Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Thomas H
Senior Member
Posts: 12610
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

ሰበር ዜና : ኢትዮጵያ በአስቸኳይ 1 ሚሊዮን ወታደር እፈልጋለሁ አለች

Post by Thomas H » 02 Oct 2022, 23:53

የኢትዮጵያ ወታደሮች በትግራይ መከላከያ እንደተደመሰሱ ሌላው ማረጋገጫ ይሄ ነው:: የ 9 ክልሎች ልዩ ሃይሎች ፣የኤርትራ ሙሉ ጦር፣የኢትዮጵያ ሙሉ ጦር፣የሶማሌ ወታደሮች ፣ የቱርክ፣የኤምሬት፣የቻይና፣የኢራን ድሮኖች ተጠቅምወም አለቁ እነዚህ ማፈሪያዎች !


ልፍዓተይ ተስፋ ወዓካፃ

ጥብቅ ማሳሰብያ ❗

የምዕራብ ጎንደር ዞን ዘንድሮ ጥቅምት 2015 ዓ/ም በምዕራብ ትግራይ በተለይም ደግሞ በቃፍታና ሰቲት ሑሞራ ላይ እሚሰበሰብ እህልና እሚታጨድ ሰሊጥ እንዳለ ኣስመስሎ በርካታ የኣማራ ወጣቶችን ወደማያውቁት የትግራይ ጦርነት ሊማግዳቸው ኣሲሯል። ስለሆነም የኣማራ ወጣቶች ይህንን ሴራና የሞት ድግስ ኣጢናችሁ በምዕራብ ትግራይ እሚሰበሰብ ሰብልም ሆነ እሚታጨድ የሃብታም ሰሊጥ እንደማይኖር ኣውቃችሁ ወደ ሞት ቀጠና ባለመምጣት ራሳችሁንና ቤተሰቦቻችሁን ከሞት ሰቆቃ ታድኑ ዘንድ ኣስቀድመን እናሳስባለን። ዘንድሮ በምዕራብ ትግራይ እሚታጨድ ጠላት እንጂ እሚታጨድ ሰሊጥ የለም ❗❗




Please wait, video is loading...



Thomas H
Senior Member
Posts: 12610
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

Re: ሰበር ዜና : ኢትዮጵያ በአስቸኳይ 1 ሚሊዮን ወታደር እፈልጋለሁ አለች

Post by Thomas H » 03 Oct 2022, 09:14









በትግራይ መከላከያ በጎ ፍቃድ የተለቀቀላቸውና በአደባባይ ለቀናል ተብሎ የተነገራቸውን ቦታ ደፍረው መርገጥ አልቻሉም


TesfaNews
Member+
Posts: 6847
Joined: 14 Feb 2020, 22:23
Location: Ras Mesobawian

Re: ሰበር ዜና : ኢትዮጵያ በአስቸኳይ 1 ሚሊዮን ወታደር እፈልጋለሁ አለች

Post by TesfaNews » 03 Oct 2022, 14:39

TesfaNews wrote:
03 Oct 2022, 03:00

Post Reply