Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 30657
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ክትፎ ቤቶች በዱባይ

Post by Horus » 02 Oct 2022, 12:11

ethiopian
Member+
Posts: 5313
Joined: 09 Oct 2011, 21:29

Re: ክትፎ ቤቶች በዱባይ

Post by ethiopian » 02 Oct 2022, 12:14

how is your struggle to liberate Gurage from Oromo slavery going ?

Horus
Senior Member+
Posts: 30657
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ክትፎ ቤቶች በዱባይ

Post by Horus » 02 Oct 2022, 12:27

ethiopian wrote:
02 Oct 2022, 12:14
how is your struggle to liberate Gurage from Oromo slavery going ?

ethiopian
Member+
Posts: 5313
Joined: 09 Oct 2011, 21:29

Re: ክትፎ ቤቶች በዱባይ

Post by ethiopian » 02 Oct 2022, 12:31

am with ya ... we need to see a liberated Urage

Horus
Senior Member+
Posts: 30657
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ክትፎ ቤቶች በዱባይ

Post by Horus » 02 Oct 2022, 12:36

ethiopian wrote:
02 Oct 2022, 12:31
am with ya ... we need to see a liberated Urage

ethiopian
Member+
Posts: 5313
Joined: 09 Oct 2011, 21:29

Re: ክትፎ ቤቶች በዱባይ

Post by ethiopian » 02 Oct 2022, 12:42

I recommend brother Berhanu be the leader of the GLM ( Gurage Liberation Movement )

Horus
Senior Member+
Posts: 30657
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ክትፎ ቤቶች በዱባይ

Post by Horus » 02 Oct 2022, 13:19

Selam/
Senior Member
Posts: 11549
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ክትፎ ቤቶች በዱባይ

Post by Selam/ » 02 Oct 2022, 13:24

ጉራጌራና አማራ ብዙ የሚያመሳስሏቸው ነገሮች አሉ። በኢትዮዽያና በእምነታቸው ላይ ያላቸው ይልተበረዘ አቋም፣ እንግዳ ተቀባይ ብቻ ሳይሆኑ ከማንም ጋር ተቀላቅለው በሰላም መኖር መቻላቸው፣ እንዲሁም የአካባቢያቸውና የተፈጥሯቸው አቀማመጥን መጥቀስ ይቻላል። የሚለያቸው የሚመስለኝ፥ ጉራጌ የትም ይሂድ የትም ይኑር የመጣበትን ቤተሰብና ባህል በፍፁም አይረሳም፣ አማራም እንደዛው ግን በአብዛኛው አማራ ግለኝነት ያመዝናል። ይኸ ደግሞ ጥሩ ነው መጥፎ ነው ለማለት አይደለም። በምዕራቡ ዓለም ቢሆን ግለኝነት የመሰልጠን መለኪያ ነው።
Horus wrote:
02 Oct 2022, 12:36
ethiopian wrote:
02 Oct 2022, 12:31
am with ya ... we need to see a liberated Urage

Horus
Senior Member+
Posts: 30657
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ክትፎ ቤቶች በዱባይ

Post by Horus » 02 Oct 2022, 15:31

Selam/ wrote:
02 Oct 2022, 13:24

ትክክል ነህ! ባመት አንዴ ወዳግርቤት መግባቱ የመጣውኮ የጉራጌ ልጅ ቢበዛ 10 አመት ከሞላው በኋላ እናትና አባቱን ጥሎ አንድ ዘመድ ወዳለበት ከተማ ስለሚሄድ ነው ። የቤተሰብ መከፋፈል ነው ምክኛቱ ። ያማራ ወጣት ባብዛኛው እንደ ኦሮሞ ወጣት እዚያው ባላገር ይቆያል። ለዚህ አምራና ኦሮሞ ብዙ ወጣት ባላገር ያላቸው ። ጉራጌ ብትሄድ አንድ የ20 አመትና 18 አመት ጎረምሳ ማየት ብርቅ እየሆነ ነው። ለዚህ ነው ትልቁ የጉራጌ ጥረት ቡታጀራ ውልቂቴ መሰል ከተሞችን ውስጥ ኢንዱስትሪ በመትከል ወጣቱን እዚያ ለመያዝ ጥረት ማድረግ ያለበት ። የክልልነት አንዱ አላማ ያ ነው

አሁን ቢያንስ ለመስቀል፣ አረፋ፣ ገናና ፋሲክ በብዛት መመለስ ስለጀመረ ብዙ ወጣት ወደ አገር ቤት ለስራም ለኑሮም የሚመለስ ይመስለኛል፣ በተላይ ካዲስ አበባ ኑሮ መወደድ ሳቢያ!

Selam/
Senior Member
Posts: 11549
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ክትፎ ቤቶች በዱባይ

Post by Selam/ » 02 Oct 2022, 17:11

በአጠቃላይ ማለቴ ነበር እንጂ፣ የአማራ ባላገርማ የእርሻ መሬት ችግር ስለሌለበት በትምህርትና ንግድ ካልሆነ በስተቀር ባለበት ነው ባብዛኛው የሚቀርውና የሚበለጽገው።

It’s just remarkable that Gurages have such a strong social bondage & intact cultural heritage and yet they aren’t close-minded. That’s something Gurages should maintain while others should learn from.
Horus wrote:
02 Oct 2022, 15:31

Post by Horus » 02 Oct 2022, 20:31

Selam/ wrote:
02 Oct 2022, 17:11

ሰላም ፣ ሌላ ቪዲዮ ላይ አይተሀው እንድሆን እንጃ፤ አንዲት ወጣት ሴት ጉራጌ ያልሆኑ ወጣቶች የአዳብና በዓልን እንዲሳተፉ ስታስተዋውቅ ምን ብትል ጥሩ መሰለህ! "እንዲያም የጉራጌዎቹን ባህልና ጨዋታ ላይ መደሰት ብቻ ሳይሆን እናንተም ሎሚ ወርውራችሁ የጉራጌ እጮኛ ታገኙ ይሆናል " አለች !! ይህ አባባል እኔን እንኳ አሰርሞኛል! አው ጉራጌን በጠባብነት ሊከሱ የሚዳዳቸው ሰሞነኞች ያንን ሕዝብ ስለማያውቁት ነው ።

Selam/
Senior Member
Posts: 11549
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ክትፎ ቤቶች በዱባይ

Post by Selam/ » 02 Oct 2022, 20:53

ስለጉራጌ ዘረኛ አለመሆን በአስር እጣቴ እፈርማለሁ፣ ብዙዎችን በዝምድና ስለማውቅ።
Horus wrote:
02 Oct 2022, 20:31

Post Reply