-
- Senior Member+
- Posts: 30668
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
ሸልማ
ለውበትና ስኛቷ ሸልማት !! ዬዎሬና ገረ፣ ያሸናት ዬዎሬ !! ትንሽ ቋንቁና ታሪክ ለማታውቁ፡ በትክክለኛ አባባል ሶዶ የሚባል የሕዝብ ዘር የለም ። ሶዶ ማለት ዲስትሪክት ወይም የአገር ክፍል ማለት ነው ። በክስታኔ ጉራጌኛ ቋንቋ ሳድ ማለት ክፈል አከፋፍል ማለት ነው ። ሳዳ ማለት ማካፈል ማለት ነው ። ሶዶ ዲቪዥን ወይም ክፍለ አገር፣ ዲስትሪክት ማለት ነው ። ለዚህ ነው የጉራጌ ሶዶ፣ የወላይታ ሶዶ የሚባለው። ሶዶ የክስታኔ ጉራጌ ክፍለ አገር ማለት ነው ። ሕዝቡና ቋንቋው ክስታኔ እና ክስታኔኛ ይባላሉ!!