Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Selam/
Senior Member
Posts: 11789
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: በኢትዮጵያ ማንም እንደ ጉራጌ ቤት አይሰራም

Post by Selam/ » 04 Oct 2022, 08:02

On the practical side though, ease of construction is the main reason why most Ethiopian traditional houses are round. Otherwise, round form is awkward in terms of space utilizations & subdivisions.

In other words, ሰርክልን ሳይሆን አራት ማዕዘን ለመስራት ነው ጥሩ የጂኦሜትሪና የማተማቲክስ ዕውቀት የሚያስፈልገው። ችካል ተክለህና ገመድ አስረህ መሽከርከር ነው፣ ክብ ቅርፅ ለመስራት። የምትፈልገው የቦታ መጠን በግልጽ ስለሚታይ፣ በቀላሉ ለማስፉትና ለማጥበብ አያስቸግርም። ግን ምናልባትም ጉራጌዎች በአካባቢያቸው ያለው ለጣራ መስሪያ የሚሆነው የወራጅ እንጨት ተመሳሳይ ስለሆነ ፣ ሁሉም አንድ አይነት የሰርክል ሳይዝ ሊሆን ይችላል የሚጠቀሙት።

ከሁሉም ከባድ፣ ማዕዘን ያለው ቤት መስራት ነው። ለምሳሌ የላልበላን ቤተ ክርስቲያናት ስኴር አንግሎች፣ የምህንድስና ጥበብ ዕውቀት ያለው ብቻ ነው በትክክል ሊሰራው የሚችለው። እንዲሁም፣ ስምንት ወይንም አስርና አስራ ሁለት ጎኖች ያሏቸው ቤተ ክርስቲያናትን ለመስራት ፣ ጥልቅ የጂኦሜትሪ እውቀት ይፈልጋል። How else do you get 90 degree or 120 degree angles?

የቤት ቁሳቁስን በተመለከተ፣ ኢትዮዽያኖች በሙሉ ጠበብት ናቸውና ሁሉም ሊደነቁ ይገባል። የድንጋይ ጠራቢዎች፣ የሸክላ ሰሪዎች፣ የአናጢዎችና እንጨት ቅርፃቅርፅ ጠበብቶች፣ የሸማኔዎችና ቆዳ ፋቂዎች፣ የመድሃኒት ቀማሚዎች፣ የስነ ጥበብ ባለሙያዎች ትብብር ነው ሀገራችንና ህዝባችንን ለዘመናት ሊያቆይ የቻለው። አንዱን አንድንቆ ሌላውን መዘንጋት ንፉግነት ነው።

Horus wrote:
04 Oct 2022, 00:56
Selam,
አሁን በትንሹ ሃሳቤ እየገባህ ይመስለኛል፤ አው ክብነት የፍጽምናና ዉበት መጨረሻ ነው ። ፍጥረት ሁሉ ትክክል ሲሆን ክብ ነው። ዛፍ ክብ ነው! የሰው ቁላ ክብ ነው። ማዕዘን ያለውና ሹል ነገር ሁሉ ተፈጥሮን ይጻረራል ። የጉራጌ ቀደምት መሃንዲሶችና አናጢዎች (አናጢ ማለት አናጺ ገምቢ builder ማለት ነው) አለአንዳች መለኪያ፣ ኮምፓስ፣ ዉሃልክ፣ ሜትር፣ መጋዝና መላጊያ አለ አንዳች ምስማር! ይህን መሰል ፐርፌክት ክብና ኮን ከ100 እስከ 120 አመት የሚቆም እስትራክቸር የሰሩ ጠቢባንን አለማድነቅ ቢያንስ ንፉግ ከበዛ ምቀኝነት ይሆናል ። የምኒሊክን ቤተመንግስት የሰሩት ጉራጌ አናጺዎች እንጨት ሁሉ ካገር ቤት ያስመጡ ነበር ። አንድ ቀን ይህ ለዘመናት ያልተጠና ያልተዘመረለት ጥበብ ወደ ብርሃን መውጣቱ አይቀሬ ነው !

Below enjoy images amazing Gurage housing architecture!

በነገራችን ላይ ቤት ብቻ ሳይሆን የቤት ፈርኒቸርም ተምሳሳይ ነው ። በርጩማ፣ የጠፍር አልጋ፣ ጥራስ፣ የሴቶች ጊመ (የግብጾቹ head rest) እስከ መጉረሻው የቀንድ ማንኪያ ... ጥበብ ጥበብ ጥበብ !!!
https://www.google.com/search?sxsrf=ALi ... 2ylP6F33qM

Selam/
Senior Member
Posts: 11789
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: በኢትዮጵያ ማንም እንደ ጉራጌ ቤት አይሰራም

Post by Selam/ » 04 Oct 2022, 09:22

Having said that, the roof structure of all these round houses is a remarkable engineering ingenuity. While you normally require a truss assembly to support large roofs, here they weave the wood /bamboo members to form one continuous shell, a method which Europeans discovered only after the introduction of cement & steel. The Gurage & Sidama roofs are constructed with a slight outward curvature to withstand wind uplift & resist dead load. Given the high precipitation in these geographical areas, the large sloped roof moves the rainwater away from the building perimeter.

Horus
Senior Member+
Posts: 30837
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: በኢትዮጵያ ማንም እንደ ጉራጌ ቤት አይሰራም

Post by Horus » 04 Oct 2022, 14:44

selam,
በል ያሻህን በል! 12 ጎን ያለ ጂኦሜትሪ ከክበት ፣ ከክበት 360 ጎን ያለው ቤት እንዴት እንደ ሚሰራ በተግባር እያሳዩህ እኮ ነው። የቤት ታላቁ ተሸካሚ ችባን (ታላቁ ፒላር ማለት እንዴት በ90 ዲግሪ እንዳቆሙ መመልከት ሳትችህ ስለ 90 ዲርጊ ማዕዘን ስሌት አስቸጋሪነት ታወራለህ ! እኔ ነገርኩህኮ 4 ማእዘን ቤቶች ጉራጌ ይሰራል በሳርም፣ በቆርቆሮም ፣ ያ እኛ ልማዕድ ቤትና ለዕህል ቆጮ መጋዘን ነው ይምንጠቀመው። በጉራጌ በጣም ደሃ ካልሆነ በስተቀር እልፍኝ ቤት ውስጥ ምግብ አይበስልም ም ክን ያቱን ጢሱ (ጥቀር) ይባላል ላይ ወጥቶ ያ በሸምበቆና በነጭ ቃጫ ገመድ በእጅ የተሰራው ውብ ሲሊንግ ላይ ተለጥፎ ስለ ሚያጠቁረው!!!! የላሊበላን ግምባታ ከዚህ ጋር አታያይዝ! ያ የመስቀል ጦርነት ወዶ ዘማቾች ያለም ምርጥ ድንጋይ ጠራቢዎች ለፈጣርሪያውና በአረብ የተወሰደውን ኢየሩሳሌም ለመተካት የተሰራ ከዚህ ጋር ፍጹም የማይያያዝ ነገር ነው። ለሱ ለሱማ የጎንደርስ ካስል አለ አይደል እንዴ ፖርቱጋሎች የገነቡት! ደግሜ ነው የምጠይቅህ አምጣ አንድ የኢትዮጵያ ባላገር ገበሬ ወይም ዘላን እንደ ጉራጌ ቤት የሚያንጽ? ቤት ክህነት፣ ቤተ መንግስት ዙሪያ ተው ያ ሌላ ታሪክ ነው ። ንግስት ዘውዲቱ ጣሊያኖችን ካውሮፓ፤ ህንዶችን ቀጥራ ታሰራ ነበርኮ !!! በል ብቻ ይብቃን ..

Selam/
Senior Member
Posts: 11789
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: በኢትዮጵያ ማንም እንደ ጉራጌ ቤት አይሰራም

Post by Selam/ » 04 Oct 2022, 19:03

በጣም ቅሽም ያልክ ሰው ነህ። እከሌ የሰራው ከሁሉም ይሻላል ሳልል ኦብጀግቲቭ አስተያያት ስለሰጠሁኝ፣ ወደመደበቂያ የጎጥ ቀፎህ ተጠቅልለህ ገባህ። እውነት እንናገር ከተባለ፣ እኔ በኖርኩባቸው አካባቢዎች፣ ብዙ የጉራጌ ሱቆች፣ የጉራጌ በግ አራጆች፣ አሸዋ ጫኞችና ቀለም ቀቢዎች እንዳሉ አውቃለሁ። ግንበኛና ጥበበኛ ጉራጌ ግን አጋጥሞኝ አያውቅም። This is fact!

አዎ ስርክል መሬት ላይ መሳል፣ ሬክታንግል ወይም ስኩዌር ከመስራት ይቀላል ፣ የላልበላም የአማራም የኦሮሞም ቤት በለው። ይኸ Fact ነው።
ምሰሶው በራሱ ቀጥ ብሎ አይቆምም፣ በወራጅ ነው የሚደገፈው። ቀጥ ብሎ እንዲቆም የሚረዳው፣ ወራጁ እንጨት በቅድሚያ በእኩል ስለሚቆረጥ ነው እንጂ፣ ጉራጌዎች ክዋክብት ቆጥረው ወይንም በምትሃት አይደለም።

ሁሉም የኢትዮዽያ ጠቅላይ ግዛት ውስጥ፣ እንደአካባቢውና እንደሙያው ጠበብት አሉ። እንደኔ ያለ በፍፁም በሀገሩ የለም ማለት ነውር ነው። ጉራጌነት እንጂ ጉረኛነት አያምርብህም። ይኸ ደግሞ በጉራጌ ማህበረሰብ ውስጥ የሌለ ልክፍት ነው።
Horus wrote:
04 Oct 2022, 14:44

Post by Horus » 04 Oct 2022, 22:12

Selam/ wrote:
04 Oct 2022, 19:03

selam
ስለ ጉራጌ ያለ አቲቱድኮ በደምብ ስለ ማውቅ ነው በርቀት የሚይዝህ። እኔ ደግሜ ልንገርህ ስለ ጉራጌ ሕዝብ ባህል፣ ስኬት፣ ፈጠራና በኢትዮጵያ የሌለ ወርክ ኤትክ አለ ምንም መሽኮርመም ነው ለሁሉ ሰው የምነግረው ! አንድ ነገር ልጨምርልህ ፈረንጅ ማንኪያ ሰርቶ ከተሜ አበሻን በማንኪያ መብላት ከማስተማሩ ዚ ዘመን በፊት በቀንድ እጅግ ወብ የሆነ በልዩ ልዩ ሳይዝ በጥበብ ሰርቲ ልዩ ልዩ የሳህን ጣባ ወጭት ሰርቶ በቆሸሸ እጁ ሳይሆን በማንኪያ የሚበላ ባላገር ገብሬ ጉራጌ ነው!!! ከማንኛውም የኢትዮጵያ ባላገር በተለየ! ጉራጌ ገንፎ በጣቶቹ አይዝቅም! በቀር አንቀፎ (በቀንድ ማንኪያ) ይጎርሳል ። ጉራጌ ክትፎ፣ ስልስ ትኩል፣ አይብ ጎመን ክትፎር በጣቶቹ አይዝቅም! በማንኪያ የሚጎስ ባላገር ነው!

ሂድ ሰራተኛ ሰፈር ብረት ተራ፣ ጥይት ተራ ፣ ጉራጌ ጠንመንጃ በታትኖ ጠግኖ ይሰጥሃል ። የመጀምሪያ የጥይት ፋብሪካ ከጣሊያ ተረክቦ ለመንግስት በሚዮኖች ጥይት ሰርቶ ያቀረበ ጉራጌ ነው! ስለዚህ አንተና ድንቁርናህ አብራችሁ በሰላም ኑሩ! ያለ የሌ አስቀያሚ ፎቶዎችን ትለጥፋለህ! ጥያቄዬን አልመለስክም! ማነው ማንኪያ ሰርቶ ጣቶቹና በመዳፉ ሳይሆን በማንኪያ የሚበላ ባላገር? ምነው እንደ ጉራጌ ረቂቅ ቤት የሚሰራ ባላገር?

ያ ዘመን ያለፈበት የፊውዳል ዘመን ልስትሮ ምናምን ዝቅዝቅ ያበቃ የደደቦች፣ ሰርተው የማይበሉ ፣ ፈጥረው የማያድጉ ደንቆሮች እስቴሪዮይፕን ታቅፈህ ታልፋለህ !!! ሆረስ አይሾክረመምም ተስማማ?!!

ይህ ሰው ከአላሙዲን ቀጥሎ ያለው ቁጥር 1 የኢትዮጵያ ሃብታም ነው! በልጅንቱ መስቲካ ያዞር ነበር !!! አንተ ግና አሁንም ስለመስቲካ ሻጩ ጉራጌ ነው የምታወራው!!

Selam/
Senior Member
Posts: 11789
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: በኢትዮጵያ ማንም እንደ ጉራጌ ቤት አይሰራም

Post by Selam/ » 04 Oct 2022, 23:17

አንተ ሰውዬ ቅዠታም ነህ ልበል እንዴ?

እኔ የትኛውንም ህብረተሰብ አልንቅም፣ ማንንም ያለአግባብ ወደሰማይ አልክብም። አስተያየቴ በአንተ የተንሻፈፈ አመለካከት ላይ እንጂ፣ በጉራጌ ህዝብ ላይ የተለየ ቅሬታ የለኝም። የተስተካከለ ሚዛናዊነት ያለኝ ኩሩ ኢትዮዽያዊ ነኝ። አንተ ነህ ያናሳነት ስሜት “inferiority complex”ስላለብህ፣ ሌሎችን በመናቅና በማጣጣል፣ ከፍ ያልክ እየመሰለህ የምትፍጨረጨረው። አንዳንዴ ታሳዝነኛለህ፣ ትንሽ ነህ እያሉ እየኮረኮሙ ነው መሰለኝ ያሳደጉህ።

በማንኪያ መብላት የስልጣኔ ምልክት ከመሰለህ፣ ደንቆሮ ነህ። ሩዝና ገንፎ ክንዳቸው እስኪረጥብ በመዳፋቸው የሚበሉ፣ የረጅም የስልጣኔ ታሪክ ያላቸው ህዝቦች አሉ ወደፊትም ይኖራሉ። መለኪያህ ፈረንጅማ ቢሆን ኖሮ፣ ያልበሰለ ስጋ በቅቤ መጠጣት የዓለም መጨረሻና የስጋ በል እንሰሳ ያደርግህ ነበር።

ቂጡን የጣለ ድሃ ስጋ በምላጭ ከሚበላበት ሀገር ነውና የመጣነው፣ ከመናናቅና ከመጠላላት አፋችንን ዘግተን ጠንክረን መስራት ነው የሚያስፈልገን።
Horus wrote:
04 Oct 2022, 22:12

Post by Horus » 05 Oct 2022, 00:14

Selam/ wrote:
04 Oct 2022, 23:17

እኔ አጭርና ቀጭን ፋክት ተናገርኩኝ፤ እሱም በአይን የሚታይ በእጅ የሚዳሰስ ፋክት በኢትዮአጵያ ባላገር ቤት አሰራር እንደ ጉራጌ ቤት የሚሰራ ሌላ ጎሳ የለም የሚል ፋክት ተናገርኩኝ ። አንተ ኢሹ ስላለህ ዘለህ ተነስተህ ማጣጣል ጀመርክ ። የኔ አባባል ዉሸት መሆኑን የምታረጋግጠው የየልዩ ልዩ ኦሳዎች ቤት አሰራር አቅርበህ እንዴት ከጉራጌ ቤት ጋር አንድ እንደ ሆነ ወይም እንደ ሚበልጥ በማሳየት እንጂ አጉል ፖለቲካልና ካልቸራል ኮሬክትነስ በመሳብ የኔን አሰርሽን ማፍረስ አትችልም ። አሁንም ቅዋሜ ካለህ መልሰ ማነው እንደ ጉራጌ ቤት የሚሰራ በፎት በፋክ ደግፈው አቅርም! ገንፎ በመዳፍ መዛቅና ረቂቅ መሳሪያ ቱል ሰርቶ በንጽህና መብላት አንዱ የስልጡንነት፣ የፈጣሪነትና የእድግት መለኪያ ነው!!! ያሻህን እመን!!! በቃ ይብቃን

Selam/
Senior Member
Posts: 11789
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: በኢትዮጵያ ማንም እንደ ጉራጌ ቤት አይሰራም

Post by Selam/ » 05 Oct 2022, 08:08

የኢትዮዽያ ብሄረሰቦች የሚያዘጋጁት የባህል ኤክስፓ ላይ አንድ ሁለት ጊዜ ተገኝቼ ነበር። ከውብ ቀለማቶቻቸውና የተለያዩ ድንቅ እሴቶቻቸው ባሻገር ጨዋነታቸውንና እርስ በርስ መከባበራቸውን ሳይ ኢትዮዽያዊነቴን ከፍ አድርጎታል። አንዱ ከአንዱ ልምድ ለማግኘትና ለመለዋወጥ እንጂ ለመወዳደርና ለመበላለጥ አይደለም የሚሰባሰቡት።

እንደ አንተ ዓይነት ቅሌታም ሽማግሌ እዛ ውስጥ ቢኖር ኖሮ፣ የኔ ሸማ ወይንም የኔ ሹካና ማንኪያ ከሁላችሁም ይበልጣል ብሎ ያበጣብጣቸው ነበር። ጥበብንና እውቀትን ማሳየትና ማስተዋወቅ አንድ ነገር ነው፣ ታዲያ ማወዳደርና ማበላለጥን ምን አመጣው? ማን ፈቅዶልህ ነው አንተው ተወዳዳሪ፣ አንተው ጠበቃ፣ አንተው ፈራጅ የሆንከው?

አናሳነት የሚሰማህ ወራዳ ሽማግሌ ስለሆንክ እንጂ፣ የጉራጌ ማህበረሰብ ጨዋና ሰው አክባሪ፣ ማንንም የማያሳንስ ማንንም የማያስበልጥ ነው።
Horus wrote:
05 Oct 2022, 00:14

Abere
Senior Member
Posts: 11057
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: በኢትዮጵያ ማንም እንደ ጉራጌ ቤት አይሰራም

Post by Abere » 05 Oct 2022, 11:02

--- I was not in opposition to your statements, I was trying to add the importance of ventilation and importance of enough light in the house.

--- Yes, I have been in Lalibela couple of times, not only visited the churches but roamed through the rural areas. Nothing so far has amazed me more than what the Lalibela churches did , not even anyone one of the glittering sky high tallest building nor the labyrinths in today's sophisticated cities. Those are Holy buildings convenient for prayer in deep silence for deeper connection with God.

--- As you indicated somewhere in this thread, one of the common and universal characteristics of humanity is building shelter. This is cultural universality and is basic. The structure and material of construction varies from place to place based on the resources available, weather/climate, mode of settle/life style ( sedentary or nomadic. The house of an Eskimo can not be the same as the house of an Afar pastoralist or the ሰቀላ or ቤተ-ንጉስ of highlander Amhara can not be the same as those other Ethiopians living in the different part of Ethiopia. Even in Amhara area houses built in the temperate zone ( ቤተ-ንጉስ ) are different than those in the cold zone ቅልስ -ቤት. Those in the temperate zone use ሰንበሌጥ (because of the weather) to cover the roof whereas those in the cold uses ጓሳ. Likewise some uses wood for the wall others use stone. I could not tell how long basements in rural area just built using stone and mud lasts - it could last 2 or three generation. Now those in the city built by cement and brick do not last that long.

----- I agree with statement that one size fits all is unwise. That means copy and paste others and apply it locally is dangerous. It is also wastage. Culture is a learned behavior and our ancestors from long and rich experiences of their environment appropriately created what is fit and relevant. Those in the cold highland living in ቅልስ ቤት shifted to ቆርቆሮ ቤት for a show of wealth and aesthetic value can suffer from diseases associated with living in clod season. Being creative and adaptive is wise.

Selam/ wrote:
03 Oct 2022, 19:10
I am afraid, you’ve missed my point.

I said that the qualification of good or bad architecture shouldn’t be based on someone’s one-sided prior experience alone. As an example, I noted that Ethiopian rural households are out in the sunlight during most of the day and they don’t need as much windows as Europeans.

I didn’t say their house should be completely dark. If you have been in a village or visited Lalibela rock hewn churches, you would know what I was meaning. First, people don’t close their doors during the day. Second, just a small opening provides adequate light due to the direct sun radiation near the equator. So, I would never replicate the intensity of window fenestrations & artificial lighting used by the ferenejis.

If you walk by night in Addis the day after you landed there from Europe or US, it feels completely dark because your first impression is biased. But after a month or so, you’ll realize how ferenjis light pollution has screwed up your brain. I visited a friend of mine in his 8th floor office in Addis a couple of years ago. Jeez! It was such a horrible experience. They have a wall-to-wall window but you can’t even sit next to it because it’s cold in the morning & a toaster in the afternoon. So, think about the consequences before you bust your walls.

Abere wrote:
03 Oct 2022, 15:48
The truth is even if household members get enough sunshine out side of their huts, dark homes without enough sun light are unhealthy for they harbor insects, pests, rodents and are source of bacterial reproduction. Houses built with window are good for healthy living and also provides ventilations. The reason why infant and child mortality rate is heavy in the countryside of Ethiopia is because of earth floor, windowless huts, besides malnutrition and poor feeding habits. Also, add eye disease/trachoma/ which is very pervasive - lack of ventilation, CO2 (smoke). Most rural huts regardless of their structure and construction material are built almost all in all to protect from the weather (rain and sun).
Selam/ wrote:
03 Oct 2022, 15:36
I hope you didn’t post this video to belittle one & lionize others. Ferenjis ridicule our windowless huts without knowing that most social & household activities occur outside & the sun light that comes through the door provides adequate illumination. So, don’t fall into that kind of simplified comparison.

Horus
Senior Member+
Posts: 30837
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: በኢትዮጵያ ማንም እንደ ጉራጌ ቤት አይሰራም

Post by Horus » 05 Oct 2022, 13:21

Selam/ wrote:
05 Oct 2022, 08:08

selam የምትባል ቀፎ፣ አለም ሁሉ ቴክኖሎጂ ትራንስፈር እያለ አንዱ ያንዱን ክህሎት ለመኮረጅ የሚለፋው አንድ ፈጠራ ከሌላ ፈጠራ ስለሚበልጥ ነው! አንተ ኤግዚቢሽን ሄድህ ነበር! ተመልካች ነህ እንጂ ፈጣሪ አይደልህም! አሁንም መልስ ማነው እንደ ጉራጌ ቤት የሚሰራ? ካንተ አላዋቂ አፍ የሚወጣ ስድም ለኔ ምርቃት ነው! በዚያ ነው ሰውና ሰው የሚለየው! እውቀት አልባአ አንጎል በኢንፎርሜሽን ይሞላል ይላሉ ፈረንጆች!!! ያ ማለት አንተ ነህ! ኤግዚቢሽን ሄድክ እንጂ አንዱ እቃ ከሌላው እንዴት እንደ ሚሻል መለየት ያልቻልክ ኢንፎርሚሽን ሳብሳቢ ነህ ! አሁን መሳደብ ትችላለህ :lol: :lol: :lol:

Selam/
Senior Member
Posts: 11789
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: በኢትዮጵያ ማንም እንደ ጉራጌ ቤት አይሰራም

Post by Selam/ » 05 Oct 2022, 14:20

Spot on! That’s what’s called “objective” comment.
Abere wrote:
05 Oct 2022, 11:02

Post by Selam/ » 05 Oct 2022, 14:50

ደንቆሮ ሽማግሌ፣ ሌላው ህዝብ ልክ እንደረጉራጌ አልሰራምና የቤት አሰራር ባህሉና አኗኗሩ ከኛ ያነሰነው ብሎ መከራከር፣ ምን አይነት የነቀዝክና የነተብክ ፍጡር መሆንክን ነው የሚያሳየው። ስለ ሰማንያ ብሄረሰቦችስ ምናባክ አውቀህ ነው፣ ከጉራጌ ያነሱ ናቸው ብለህ የምትፎክረው?

እንዳንተ ያለ ማፈሪያ ሽማግሌ ብቻ ነው የሹካ አበላል ከጣት አበላል ይበልጣ ብሎ የሚመፃደቅ ወይንም የትግራይን የህድሞ የድንጋይ ጣራ አሰራር ከጉራጌ ሳር ቤት ጋር ለማበላለጥ የሚቀባጥር። እዚህ ፎረም ላይ አናሳነት ጠልፎ የጣለው ሰው አንተ ብቻ ነህ። ቅሌታም፦
Horus wrote:
05 Oct 2022, 13:21
Selam/ wrote:
05 Oct 2022, 08:08
የኢትዮዽያ ብሄረሰቦች የሚያዘጋጁት የባህል ኤክስፓ ላይ አንድ ሁለት ጊዜ ተገኝቼ ነበር። ከውብ ቀለማቶቻቸውና የተለያዩ ድንቅ እሴቶቻቸው ባሻገር ጨዋነታቸውንና እርስ በርስ መከባበራቸውን ሳይ ኢትዮዽያዊነቴን ከፍ አድርጎታል። አንዱ ከአንዱ ልምድ ለማግኘትና ለመለዋወጥ እንጂ ለመወዳደርና ለመበላለጥ አይደለም የሚሰባሰቡት።

እንደ አንተ ዓይነት ቅሌታም ሽማግሌ እዛ ውስጥ ቢኖር ኖሮ፣ የኔ ሸማ ወይንም የኔ ሹካና ማንኪያ ከሁላችሁም ይበልጣል ብሎ ያበጣብጣቸው ነበር። ጥበብንና እውቀትን ማሳየትና ማስተዋወቅ አንድ ነገር ነው፣ ታዲያ ማወዳደርና ማበላለጥን ምን አመጣው? ማን ፈቅዶልህ ነው አንተው ተወዳዳሪ፣ አንተው ጠበቃ፣ አንተው ፈራጅ የሆንከው?

አናሳነት የሚሰማህ ወራዳ ሽማግሌ ስለሆንክ እንጂ፣ የጉራጌ ማህበረሰብ ጨዋና ሰው አክባሪ፣ ማንንም የማያሳንስ ማንንም የማያስበልጥ ነው።
Horus wrote:
05 Oct 2022, 00:14
Selam/ wrote:
04 Oct 2022, 23:17
አንተ ሰውዬ ቅዠታም ነህ ልበል እንዴ?

እኔ የትኛውንም ህብረተሰብ አልንቅም፣ ማንንም ያለአግባብ ወደሰማይ አልክብም። አስተያየቴ በአንተ የተንሻፈፈ አመለካከት ላይ እንጂ፣ በጉራጌ ህዝብ ላይ የተለየ ቅሬታ የለኝም። የተስተካከለ ሚዛናዊነት ያለኝ ኩሩ ኢትዮዽያዊ ነኝ። አንተ ነህ ያናሳነት ስሜት “inferiority complex”ስላለብህ፣ ሌሎችን በመናቅና በማጣጣል፣ ከፍ ያልክ እየመሰለህ የምትፍጨረጨረው። አንዳንዴ ታሳዝነኛለህ፣ ትንሽ ነህ እያሉ እየኮረኮሙ ነው መሰለኝ ያሳደጉህ።

በማንኪያ መብላት የስልጣኔ ምልክት ከመሰለህ፣ ደንቆሮ ነህ። ሩዝና ገንፎ ክንዳቸው እስኪረጥብ በመዳፋቸው የሚበሉ፣ የረጅም የስልጣኔ ታሪክ ያላቸው ህዝቦች አሉ ወደፊትም ይኖራሉ። መለኪያህ ፈረንጅማ ቢሆን ኖሮ፣ ያልበሰለ ስጋ በቅቤ መጠጣት የዓለም መጨረሻና የስጋ በል እንሰሳ ያደርግህ ነበር።

ቂጡን የጣለ ድሃ ስጋ በምላጭ ከሚበላበት ሀገር ነውና የመጣነው፣ ከመናናቅና ከመጠላላት አፋችንን ዘግተን ጠንክረን መስራት ነው የሚያስፈልገን።
Horus wrote:
04 Oct 2022, 22:12

እኔ አጭርና ቀጭን ፋክት ተናገርኩኝ፤ እሱም በአይን የሚታይ በእጅ የሚዳሰስ ፋክት በኢትዮአጵያ ባላገር ቤት አሰራር እንደ ጉራጌ ቤት የሚሰራ ሌላ ጎሳ የለም የሚል ፋክት ተናገርኩኝ ። አንተ ኢሹ ስላለህ ዘለህ ተነስተህ ማጣጣል ጀመርክ ። የኔ አባባል ዉሸት መሆኑን የምታረጋግጠው የየልዩ ልዩ ኦሳዎች ቤት አሰራር አቅርበህ እንዴት ከጉራጌ ቤት ጋር አንድ እንደ ሆነ ወይም እንደ ሚበልጥ በማሳየት እንጂ አጉል ፖለቲካልና ካልቸራል ኮሬክትነስ በመሳብ የኔን አሰርሽን ማፍረስ አትችልም ። አሁንም ቅዋሜ ካለህ መልሰ ማነው እንደ ጉራጌ ቤት የሚሰራ በፎት በፋክ ደግፈው አቅርም! ገንፎ በመዳፍ መዛቅና ረቂቅ መሳሪያ ቱል ሰርቶ በንጽህና መብላት አንዱ የስልጡንነት፣ የፈጣሪነትና የእድግት መለኪያ ነው!!! ያሻህን እመን!!! በቃ ይብቃን
selam የምትባል ቀፎ፣ አለም ሁሉ ቴክኖሎጂ ትራንስፈር እያለ አንዱ ያንዱን ክህሎት ለመኮረጅ የሚለፋው አንድ ፈጠራ ከሌላ ፈጠራ ስለሚበልጥ ነው! አንተ ኤግዚቢሽን ሄድህ ነበር! ተመልካች ነህ እንጂ ፈጣሪ አይደልህም! አሁንም መልስ ማነው እንደ ጉራጌ ቤት የሚሰራ? ካንተ አላዋቂ አፍ የሚወጣ ስድም ለኔ ምርቃት ነው! በዚያ ነው ሰውና ሰው የሚለየው! እውቀት አልባአ አንጎል በኢንፎርሜሽን ይሞላል ይላሉ ፈረንጆች!!! ያ ማለት አንተ ነህ! ኤግዚቢሽን ሄድክ እንጂ አንዱ እቃ ከሌላው እንዴት እንደ ሚሻል መለየት ያልቻልክ ኢንፎርሚሽን ሳብሳቢ ነህ ! አሁን መሳደብ ትችላለህ :lol: :lol: :lol:
Last edited by Selam/ on 05 Oct 2022, 15:17, edited 1 time in total.

Horus
Senior Member+
Posts: 30837
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: በኢትዮጵያ ማንም እንደ ጉራጌ ቤት አይሰራም

Post by Horus » 05 Oct 2022, 14:54

ጉራጌ የሚበላው በአንቀፎ ነው!

Post Reply