅ ነስቷል፣ ኣብሮም ሳይሰራ ኣይቀርም። በኢትዮዽያ ውስጥም የበላይ ለመሆን በዘመነ መሳፍንት ግዜ ኦሮሞዎችንና ጉራጌዎችን በተለይ ጉራጌዎች መለከ መልካም ስለነበሩ ለኣረብ በጥሩ ዋጋ ይሸጡ ነበር። ኣፄ ሚኒሊክም ኢትዮዽያን ካዳኑ በሗላ፣ ኣባ ጂፋርን ሰውን ለባርነት ኣትሽጥ ካሉት በሗላ በምህረት ለቀቋቸው። ዕንግዲህ ምን ኣይነት መህረተኛና ከጊዜያቸው ቀድመው ዕንደሔዱ ነው የሚያመለክተው ኣፄ ሚኒሊክ።

የሚያሳስበው፣ ዶር ኣብይ የተመረጠው ከጅማ ምናልባት የዛን ዘመን ኣባ ጅፋርን ዕንደገና ለማንገስ ይሆናል። በበጎነት ዕንዲመራ ተስፋ ኣደርጋለሁ ግን መሪ ዕንዲሆንም ምናልባትም በኢትዮዽያ ጠላቶቸ ከተመረጠ፣ ኢትዮዽያ ኣሁንም ከ ህዋሃት በሗላ ኣደጋ ላይ ትሆናለች ማለት ነው። ዖነግ ለምን ኢትዮዽያ ውስጥ ዕንደገባና ዕንደፈለገው ዕንዲገድል ከህዋሃት ጋር ሆኖ ለምን ዕንደተፈቀደለት ራሱ ጥሩ ምልክት ኣይደለም። ህዋህትም ቢሸነፍም፣ በውስጥ ለውስጥ ከሆነት ጋር መስራቱን ይቀጥላል።

ethiopianunity
Member+
Posts: 9127
Joined: 30 Apr 2007, 17:38

Re: ወሮሞን የሸጠው አባጅፋር ጡት የቆረጠው ጎበና ማስረጃ

Post by ethiopianunity » 03 Oct 2022, 17:58

Gobena did not do anything, l know you want to benefit by attacking the hero Oromos who fought against Colonialism.

Post Reply