ልፍዓተይ ተስፋ ወዓካፃ
ጥብቅ ማሳሰብያ
የምዕራብ ጎንደር ዞን ዘንድሮ ጥቅምት 2015 ዓ/ም በምዕራብ ትግራይ በተለይም ደግሞ በቃፍታና ሰቲት ሑሞራ ላይ እሚሰበሰብ እህልና እሚታጨድ ሰሊጥ እንዳለ ኣስመስሎ በርካታ የኣማራ ወጣቶችን ወደማያውቁት የትግራይ ጦርነት ሊማግዳቸው ኣሲሯል። ስለሆነም የኣማራ ወጣቶች ይህንን ሴራና የሞት ድግስ ኣጢናችሁ በምዕራብ ትግራይ እሚሰበሰብ ሰብልም ሆነ እሚታጨድ የሃብታም ሰሊጥ እንደማይኖር ኣውቃችሁ ወደ ሞት ቀጠና ባለመምጣት ራሳችሁንና ቤተሰቦቻችሁን ከሞት ሰቆቃ ታድኑ ዘንድ ኣስቀድመን እናሳስባለን። ዘንድሮ በምዕራብ ትግራይ እሚታጨድ ጠላት እንጂ እሚታጨድ ሰሊጥ የለም
Please wait, video is loading...