Page 1 of 2

በኢትዮጵያ ማንም እንደ ጉራጌ ቤት አይሰራም

Posted: 03 Oct 2022, 00:13
by Horus
አው ሆረስ ጉረኛው የምትል አትጠፋም! ግና ፋክት አይዋሽም! ማየት ደሞ ማመን ነው !! የቃላት ትርጉም፤ ጌ = ቤት፣ ዋርሽ/አርሽ = መገምባት፣ መስራት፣ ወደረ = ግመድ፣ ጎርደና = የግድግዳ እንጨት፣ ችባን = በቤት መሃል ያለው ሴንትራል ፒላር ወይም ምሰሶ ... ቡላ = ሩፍ የሚለብሰው ልዩ አይነት ሳር

Re: በኢትዮጵያ ማንም እንደ ጉራጌ ቤት አይሰራም

Posted: 03 Oct 2022, 00:45
by Horus

Re: በኢትዮጵያ ማንም እንደ ጉራጌ ቤት አይሰራም

Posted: 03 Oct 2022, 01:02
by Horus
Traditional Somali House

Dorze House

Re: በኢትዮጵያ ማንም እንደ ጉራጌ ቤት አይሰራም

Posted: 03 Oct 2022, 01:15
by Horus

Re: በኢትዮጵያ ማንም እንደ ጉራጌ ቤት አይሰራም

Posted: 03 Oct 2022, 01:29
by Horus
Oromo

Re: በኢትዮጵያ ማንም እንደ ጉራጌ ቤት አይሰራም

Posted: 03 Oct 2022, 08:48
by Selam/
አልተሳሳትክም፣ ማንም እንደማንም አይሰራም። ሁሉም በአካባቢው ባለው የተፈጥሮ ቁሳቁስ፣ ለአየሩ ሁኔታ በሚስማማ ሁኔታ ይሰራል። የጉራጌ ቤት ወሎና ትግራይ ሊሰራ አይችልም፤ ጉራጌም እንደሰሜኑ የግንብ ቤት ሊሰራ አቅሙም፣ ቁሳቁሱም ችሎታውም የለውም፣ አያስፈልገውምም።

አሁን አሁን ግን ፣ ሁሉም ቤቶች ተመሳሳይ እየሆኑ ነው። መሰልጠን እየመሰላቸው፣ ጉራጌውም፣ ሲዳማውም፣ ትግሬውም፣ አማራውም በቆርቆሮና በብሎኬት ሳጥን እያስመሰለ ነው የሚሰራው።

Horus wrote:
03 Oct 2022, 00:13
አው ሆረስ ጉረኛው የምትል አትጠፋም! ግና ፋክት አይዋሽም! ማየት ደሞ ማመን ነው !! የቃላት ትርጉም፤ ጌ = ቤት፣ ዋርሽ/አርሽ = መገምባት፣ መስራት፣ ወደረ = ግመድ፣ ጎርደና = የግድግዳ እንጨት፣ ችባን = በቤት መሃል ያለው ሴንትራል ፒላር ወይም ምሰሶ ... ቡላ = ሩፍ የሚለብሰው ልዩ አይነት ሳር

Re: በኢትዮጵያ ማንም እንደ ጉራጌ ቤት አይሰራም

Posted: 03 Oct 2022, 09:14
by Selam/
See Debre Birhan & Butajira below. They basically look the same & this phenomenon is bleeding into the villages.

Selam/ wrote:
03 Oct 2022, 08:48
አልተሳሳትክም፣ ማንም እንደማንም አይሰራም። ሁሉም በአካባቢው ባለው የተፈጥሮ ቁሳቁስ፣ ለአየሩ ሁኔታ በሚስማማ ሁኔታ ይሰራል። የጉራጌ ቤት ወሎና ትግራይ ሊሰራ አይችልም፤ ጉራጌም እንደሰሜኑ የግንብ ቤት ሊሰራ አቅሙም፣ ቁሳቁሱም ችሎታውም የለውም፣ አያስፈልገውምም።

አሁን አሁን ግን ፣ ሁሉም ቤቶች ተመሳሳይ እየሆኑ ነው። መሰልጠን እየመሰላቸው፣ ጉራጌውም፣ ሲዳማውም፣ ትግሬውም፣ አማራውም በቆርቆሮና በብሎኬት ሳጥን እያስመሰለ ነው የሚሰራው።

Re: በኢትዮጵያ ማንም እንደ ጉራጌ ቤት አይሰራም

Posted: 03 Oct 2022, 13:42
by DefendTheTruth
ሆረስ፣
የአንተንና የጌታቸዉ ረዳን አዝናኝ ቀልዶች ማለፍ አይቻልም።

ጌች ዛሬ ስያዝናናን ዋለ፣ ከሰፈራቸዉ ወጥተናል፣ ሰፈራችን ስመጡ እናገኛቸዋለን ብሎ ቁጭ። ማን ህድ አለህ መጀማሪያዉንም ብሉት መልሱ ምን እንደሆና እግዚያቤህር ይወቅ።
አንተ ደግሞ የሰፈርህን ቤት አሰራር ተወራለህ፣ ሌላዉ ስለ አገር ዉሎ ና ስለ ሉአላዊነቷ ስጨነቅ፣ ምን ጉድ ወጠህ አንተንስ?

ይገርማል።

Re: በኢትዮጵያ ማንም እንደ ጉራጌ ቤት አይሰራም

Posted: 03 Oct 2022, 13:44
by Noble Amhara
Semien Shewa & Debub Wollo (Bete Amhara)

Re: በኢትዮጵያ ማንም እንደ ጉራጌ ቤት አይሰራም

Posted: 03 Oct 2022, 14:12
by Horus
selam,
ከተማዎችን በሳር ቤት መስራት የሚቻል አይመስለኝ ። አው ሕዝብ ቤት የሚሰራው እንደ አካባቢው ነው ። ግን እኔ ያልኩት እንጨት ባለበት አካባቢ እና ቤታቸው ክብ ጎጆ አድርገው በሚሰሩ መሃል ያለው የአርኪቴክቸርና አናጢነት ልዩነት ነው ። ደሞ ዛሬ እንጨትን/ዛፍን ለመከባከብና ከሳር የሳት አደጋ ለመከላከል ክብ ቤቶች ልክ እንደ ድሮ ግ ን በቆርቆሮ ሩፍ እየተሰሩ ነው

13:39 ደቂቃ ላይ ተመልከት እጅግ ተራራማ በሆነ አይመለል

Re: በኢትዮጵያ ማንም እንደ ጉራጌ ቤት አይሰራም

Posted: 03 Oct 2022, 14:27
by Misraq
ሰላም ትክክል ነው፥፥ ሁሉም የአካባቢውን የተፈጥሮ ሁኔታና ማቴርያል ባገናዘበ መንገድ ነው ቤት የሚሰራውል፥፥ ለምሳሌ በአፋርና በሱማሌ ቤት በሰሌን ይሰራል፥፥ ይህም ካላቸው የተንቀሳቃሽ ዘላን የኑሮ ብሂል ጋር ያገናዘበና በቀላሉ ተነቅሎ ወደ ሌላ ቦታ መጉዋዝ እንዲችል ነው፥፥ ስለዚህ በዚህ ጉዳይ መበላለጥ የሚባል ነገር የለም

Re: በኢትዮጵያ ማንም እንደ ጉራጌ ቤት አይሰራም

Posted: 03 Oct 2022, 14:48
by Selam/
“መለያየታቸው” - That’s the beauty. It would be boring if all Ethiopian villagers build like Gurages or vice versa. Gurages build one large roof while others erect several small structures that are conjoined with each other. And all of them look beautiful in their own right.

Metal roof is a bad substitution to thatch roof unless it’s properly constructed. It’s hot during day time & very cold at night because it doesn’t retain or delay heat. Creating an interstitial space could mitigate the thermal issue but not everyone does that specially in small towns & villages. But people like tin roof because of the easy & quick construction & urban symbolism.

I don’t see why thatch roof should be limited to rural villages. Thatch roof houses get damaged due to neglect than have ever been lost to fire even when the open hearth is located in the middle of the room. But we have this illusion that thatched roofs burn easily & run down frequently. Even if that’s the case, there are techniques to minimize the risk of fire.

Horus wrote:
03 Oct 2022, 14:12
selam,
ከተማዎችን በሳር ቤት መስራት የሚቻል አይመስለኝ ። አው ሕዝብ ቤት የሚሰራው እንደ አካባቢው ነው ። ግን እኔ ያልኩት እንጨት ባለበት አካባቢ እና ቤታቸው ክብ ጎጆ አድርገው በሚሰሩ መሃል ያለው የአርኪቴክቸርና አናጢነት ልዩነት ነው ። ደሞ ዛሬ እንጨትን/ዛፍን ለመከባከብና ከሳር የሳት አደጋ ለመከላከል ክብ ቤቶች ልክ እንደ ድሮ ግ ን በቆርቆሮ ሩፍ እየተሰሩ ነው

7 ደቂቃ ላይ ተመልከት እጅግ ተራራማ በሆነ አይመለል

Re: በኢትዮጵያ ማንም እንደ ጉራጌ ቤት አይሰራም

Posted: 03 Oct 2022, 15:36
by Selam/
I hope you didn’t post this video to belittle one & lionize others. Ferenjis ridicule our windowless huts without knowing that most social & household activities occur outside & the sun light that comes through the door provides adequate illumination. So, don’t fall into that kind of simplified comparison.
Horus wrote:
03 Oct 2022, 01:29
Oromo

Re: በኢትዮጵያ ማንም እንደ ጉራጌ ቤት አይሰራም

Posted: 03 Oct 2022, 15:48
by Abere
The truth is even if household members get enough sunshine out side of their huts, dark homes without enough sun light are unhealthy for they harbor insects, pests, rodents and are source of bacterial reproduction. Houses built with window are good for healthy living and also provides ventilations. The reason why infant and child mortality rate is heavy in the countryside of Ethiopia is because of earth floor, windowless huts, besides malnutrition and poor feeding habits. Also, add eye disease/trachoma/ which is very pervasive - lack of ventilation, CO2 (smoke). Most rural huts regardless of their structure and construction material are built almost all in all to protect from the weather (rain and sun).
Selam/ wrote:
03 Oct 2022, 15:36
I hope you didn’t post this video to belittle one & lionize others. Ferenjis ridicule our windowless huts without knowing that most social & household activities occur outside & the sun light that comes through the door provides adequate illumination. So, don’t fall into that kind of simplified comparison.

Re: በኢትዮጵያ ማንም እንደ ጉራጌ ቤት አይሰራም

Posted: 03 Oct 2022, 15:57
by Horus
selam,
እዚህ ላይ እንግዲህ የአንትሮፖሎጂስት፣ ፈላስፍና ቲኦሎጂስት ድጋፍ ልንሻ ነው። ማለትም የስነ ሰው፣ ስነመለኮትና ስለእውቀት ። በኢትዮጵያ የሴም ቋንቋ መኖሪያ ግምብ ሁለት ስም አለው፤ አንድ ጌ ነው ። ይህ ከጥንታዊ ግብጽ ቃል ሳይለወጥ ወደ ሴምና ላቲን የወረደው ጌዎ (ጂኦ) ምድር ማለት ነው ። ጂኦግራፊ ማለት የምንለው ማለት ነው ። ድሮ መሪት ጠፍጣፋ ናት ሲባል ሰዎች ቤታቸው በምን ቅርጽ እንደሰሩ አናውቅም ። መሬት ክብ ነች ከተባለ በኋል ግን ጌ ክብ ቅርጽ ይዟል ።

ሁለተኛ የመኖሪያ ግምብ ስም ቤት ነው ። ይህ በአረብኛም ሌላም ቤት ነው ። የቃሉ ስር በላቲንም በሴም ቋንቋም አንድ ነው። ቃሉ ሲጀመር ፔት (ቦታ) የሚል ሲሆን ትርጉሙ እስፔስ፣ እስፔቲያል የምንለው ትልቁ ቃል ነው ያ ባዶ እና ክብ ሆኖ የምናየው ህዋን ይጨምራል ። ከመሬት ወደ ሰማይ ስናይ ሰማይ ክብ ነው ልክ የቤት ሩፍ ማለት ነው ።

ይህ ደሮ ትልቅ መለኮታዊና መንፈሳዊ ትርጉም ነበረው ። አይደለም ክብ (ክብ ማለት ወብ ማለት ነው) ቤት በቤቱ ዙሪያ የሚቆሙት 12 ወጋግራዎች 12ቱን ሃዋሪያት ተመስለው ነው የሚቆሙት ፣ ለምሳሌ ትክክለኛ የክስታኔ ጎጆ ቤት ልክ 12 ወጋግራዎች በዚሪያው አሉት ።

ማለትም ቤት ክብ የሆነበትና ቀጥሩ ሰማይ የመሰለበት ምክኛት አለው ። ለምሳሌ በቆርቆሮና በሳርም የሚሰሩ የጉራጌ ዛኒጋባ ቤቶች ሞላሌ ይባላሉ ። ማድቢትና እስቶሬጅ ናቸው እንጂ ሰው አይኖርባቸውም ። ስለዚህ ከተማን በሳር ዛኒጋባ ቤት አይሰሩም ። ከምነትም ለአንትሮሎጂም አንጻር። ከውቀትም አንጻር ኤስተቲክስ ዉበት የላቸውም !

በቃ ይህ ጉዳይ ይብቃን!!

Re: በኢትዮጵያ ማንም እንደ ጉራጌ ቤት አይሰራም

Posted: 03 Oct 2022, 17:50
by ethiopianunity
In honesty, old Gojo style unless for tourism, traditional hotel as rural dwelling, it should be past for dwelling. I do promote traditional dwelling though, at the same time, new copy paste building is not necessarily safe also. If you have been inside Gojo, there are no rooms and all family live under one big rooms with no privacy,. That being said, the building systems with stones and bricks and metals, including korkoro is good in terms of safety from electricity that is being used to radiate and attack people currently globalists using it against populations. Current and previous governments of Ethiopia may have approved this to attack individuals in their dwellings. On the other hand, the brick and stone, is the best and safe quality dwelling people and churches used to be built on. You can still build great houses using local resources by being creative. Today real estate booming is for sale of profit building houses with cardboard style housing that easily attacks you with electricity. Otherwise, it would have been ok.

Re: በኢትዮጵያ ማንም እንደ ጉራጌ ቤት አይሰራም

Posted: 03 Oct 2022, 19:10
by Selam/
I am afraid, you’ve missed my point.

I said that the qualification of good or bad architecture shouldn’t be based on someone’s one-sided prior experience alone. As an example, I noted that Ethiopian rural households are out in the sunlight during most of the day and they don’t need as much windows as Europeans.

I didn’t say their house should be completely dark. If you have been in a village or visited Lalibela rock hewn churches, you would know what I was meaning. First, people don’t close their doors during the day. Second, just a small opening provides adequate light due to the direct sun radiation near the equator. So, I would never replicate the intensity of window fenestrations & artificial lighting used by the ferenejis.

If you walk by night in Addis the day after you landed there from Europe or US, it feels completely dark because your first impression is biased. But after a month or so, you’ll realize how ferenjis light pollution has screwed up your brain. I visited a friend of mine in his 8th floor office in Addis a couple of years ago. Jeez! It was such a horrible experience. They have a wall-to-wall window but you can’t even sit next to it because it’s cold in the morning & a toaster in the afternoon. So, think about the consequences before you bust your walls.

Abere wrote:
03 Oct 2022, 15:48
The truth is even if household members get enough sunshine out side of their huts, dark homes without enough sun light are unhealthy for they harbor insects, pests, rodents and are source of bacterial reproduction. Houses built with window are good for healthy living and also provides ventilations. The reason why infant and child mortality rate is heavy in the countryside of Ethiopia is because of earth floor, windowless huts, besides malnutrition and poor feeding habits. Also, add eye disease/trachoma/ which is very pervasive - lack of ventilation, CO2 (smoke). Most rural huts regardless of their structure and construction material are built almost all in all to protect from the weather (rain and sun).
Selam/ wrote:
03 Oct 2022, 15:36
I hope you didn’t post this video to belittle one & lionize others. Ferenjis ridicule our windowless huts without knowing that most social & household activities occur outside & the sun light that comes through the door provides adequate illumination. So, don’t fall into that kind of simplified comparison.

Re: በኢትዮጵያ ማንም እንደ ጉራጌ ቤት አይሰራም

Posted: 03 Oct 2022, 19:38
by Selam/
ፍልስፍና ውስጥ ከገባህ ማለቂያ የለውም፣ ሁሉም ሰው ፈላስፋ ነዋ።

ክብ ቅርጽን ከንጹህነትና ከጽድቅ፣ ደግሞ ማዕዘናማ ቅርጽን ከመጥፎ
መንፈስ ያዥነት ጋር የሚያያዙ ህብረተሰቦች አሉ። የክብ ቅርጽ ፍጹምነቱ፣ ተወዳዳሪ የሌለው ጥንካሬ እንዲኖረውና፣ በትንሽ ማቴሪያል ብዙ ስፔስ እንዲያገኝ ረድቶታል። ሞንጎልያኖች፣ ኔቲቭ አሜሪካኖች፣ የጥንት ግሪኮች ከጋሊሊዮ በፊትም ክብና እንቁላል የመሰለ ቤት ይሰሩ ነበር ፣ ተፈጥሮንና ተርሞ ዳይናሚክስን ተረድተው ስለነበር።
Horus wrote:
03 Oct 2022, 15:57
selam,
እዚህ ላይ እንግዲህ የአንትሮፖሎጂስት፣ ፈላስፍና ቲኦሎጂስት ድጋፍ ልንሻ ነው። ማለትም የስነ ሰው፣ ስነመለኮትና ስለእውቀት ። በኢትዮጵያ የሴም ቋንቋ መኖሪያ ግምብ ሁለት ስም አለው፤ አንድ ጌ ነው ። ይህ ከጥንታዊ ግብጽ ቃል ሳይለወጥ ወደ ሴምና ላቲን የወረደው ጌዎ (ጂኦ) ምድር ማለት ነው ። ጂኦግራፊ ማለት የምንለው ማለት ነው ። ድሮ መሪት ጠፍጣፋ ናት ሲባል ሰዎች ቤታቸው በምን ቅርጽ እንደሰሩ አናውቅም ። መሬት ክብ ነች ከተባለ በኋል ግን ጌ ክብ ቅርጽ ይዟል ።

ሁለታኛ የመኖሪያ ግምብ ስም ቤት ነው ። ይህ በአረብኛም ሌላም ቤት ነው ። የቃሉ ስር በላቲንም በሴም ቋንቋም አንድ ነው። ቃሉ ሲጀመር ፔት (ቦታ) የሚል ሲሆን ትርጉሙ እስፔስ፣ እስፔቲያል የምንለው ትልቁ ቃል ነው ያ ባዶ እና ክብ ሆኖ የምናየው ህዋን ይጨምራል ። ከመሬት ወደ ሰማይ ስናይ ሰማይ ክብ ነው ልክ የቤት ሩፍ ማለት ነው ።

ይህ ደሮ ትልቅ መለኮታዊና መንፈሳዊ ትርጉም ነበረው ። አይደለም ክብ (ክብ ማለት ወብ ማለት ነው) ቤት በቤቱ ዙሪያ የሚቆሙት 12 ወጋፍራዎች 12ቱን ሃዋሪያት ተመስለው ነው የሚቆሙት ፣ ለምሳሌ ትክክለኛ የክስታኔ ጎጆ ቤት ልክ 12 ወጋግራዎች በዚሪያው አሉት ።

ማለትም ቤት ክብ የሆነበትና ቀጥሩ ሰማይ የመሰለበት ምክኛት አለው ። ለምሳሌ በቆርቆሮና በሳርም የሚሰሩ የጉራጌ ዛኒጋባ ቤቶች ሞላሌ ይባላሉ ። ማድቢትና እስቶሬጅ ናቸው እንጂ ሰው አይኖርባቸውም ። ስለዚህ ከተማን በሳር ዛኒጋባ ቤት አይሰሩም ። ከምነትም ለአንትሮሎጂም አንጻር። ከውቀትም አንጻር ኤስተቲክስ ዉበት የላቸውም !

በቃ ይህ ጉዳይ ይብቃን!!

Re: በኢትዮጵያ ማንም እንደ ጉራጌ ቤት አይሰራም

Posted: 03 Oct 2022, 21:57
by ethiopianunity
Africa and Ethiopia is being destroyed by her children. It is not hard these days to even learn safe, creative housing and rural development on online. Ethiopia is once again being controlled by ethnic fanatics and foreigners from advancing forward.

Re: በኢትዮጵያ ማንም እንደ ጉራጌ ቤት አይሰራም

Posted: 04 Oct 2022, 00:56
by Horus
Selam,
አሁን በትንሹ ሃሳቤ እየገባህ ይመስለኛል፤ አው ክብነት የፍጽምናና ዉበት መጨረሻ ነው ። ፍጥረት ሁሉ ትክክል ሲሆን ክብ ነው። ዛፍ ክብ ነው! የሰው ቁላ ክብ ነው። ማዕዘን ያለውና ሹል ነገር ሁሉ ተፈጥሮን ይጻረራል ። የጉራጌ ቀደምት መሃንዲሶችና አናጢዎች (አናጢ ማለት አናጺ ገምቢ builder ማለት ነው) አለአንዳች መለኪያ፣ ኮምፓስ፣ ዉሃልክ፣ ሜትር፣ መጋዝና መላጊያ አለ አንዳች ምስማር! ይህን መሰል ፐርፌክት ክብና ኮን ከ100 እስከ 120 አመት የሚቆም እስትራክቸር የሰሩ ጠቢባንን አለማድነቅ ቢያንስ ንፉግ ከበዛ ምቀኝነት ይሆናል ። የምኒሊክን ቤተመንግስት የሰሩት ጉራጌ አናጺዎች እንጨት ሁሉ ካገር ቤት ያስመጡ ነበር ። አንድ ቀን ይህ ለዘመናት ያልተጠና ያልተዘመረለት ጥበብ ወደ ብርሃን መውጣቱ አይቀሬ ነው !

Below enjoy images amazing Gurage housing architecture!

በነገራችን ላይ ቤት ብቻ ሳይሆን የቤት ፈርኒቸርም ተምሳሳይ ነው ። በርጩማ፣ የጠፍር አልጋ፣ ጥራስ፣ የሴቶች ጊመ (የግብጾቹ head rest) እስከ መጉረሻው የቀንድ ማንኪያ ... ጥበብ ጥበብ ጥበብ !!!
https://www.google.com/search?sxsrf=ALi ... 2ylP6F33qM