-
- Senior Member+
- Posts: 30915
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
ቤተልሄም ወልዴ ኢትዮጵያን በኪክ ቦክስ ካርታ ላይ አስቀመጠች! የሴት ኪክ ቦክሰር!!
ገና ስንት እናያለን!!!
-
- Senior Member
- Posts: 11847
- Joined: 04 Aug 2018, 13:15
-
- Senior Member
- Posts: 11128
- Joined: 18 Jul 2019, 20:52
-
- Senior Member
- Posts: 11847
- Joined: 04 Aug 2018, 13:15
-
- Senior Member
- Posts: 12611
- Joined: 27 Jan 2007, 16:30
- Location: Kaliti
- Contact:
Re: ቤተልሄም ወልዴ ኢትዮጵያን በኪክ ቦክስ ካርታ ላይ አስቀመጠች! የሴት ኪክ ቦክሰር!!
አይ ነገረ ጉራጌ !
መጀመሪያ ነገር ተጋጣሚዋ እኮ ኤምባሲ ውስጥ የምትሠራ የ4 ልጆች እናት እና የ45 ዓመት ወይዘሮ ስትሆን ተጋጣሚው ደግሞ ወልቂጤ አውቶቡስ ተራ እቃ ተሸካሚ ወደል ነው :: ምንም እንኳን ፀጉሩን በዊግ ቢሸፍነውም ወለል ብሎ የሚታየው Adam's apple ግን ወንድ ለመሆኑ ማረጋገጫ ነው ::
መጀመሪያ ነገር ተጋጣሚዋ እኮ ኤምባሲ ውስጥ የምትሠራ የ4 ልጆች እናት እና የ45 ዓመት ወይዘሮ ስትሆን ተጋጣሚው ደግሞ ወልቂጤ አውቶቡስ ተራ እቃ ተሸካሚ ወደል ነው :: ምንም እንኳን ፀጉሩን በዊግ ቢሸፍነውም ወለል ብሎ የሚታየው Adam's apple ግን ወንድ ለመሆኑ ማረጋገጫ ነው ::
-
- Senior Member+
- Posts: 30915
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Re: ቤተልሄም ወልዴ ኢትዮጵያን በኪክ ቦክስ ካርታ ላይ አስቀመጠች! የሴት ኪክ ቦክሰር!!
ሰላምና አበረ፣
በዚህ ጉዳይ ላይ በጣም ነው የምለያየው! ይህ ከወሊድ ጋር ምንም አታገናኘውም ። እርግዝናን የሚያስቸግር እስትሬስ ነው፣ ያ ደሞ ከሩጫና ኳስ የበለጠ ፊዚካል እስትሬስ የሚፈጥር እስፖርት የለም ። ቁጥር አንድ ከባድ እስፖርት ሩጫ ነው ። ቀጥሎ ዋና ነው ። ቀጥሎ ብስክሌት ነው።
ኪክ ቦሺንግ ሁለት ድንቅ የሆኑ የሰው ልጅ ችሎታዎችን ማሳያ ነው ፣ ጥንካሬ (ጉልበትና) ተጣጣፊነት (ፍሌክሲቢሊቲ) ። ማለትም አስገራሚው የእሲያዎች ማርሻል አርት (ወታደራዊ አርትና) ቡቀሳ (ቦክስ) እነዚህ ሁለት ችሎታዎች ናቸው እዚያ የምታዩት ።
ቤተልሄም በማርሻል አርት ሙሉ ጥቁር ቀበቶ (ብላክ ቤልት) ትሁን አትሁን አላቅም ። ግን አስገራሚ ፓዮኒር ነች ፣ ልክ እንደ መጀምሪያዋ አይሮፕላን ነጂ ማለት ነው ። እኔ ተፈሪ መኮንን ስማር አንዲት የመነን ተማሪ (የሴቶች ብቻ ት/ቤት ነበር) ለመጀምሪያ ግዜ በብስክሌት ት/ቤት መምጣት ጀመረች ። አይደለም እንደ ጉድ መታየት ፣ ትደበደብ ሁሉ ነበርር ። ልክ አሁን እንዳላችሁት ማህተኗን ያበላሻል ይባል ነበር ።
ለመውለድ ለመውለድ ሩጭ የወንድም የሴትም የመጽነስ ችግር ያመጣል ምክንያቱን በጣም ክብደት ስለሚቀንሱ ለምሳሌ ወንዲ በቂ እስፐርም ካውንት ፕሮዲዩስ አያደርግም። ይህም ስለሆነ ሯጮች ልጅ ለመውለ ሲዘጋጁ ሩጫ አቁመው ክብደት ጨምረው ብዙ እስፐርም ፕሮዲዩስ ማድረግ ሲችሉ ነው እንዲያረግዙ የሚመከሩት በፕሮፌሽናል ዶክተሮች ፣
አንድ ቦክሰኛ ያለበት ሪስክ የጭንቅላት መመታት አደጋ ነው ። ለዚያም በቂ መከላከያና ሕግ ወጥቶለታል ። አደጋ ደሞ ሁሉም እስፖርት አደጋ አለው።

ቶሚ
እንደዚህ ያሉት ክሆሎቶችኮ ካንቺ ሊግ ውጭ ናቸው! ለምን በዚያው በሰለጠንክበት በሌብነቱ ሙያ ብትጸና
https://www.youtube.com/shorts/ysb49fK0MHY
-
- Senior Member
- Posts: 11847
- Joined: 04 Aug 2018, 13:15
Re: ቤተልሄም ወልዴ ኢትዮጵያን በኪክ ቦክስ ካርታ ላይ አስቀመጠች! የሴት ኪክ ቦክሰር!!
ቡጢና እርግጫ ብሎ ስፖርት አይገባኝም። እንደ አህያ መራገጥ፣ በጭካኔ መደባደብና ደም ሲራጩ ማየት አያስደስተኝም ምንም አይስበኝምም። የእስያ ማርሻል አርት ሌላ ጉዳይ ነው። ለዕይታ በጣም የሚማርክ፣ የሰውን ልጅ ህብረህዋሳት የመለጠጥ፣ የመጠምዘዝና የመስፈንጠር አቅም የሚያሳይ ውበት ያለው የአእምሮ ፍጥነትን የሚያሳይ አርት ነው። አሁን አሁን እንጀራ ማግኛ ሆኖ፣ ከኪክ ቦክስ ጋር ተዳቅሏል።
ሴት ልጅ ዳሌዋ ሰፊ ስለሆነ ነው፣ በቪዲዮው ላይ ሁሉም እርግጫ ቦታውን ያልሳተው። ጡታቸውን በጡጫና እርግጫ ጦር ሜዳ ያሉ እስኪመስል ሲወቅሩት፣ ለስላሳው ቲሹ ላይ ተጽእኖ የለውም ብሎ ማመን ይከብዳል።

Horus wrote: ↑30 Sep 2022, 22:49ሰላምና አበረ፣
በዚህ ጉዳይ ላይ በጣም ነው የምለያየው! ይህ ከወሊድ ጋር ምንም አታገናኘውም ። እርግዝናን የሚያስቸግር እስትሬስ ነው፣ ያ ደሞ ከሩጫና ኳስ የበለጠ ፊዚካል እስትሬስ የሚፈጥር እስፖርት የለም ። ቁጥር አንድ ከባድ እስፖርት ሩጫ ነው ። ቀጥሎ ዋና ነው ። ቀጥሎ ብስክሌት ነው።
ኪክ ቦሺንግ ሁለት ድንቅ የሆኑ የሰው ልጅ ችሎታዎችን ማሳያ ነው ፣ ጥንካሬ (ጉልበትና) ተጣጣፊነት (ፍሌክሲቢሊቲ) ። ማለትም አስገራሚው የእሲያዎች ማርሻል አርት (ወታደራዊ አርትና) ቡቀሳ (ቦክስ) እነዚህ ሁለት ችሎታዎች ናቸው እዚያ የምታዩት ።
ቤተልሄም በማርሻል አርት ሙሉ ጥቁር ቀበቶ (ብላክ ቤልት) ትሁን አትሁን አላቅም ። ግን አስገራሚ ፓዮኒር ነች ፣ ልክ እንደ መጀምሪያዋ አይሮፕላን ነጂ ማለት ነው ። እኔ ተፈሪ መኮንን ስማር አንዲት የመነን ተማሪ (የሴቶች ብቻ ት/ቤት ነበር) ለመጀምሪያ ግዜ በብስክሌት ት/ቤት መምጣት ጀመረች ። አይደለም እንደ ጉድ መታየት ፣ ትደበደብ ሁሉ ነበርር ። ልክ አሁን እንዳላችሁት ማህተኗን ያበላሻል ይባል ነበር ።
ለመውለድ ለመውለድ ሩጭ የወንድም የሴትም የመጽነስ ችግር ያመጣል ምክንያቱን በጣም ክብደት ስለሚቀንሱ ለምሳሌ ወንዲ በቂ እስፐርም ካውንት ፕሮዲዩስ አያደርግም። ይህም ስለሆነ ሯጮች ልጅ ለመውለ ሲዘጋጁ ሩጫ አቁመው ክብደት ጨምረው ብዙ እስፐርም ፕሮዲዩስ ማድረግ ሲችሉ ነው እንዲያረግዙ የሚመከሩት በፕሮፌሽናል ዶክተሮች ፣
አንድ ቦክሰኛ ያለበት ሪስክ የጭንቅላት መመታት አደጋ ነው ። ለዚያም በቂ መከላከያና ሕግ ወጥቶለታል ። አደጋ ደሞ ሁሉም እስፖርት አደጋ አለው።
-
- Senior Member+
- Posts: 30915
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Re: ቤተልሄም ወልዴ ኢትዮጵያን በኪክ ቦክስ ካርታ ላይ አስቀመጠች! የሴት ኪክ ቦክሰር!!
Selam,
You are way behind the curve when it comes to world sports!
You are way behind the curve when it comes to world sports!
-
- Senior Member
- Posts: 11847
- Joined: 04 Aug 2018, 13:15
-
- Senior Member+
- Posts: 30915
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Re: ቤተልሄም ወልዴ ኢትዮጵያን በኪክ ቦክስ ካርታ ላይ አስቀመጠች! የሴት ኪክ ቦክሰር!!
እኔ ምንም የማትወደው ነገር እንድትወድ የማድረግ ፍላጎት የለኝም ። ኪክቦሺንግ ሬጉላተድ ስላልሆነ ነው ብዙ አደጋ ያለበት ፣ ከላይ ቪድዮ እንደ ሚለው የኦለምቢክ ኮሚቴ እነዚህ የሴፍቲ ህጎች እያወጣበት ነው ። በዚህ ጉዳይ ላይ ይብቃን!