እንኳን ለግሼን ደርብረ ከርቤ የመስቀል በዓል አደረሳችሁ- መላው ክርስቲያን ምዕምን። 1.5 ሚልዮን ምዕምን በድምቀት ዛሬ አምባሰል ግሼን ላይ..በረከታቸው ከሁላችን ጋር ይሁን።
አንብር መስቀልየ በዲበ መስቀል (መስቀሌን በመስቀለኛ ቦታ አኑር) ብሎ እግዚአብሄር ለኢትዮጵያዊ ንጉስ በራዕይ በተገለጸለት መሰረት የክርስቶስ ግማደ መስቀሉ በእግዚዘብሄር ፈቃድ እስከ አሁን በወሎ አምባሰል ግሸን ማርያም ይገኛል። ኢትዮጵያዊያን ኦርቶዶክስ ምዕምን በሰፊው አመታዊ ክበረ ንግስ ከሚያደርግባቸው ቅዱስ ቦታዎች ከላሊበላ እና አክሱም መካከል አንዱ ነው።
-
- Senior Member
- Posts: 11120
- Joined: 18 Jul 2019, 20:52