የሞኝ ለቅሶ መልሶ መልሶ--- ወያኔ ለታክቲካል ጥቅም ሲባል ከደብረሲና ተመለስኩ እንዳላለችን አሁንም ከቆቦ ተመለስኩ ብላን አረፈች። አዎ! አለ-ወሃ የአማራ መሆኑን በመግለጫ አመነች።
ድንጋይ እራስ ወያኔ ይህን ጦርነት ማሸነፍ በውጊያ አትችሉም በከንቱ የትግራይን ህዝብ አይለቅ - የተሻለ የሚሆነው ወያኔ የሚባለውን ድርጅት በመሰረዝ፤ የሁመራ-ወልቃይት እና ራያን ይገባኛል ጥያቄ እርግፍ አድርጋችሁ በመተው የአማራ ህዝብ የሚያደርገውን ኢትዮጵያን ወደ ነበረችበት ክብሯ እንድትመለስ መታገል ነው። ይህ ማለት የጎሳ ክልል እና የጎሳ ወይም የመንደር ደደቢት ህገ-መንግስት እንድሰረዝ ዐርበኛ መሆን ብቻ ነው - ለትግራይ የሚያዋጣው። ዛሬ የኢትዮጵያ ህዝብ በሃብቱ፥በጉልበቱ እና በደሙ ያሳደጋት ታሪካዊዋ የንጉስ ዳዊት ከተማ በራራ የአሁኗ አዲስ አበባ የኦሮሙማ እንጅ የኢትዮጵያ አይደለችም ተብሎ ዜጋ በአገሩ ባይታወር ወይም የውጭ አገር ሰው ሁኗል። ትልቁን ምስል እረስታችሁ፤ በመንደር በከንቱ አትለቁ። የትግራይ ህዝብ ዘላቂ ጥቅም እና አብሮ የመኖር ባህላዊ እሴት በሰፈር ይገባኛል ጥያቄ አታውድሙት። ወያኔ የሚባል ድርጅት ሰርዙ- ለአማራ ህዝብ ይሁን ለመላው ኢትዮጵያ ህዝብ እጅግ ዘግናኝ ነው። የኢትዮጵያ ህዝብ የኦነግ እና የወያኔ አጀንዳ መስማት አይፈልግም።
-
- Senior Member
- Posts: 11100
- Joined: 18 Jul 2019, 20:52
-
- Senior Member
- Posts: 13580
- Joined: 27 Jan 2020, 23:15
Re: የሞኝ ለቅሶ መልሶ መልሶ--- ወያኔ ለታክቲካል ጥቅም ሲባል ከደብረሲና ተመለስኩ እንዳላለችን አሁንም ከቆቦ ተመለስኩ ብላን አረፈች። አዎ! አለ-ወሃ የአማራ መሆኑን በመግለጫ አመነች።
ገዞው፥ ወደ፥ አስመራ፥ ነው!
አብይና፥ኢሳያስን፥ ቀጥ፥ ያደረገውን፥ ወያኔ፥ አለማድነቅ፥ ምክንያቱ፥ በጥላቻና፥በዘረኝነት፥ መታወር፥ ብቻ፥ ነው።
አብይና፥ኢሳያስን፥ ቀጥ፥ ያደረገውን፥ ወያኔ፥ አለማድነቅ፥ ምክንያቱ፥ በጥላቻና፥በዘረኝነት፥ መታወር፥ ብቻ፥ ነው።
-
- Member
- Posts: 2004
- Joined: 03 Jun 2021, 00:14
-
- Member+
- Posts: 6796
- Joined: 19 Oct 2017, 11:19
-
- Senior Member
- Posts: 11100
- Joined: 18 Jul 2019, 20:52
Re: የሞኝ ለቅሶ መልሶ መልሶ--- ወያኔ ለታክቲካል ጥቅም ሲባል ከደብረሲና ተመለስኩ እንዳላለችን አሁንም ከቆቦ ተመለስኩ ብላን አረፈች። አዎ! አለ-ወሃ የአማራ መሆኑን በመግለጫ አመነች።
Axumezana,
Doing the something over and over again is pure insanity.That is what TPLF has been doing. ይህ እኮ የለየለት የዕብድ ስራ ነው። የዕብድ ስራ ማድነቅ እራሱ ዕብደት ነው። የትግራይ ህዝብ ክፉ ሰይጣን ሲገባው ወያኔን ሰጠው። የሰይጣን መጨረሻ ዕልቂት እና ውርደት ነው። የብስጭት መገለጫ ምልሽ ነው የሰጠሽው። እኔ ትግሬዎች ወደ በጎ ህሌና ተመለሱ ነው የምለው።የኦሮሙማ መጠቀሚያዎች ሁናችኋል።የትግራይ ህዝብ ዕድል ከኦሮሙማ መንግስት ጋር ቢታረቅም የበለጠ የተበላሸ ነው። የትግራይ ህዝብ ኢትዮጵያዊ መሆን አለበት። ከዕብደት ውጡ። አረንጓደ፥ ቢጫ ቀይ ሰንደቅ አላማ እንደ አማራ ያዙ። ወያኔ እና ሰንደቅ አላማውን አጥፉ። እባብ ግደል ከነብትሩ ገደል ነው እና ድርጅቱን ዐጥፉ። የጎሳ ፓርቲ የሚባል የግጭት ኢንዱስትሪ እንዳይኖር አድርጉ፤ የደደቢት ህገ-መንግስት እንድ ቀደድ ታገሉ። ማንኛውም የኢትዮጵያ መሬት የትግሬም የሁሉም ኢትዮጵያዊ ዜጋ ነው። የጎሳ መሬት እና ከተማ የለም። ይህ እንድ ወድም ታገሉ - ትልቁን ምስል ትታችሁ ሀሳባችሁ ቃጤ ሁኖ በትንሽ እና በወረደ ጉዳይ ስንት ደረጃ ሊደርሱ የሚችሉ ታዳጊዎች እየረገፉ ነው።
እንነግራችኋለን ግን አትሰሙም። አንቺ እራስሽ የኢትዮጵያ መዲና አክሱም ይሁን ብለሽ ታስቢያለሽ። ልፋ ያለው በህልሙ ዳውላ ይሸከማል አይነት ነው። ይኸ እራሱ ዕብደት ነው - አይሆንማ። የሚመስል ነገር ሰው ማሰብ እና መናገር ያለበት።
ክልል ይውደም! ደደቢት ህገ-ወጥ ህገ-መንግስት ይቃጠል!

አለቃ፥ አበረ፥ ስሜታዊ፥ መሆንን፥ ትተህ፥ ሀሳብህን፥ ግለጽ፥ ስለትግራይ፥ አትጨነቅ፥ ብዙ፥ የሚያስጨንቅ፥ ቤትህ፥ ውስጥ፥ ስላለ። እናንተ፥ ጀግናችሁን፥ ዘመነ፥ ካሴን፥ እንካ፥ መጠበቅ፥ አልቻላችሁም፤ ከሞተ፤ በኻላ፥ ግን፥ እንደ፥ ጀነራል፥ አሳምነውና፥ እንደ፥ በላይ፥ ዘለቀ፥ የዘፈን፥ ማጣፈጫ፥ ታደርጉታላችሁ። ከዚህ፥ በፊት፥ ዘመነ፥ ከወያኔ፥ ጋር፥ ግንኙነት፥ ቢፈጥር፥ የሚል፥ ሃሳብ፥ ሳቀርብ፥ መቃወምህን፥ አስታውሷለሁ። ከጠላትህም፥ ጋር፥ ቢሆን፥ ተቀራርበህ፥ ልምድ፥ መካፈል፤ ጊዚያዊ፥ መጠግያ፥ ማግኘት፥ ተገቢ፥ ነው። የመጽሀፍ፥ቅዱሱ፥ ንጉስ፥ዳዊት፥ እንካ፥ በቸገረው፥ ቀን፥ ፍልስጤማውያን፥ ላይ፥ ተጠግቶ፥ ነበር። ወያኔ፥ የትግራይ፥ ህዝብ፥ በደሙና፥ በአጥንቱ፥ የመሰረተው፥ ድርጅት፥ ነው፥ የትግራይን፥ ህዝብ፥ የምታከብር፥ ከሆነ፥ ወያኔን፥እየመረረህም፥ ቢሆን፥ ማክበር፥ አለብህ። አክሱም፥ /ትግራይ፥ የአፍሪካ፥ ቀንድ፥ ማዕከል፥ ብትሆን፥ ችግርህ፥ ምንድነው፥ ነው፥ ወይስ አክሱማዊ፥ መሰረትህን፥ ክደሀል? አዲስ፥ አበባ፥ እንደሆነ፥ ለመግባት፥ ቪዛ፥ የምትጠየቅበት፥ ዘመን፥ እየመጣ፥ ይመስላል።
-
- Senior Member
- Posts: 11100
- Joined: 18 Jul 2019, 20:52
Re: የሞኝ ለቅሶ መልሶ መልሶ--- ወያኔ ለታክቲካል ጥቅም ሲባል ከደብረሲና ተመለስኩ እንዳላለችን አሁንም ከቆቦ ተመለስኩ ብላን አረፈች። አዎ! አለ-ወሃ የአማራ መሆኑን በመግለጫ አመነች።
የትግራይ ችግር እኮ የኢትዮጵያ ችግር ነው። ትግራይ ሲራብ፤ ሲሰደድ፤ ሲፈናቀል ወደ የት የሚሄድ ይመስልሻል? የትግራይ ሰው ማንን ነው የሚወረው እና የሚዋጋው? አይደለም ጦርነት ትግራይ ውስጥ ወረርሽኝ ቢገባ ድፍን ኢትዮጵያን ሊያዳርስ ይችላል። የትግራይ ሁኔታ ያሳስባል። ይህን ሁሉ አስርት አመታት የተሰቃየነው በትግራይ ወያኔ እኮ ነው፤ የአሁኑ ግጭት መንስ ኤ በየቦታው ለሚገደለው ምክንያት እኮ የትግሬ ወያኔ የፈጠረው ችግር ነው። እሾህ ላጣሪው ነገር ለሰሪ ይደርሳል ስለሆነ ወያኔ ያቦካው የመርዝ እርሾ እራሱን ትግሬ ጎርሶት በመጀመሪያ አለቀ።የእኔ ምክር ይህን የመርዝ እርሾችሁን ድፉት ነው የምለው። እምብየው ካላችሁ እየበላችሁ ስከሩ - እዛው በላች እዛው ቀረች ትሆናላችሁ። Tigray on siege UUU JoeBiden አይሰራም፡ ማንም አያዝንላችሁም.
ሌላው ዘመነ ካሴ ታሰረ ማለት የአማራ ትግል ቆመ ማለት አይደለም። የበለጠ ለትግሉ እርምጃ ይጨምራል። ዘመነ ካሴ የወያኔን ምክር ባለመቀበሉ በጣም ጥሩ አደረገ። እኔ እራሱ ወያኔን ቢደግፍ እራሱን ወያኔ ነው የምለው። ይህን ቢያደርግ ኑሮ ለኦሮሙማ ብልጽግና በቂ ምክንያት በመስጠት የፋኖ ስም በህዝን ዘንድ ይረክስ ነበር። ወያኔ ባንዳ እና አገር አስገንጣ እና ገንጣይ ነው - ፋኖ ደግሞ የአገር ክብር እና ል ኡላዊነት ጠባቂ ነው። አርበኛ እና ባንዳ አብረው አንድ ማህበር ዋንጫ አይጠጡም። ይህን በማድረጉ ከፍተኛ ቅቡልነት አግኝቷል። አንድ ሰው አይደለም ጦርነት የሚያሸንፈው - ሃሳቡ ነው የሚያሸንፈው።

Axumezana wrote: ↑03 Oct 2022, 11:42አለቃ፥ አበረ፥ ስሜታዊ፥ መሆንን፥ ትተህ፥ ሀሳብህን፥ ግለጽ፥ ስለትግራይ፥ አትጨነቅ፥ ብዙ፥ የሚያስጨንቅ፥ ቤትህ፥ ውስጥ፥ ስላለ። እናንተ፥ ጀግናችሁን፥ ዘመነ፥ ካሴን፥ እንካ፥ መጠበቅ፥ አልቻላችሁም፤ ከሞተ፤ በኻላ፥ ግን፥ እንደ፥ ጀነራል፥ አሳምነውና፥ እንደ፥ በላይ፥ ዘለቀ፥ የዘፈን፥ ማጣፈጫ፥ ታደርጉታላችሁ። ከዚህ፥ በፊት፥ ዘመነ፥ ከወያኔ፥ ጋር፥ ግንኙነት፥ ቢፈጥር፥ የሚል፥ ሃሳብ፥ ሳቀርብ፥ መቃወምህን፥ አስታውሷለሁ። ከጠላትህም፥ ጋር፥ ቢሆን፥ ተቀራርበህ፥ ልምድ፥ መካፈል፤ ጊዚያዊ፥ መጠግያ፥ ማግኘት፥ ተገቢ፥ ነው። የመጽሀፍ፥ቅዱሱ፥ ንጉስ፥ዳዊት፥ እንካ፥ በቸገረው፥ ቀን፥ ፍልስጤማውያን፥ ላይ፥ ተጠግቶ፥ ነበር። ወያኔ፥ የትግራይ፥ ህዝብ፥ በደሙና፥ በአጥንቱ፥ የመሰረተው፥ ድርጅት፥ ነው፥ የትግራይን፥ ህዝብ፥ የምታከብር፥ ከሆነ፥ ወያኔን፥እየመረረህም፥ ቢሆን፥ ማክበር፥ አለብህ። አክሱም፥ /ትግራይ፥ የአፍሪካ፥ ቀንድ፥ ማዕከል፥ ብትሆን፥ ችግርህ፥ ምንድነው፥ ነው፥ ወይስ አክሱማዊ፥ መሰረትህን፥ ክደሀል? አዲስ፥ አበባ፥ እንደሆነ፥ ለመግባት፥ ቪዛ፥ የምትጠየቅበት፥ ዘመን፥ እየመጣ፥ ይመስላል።
-
- Senior Member
- Posts: 13580
- Joined: 27 Jan 2020, 23:15
Re: የሞኝ ለቅሶ መልሶ መልሶ--- ወያኔ ለታክቲካል ጥቅም ሲባል ከደብረሲና ተመለስኩ እንዳላለችን አሁንም ከቆቦ ተመለስኩ ብላን አረፈች። አዎ! አለ-ወሃ የአማራ መሆኑን በመግለጫ አመነች።
ደጋግሜ፥ የምልህ፥ ቤትህ፥ ውስጥ፥ ብዙ፥ የቤት፥ ስራ፥ ስላለብህ፥ ጊዜህን፥ ስለትግራይና፥ ወያኔ፥ ስታቦካ፥ አታጥፋ። ጀግኖችህን፥ አንድ፥ በአንድ፥ አስበላና፥ የአማራ፥ ትግል፥ ከድጡ፥ ወደ፥ ማጡ፥ ሲገባ፥ታየዋለህ።
-
- Senior Member
- Posts: 11100
- Joined: 18 Jul 2019, 20:52
Re: የሞኝ ለቅሶ መልሶ መልሶ--- ወያኔ ለታክቲካል ጥቅም ሲባል ከደብረሲና ተመለስኩ እንዳላለችን አሁንም ከቆቦ ተመለስኩ ብላን አረፈች። አዎ! አለ-ወሃ የአማራ መሆኑን በመግለጫ አመነች።
ሞት እና ዕልቂት በትግሬ ወያኔ ኢትዮጵያ ውስጥ ገባ፤ ነጻነት እና ሰላም በአማራ ፋኖ እየመጣ ነው። ባርነትን ለመጫን የሚመኙ ሁሉ ፋኖን እጅግ ይፈራሉ። ከፋኖ ጋር ወደ ፊት የምትራመደውን ኢትዮጵያን የሚያዩ ሁሉ ዕድለኞች ናቸው። ሞትን፤መሰደደን፥ መገለልን፥መታሰረን ፤መዘረፍን ድል ያደርጋሉና