Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 30848
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

በዚህ ወር 1,000,000 ተማሪዎች የ12ኛ ክፍል ማትሪክ ይፈተናሉ

Post by Horus » 03 Oct 2022, 13:48

በኢትዮጵያ 31,000,000 ተማሪዎች አሉ! የህዝቡ 25% ተማሪ ነው!!!

Axumezana
Senior Member
Posts: 13512
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: በዚህ ወር 1,000,000 ተማሪዎች የ12ኛ ክፍል ማትሪክ ይፈተናሉ

Post by Axumezana » 03 Oct 2022, 14:29

Abiy must be salivating to make them cannon fodders for Isaias!

sun
Member+
Posts: 9324
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: በዚህ ወር 1,000,000 ተማሪዎች የ12ኛ ክፍል ማትሪክ ይፈተናሉ

Post by sun » 03 Oct 2022, 23:46

Axumezana wrote:
03 Oct 2022, 14:29
Abiy must be salivating to make them cannon fodders for Isaias!

You are talking about your own repeat activities of making the poor Tigryian youths a simple disposable cannon fodders just to inflate the tplf ego and think that the Noble Gold Medalist who assumed power through the democratic free and fair election is also the same and working at the bottom level of the drain just like the tplf cadres are doing day and night.

Wake up, please wake from your comma because it is already day time and Ethiopia is moving forwards to make the country healthy, wealthy, and peaceful. Go over your blind envy and burning jealousy because it will keep eating you from the inside out.
:P :P

Digital Weyane
Member+
Posts: 8489
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: በዚህ ወር 1,000,000 ተማሪዎች የ12ኛ ክፍል ማትሪክ ይፈተናሉ

Post by Digital Weyane » 04 Oct 2022, 00:01

ኢትዮጵያውያን በማትሪክ፣ ወርቅም በእሳት ኡንደሚፈተኑ ሁሉ፣ ኡኛ ተጋሩም የገጠመንን ከባድ ፈተና ለማለፍ አሸባሪው ወያኔን መታገል አለብን። :roll: :roll:

Horus
Senior Member+
Posts: 30848
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: በዚህ ወር 1,000,000 ተማሪዎች የ12ኛ ክፍል ማትሪክ ይፈተናሉ

Post by Horus » 04 Oct 2022, 00:15

የበላይ ዘለቀን ታሪክ በውል የሚያውቁት ክቡር አዲስ አለማየሁ ፍቅር እስከ መቃብር በሚለው መጽሃፋቸው ውስጥ አበጀ በለው የሚባል ገጸ ባህሪ አለ ። ያ ገጸ ባህሪ በላይ ዘለቀ ነው። አበጀ በለው ሸፍቶ በጎንቻ ተራራ ገብቷል ። አንዲት ያበጀ በለው ወዳጅ ግጥም ትገጥምለታለች ። ድሮ ሙሉ ግጥሙን በቃሌ አውቀው ነበር ። አሁን ትዝ የሚለኝ አንድ ሃረግ አለ ። " ለዚህች ለተጠቃች ለተጎዳች አገር መድሃኒቱ እንዲሆን እሱን መሾም ነበር" ትላለች አፍቃሪው ። ይህን ግጥም መጽሃፉ አጋምሽ አካባቢ ታገኝታላችሁ ፣ ረጅም ግጥም ነው ። መጽሃፉ በጄ ስለሌለ ገጹን ለሰጣችሁ አልችልም ። ያዲስ አበባ የነቃ ተማሪ ሁሉ አዲስ አለማየሁ ይህን ግጥምና መወድስ ለበላይ ዘለቀ በውስጠ ወይራ እንደጻፉት ያውቅ ነበር ።

በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ ስምና ክብር ያላቸው ኦሮሞች በነኦነግ ነፍጠኛ ስለተባሉ እነሱን ትተው የሌላ ጎሳ ጀኞችን ታሪክ መቀማት ነው የያዙት ። የነባልቻ ሰፎ፣ ሃብቴ ዲነግዴ፣ በቀለ ወያ፣ ገብረማሪያ ጋሪ ዙሪያ የሞከሩትን የታሪክ ዘረፋ ያስተውሏል !!

ግርማ አስመሮም የሚባል ኤርትራዊ ገዳ የሚባል ተረት ፈጠረ ። ተስፋዬ ገብረ አብ የቀረውን ተረት ፈበረከ ። አሁን ከሞላ ጎደል የዚህ ዘመን ኦሮሞ እየተታለለ ያለው ጀርመኖችና ኤርትራዊያን በፈበረኩ ትርክት ነው ። ትርክት ማለት ተረት ሚቶሎጂ ማለት ነው ።

እኔ ሺ ግዜ ኦሮሞችን ጠይቂያለሁ ኢሪቻ የሚባል ኦሮሞኛ ቃል የለም። ኢሬቻ በኦሮሞ ቋንቋ ሰረ ቃል የሌለው የሸዋ ኦሮሞች የተዋሱት ቃል ነው ። አለ የሚል እስቲ ይንገረን!!! ለዚህም ነው ዛሬ ኢሬቻ እምነት ነው? ባህል ነው? ምንድን ነው የሚለው ተራ ትርጉም እንኳ ውዝግብ ውስጥ ያለው! ቃላት መዋስ ምንም ችግር የለውም፣ ሃፍረትም አይደለም! ግን እውነት መናገር ያንድ ሕዝብ ግዴታ ስነምግባር ነው ።

sun
Member+
Posts: 9324
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: በዚህ ወር 1,000,000 ተማሪዎች የ12ኛ ክፍል ማትሪክ ይፈተናሉ

Post by sun » 04 Oct 2022, 00:35

Horus wrote:
04 Oct 2022, 00:15
የበላይ ዘለቀን ታሪክ በውል የሚያውቁት ክቡር አዲስ አለማየሁ ፍቅር እስከ መቃብር በሚለው መጽሃፋቸው ውስጥ አበጀ በለው የሚባል ገጸ ባህሪ አለ ። ያ ገጸ ባህሪ በላይ ዘለቀ ነው። አበጀ በለው ሸፍቶ በጎንቻ ተራራ ገብቷል ። አንዲት ያበጀ በለው ወዳጅ ግጥም ትገጥምለታለች ። ድሮ ሙሉ ግጥሙን በቃሌ አውቀው ነበር ። አሁን ትዝ የሚለኝ አንድ ሃረግ አለ ። " ለዚህች ለተጠቃች ለተጎዳች አገር መድሃኒቱ እንዲሆን እሱን መሾም ነበር" ትላለች አፍቃሪው ። ይህን ግጥም መጽሃፉ አጋምሽ አካባቢ ታገኝታላችሁ ፣ ረጅም ግጥም ነው ። መጽሃፉ በጄ ስለሌለ ገጹን ለሰጣችሁ አልችልም ። ያዲስ አበባ የነቃ ተማሪ ሁሉ አዲስ አለማየሁ ይህን ግጥምና መወድስ ለበላይ ዘለቀ በውስጠ ወይራ እንደጻፉት ያውቅ ነበር ።

በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ ስምና ክብር ያላቸው ኦሮሞች በነኦነግ ነፍጠኛ ስለተባሉ እነሱን ትተው የሌላ ጎሳ ጀኞችን ታሪክ መቀማት ነው የያዙት ። የነባልቻ ሰፎ፣ ሃብቴ ዲነግዴ፣ በቀለ ወያ፣ ገብረማሪያ ጋሪ ዙሪያ የሞከሩትን የታሪክ ዘረፋ ያስተውሏል !!

ግርማ አስመሮም የሚባል ኤርትራዊ ገዳ የሚባል ተረት ፈጠረ ። ተስፋዬ ገብረ አብ የቀረውን ተረት ፈበረከ ። አሁን ከሞላ ጎደል የዚህ ዘመን ኦሮሞ እየተታለለ ያለው ጀርመኖችና ኤርትራዊያን በፈበረኩ ትርክት ነው ። ትርክት ማለት ተረት ሚቶሎጂ ማለት ነው ።

እኔ ሺ ግዜ ኦሮሞችን ጠይቂያለሁ ኢሪቻ የሚባል ኦሮሞኛ ቃል የለም። ኢሬቻ በኦሮሞ ቋንቋ ሰረ ቃል የሌለው የሸዋ ኦሮሞች የተዋሱት ቃል ነው ። አለ የሚል እስቲ ይንገረን!!! ለዚህም ነው ዛሬ ኢሬቻ እምነት ነው? ባህል ነው? ምንድን ነው የሚለው ተራ ትርጉም እንኳ ውዝግብ ውስጥ ያለው! ቃላት መዋስ ምንም ችግር የለውም፣ ሃፍረትም አይደለም! ግን እውነት መናገር ያንድ ሕዝብ ግዴታ ስነምግባር ነው ።
Instead of repeat twerking and endless stripteasing narcissistic attention seeking show business better rent a room and perform peep show business for people to pay and come to see you many times a day. That may satisfy your sick narcissistic attention seeking endless out dated and boring garbage behavior.

Right
Member
Posts: 2805
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: በዚህ ወር 1,000,000 ተማሪዎች የ12ኛ ክፍል ማትሪክ ይፈተናሉ

Post by Right » 04 Oct 2022, 08:07

No and No. nobody gives a crap in what the OLF said about history.

This thread and the clip is about Dr Birr - the face of the failed PP regime that dominates the evening news in the assumption that Birr is a popular guy therefore he can distract the people. We know the dirty trick so is the people.
The people knows the truth. The Weyannie education policy and system is a policy of failure then and now. No amount of lipstick will change that.

What happened to the Guraghies struggle for the proper implementation of the Weyannies constitution.
Here is the story. The Guraghies demand for more concessions from the Abiye regime is stopped with one slap. Abiye sent his lap dog Dr Dagnachew to thrash Birr in public. And the Guraghies noise stop over night. With just a min slap.

Post Reply