Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 30841
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ኬላ ከተማ! የነገይቱ ቡታጀራ!!

Post by Horus » 30 Sep 2022, 13:58

ተመሳሳይ ዉበትና አቀማመጥ ነው ያላቸው!! አሁን የጉራጌ ባለሃብቶች የእትብት ከተሞቻቸውን የማልማት ሩጫ ላይ ናቸው!!! ድንቅ ነው! እኔ ለሶዶ ከቡኢ ይልቅ ኬላ ይመቸኛል ። ግን ሁለቱም ያድጋሉ ። መስቃኖች ቡታጀራን የጉራጌ ካፒታል ለማደግ እየሮጡ ነው ። ሰባት ቤት ወልቂጤን ጨምሮ ብዙ ከተሞች ማልማት ይጠበቅባቸዋል ። እስቲ የፉክክሩ ቀዳሚዎች የትኞቹ ከተሞች እንደ ሚሆኑ የሚቀጥለው 10 አመት ያሳየናል !!!

ጉራጌ ክልል ነው! ሰላም ለኢትዮጵያ!!!

ሆረስ ተክለ ጉራጌ

Horus
Senior Member+
Posts: 30841
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ኬላ ከተማ! የነገይቱ ቡታጀራ!!

Post by Horus » 30 Sep 2022, 14:48

አዲስ ያዳብና ዜማ (ቡኢ in the background)

kerenite
Member
Posts: 4469
Joined: 16 Nov 2013, 13:15

Re: ኬላ ከተማ! የነገይቱ ቡታጀራ!!

Post by kerenite » 30 Sep 2022, 15:39

Horus wrote:
30 Sep 2022, 13:58
ተመሳሳይ ዉበትና አቀማመጥ ነው ያላቸው!! አሁን የጉራጌ ባለሃብቶች የእትብት ከተሞቻቸውን የማልማት ሩጫ ላይ ናቸው!!! ድንቅ ነው! እኔ ለሶዶ ከቡኢ ይልቅ ኬላ ይመቸኛል ። ግን ሁለቱም ያድጋሉ ። መስቃኖች ቡታጀራን የጉራጌ ካፒታል ለማደግ እየሮጡ ነው ። ሰባት ቤት ወልቂጤን ጨምሮ ብዙ ከተሞች ማልማት ይጠበቅባቸዋል ። እስቲ የፉክክሩ ቀዳሚዎች የትኞቹ ከተሞች እንደ ሚሆኑ የሚቀጥለው 10 አመት ያሳየናል !!!

ጉራጌ ክልል ነው! ሰላም ለኢትዮጵያ!!!

ሆረስ ተክለ ጉራጌ
Hats off to the gurages, they are not only hard working people rather creative as well. They remind me of our BILEN ethnic group in Eritrea. The bilenis have a good saying which goes: "bilenay yiseriQ weyi remiQ", literally translated, a billeni never begs nor steals, so is their culture since time immemorial even in higdef's sad era. So are the gurages in my dictionary I believe.

Abere
Senior Member
Posts: 11064
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ኬላ ከተማ! የነገይቱ ቡታጀራ!!

Post by Abere » 30 Sep 2022, 16:03

ሆረስ፤

ስለ ቡታጂራ ከተማ ካነሳኽው አይቀር በአጋጣሚ ለመስክ ስራ ወደ ቡታጂራ በቡድን በአንድ ወቅት ለአጭር ጊዜ ሂጀ ነበር - በጣም ደስ የምትል ከተማ ናት። ካየኋት ቆይቷል። ስለከተማዋ ስያሜ አመጣጥ አንዳንዶች የተለያየ ታሪክ ይሁን ተረት ሲያነሱ ሰምቻለሁ። አንድ ግለሰብ ሲያስረዳን ቡታ ማለት በኦሮምኛ "ሽፍታ" ሲሆን "ጅራ" ማለት ደግም "አለ" ማለት ነው። በአንድ ወቅት ጠላ የሚሸጡ ሴትዮ ለደንበኞቻቸው ደህንነት ሲያስገነዝቡ አሁን ጠላ የለም ሽፍታ አለ (ቡታ ጅራ) በማለታቸ በእርሳቸው ስያሜ ቡታ ጂራ ሁኖ ቀረ የሚል ነገር ነው። እስኪ የምታውቀው ካለ አካፍለን።

Horus
Senior Member+
Posts: 30841
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ኬላ ከተማ! የነገይቱ ቡታጀራ!!

Post by Horus » 01 Oct 2022, 00:00

Abere wrote:
30 Sep 2022, 16:03
ሆረስ፤

ስለ ቡታጂራ ከተማ ካነሳኽው አይቀር በአጋጣሚ ለመስክ ስራ ወደ ቡታጂራ በቡድን በአንድ ወቅት ለአጭር ጊዜ ሂጀ ነበር - በጣም ደስ የምትል ከተማ ናት። ካየኋት ቆይቷል። ስለከተማዋ ስያሜ አመጣጥ አንዳንዶች የተለያየ ታሪክ ይሁን ተረት ሲያነሱ ሰምቻለሁ። አንድ ግለሰብ ሲያስረዳን ቡታ ማለት በኦሮምኛ "ሽፍታ" ሲሆን "ጅራ" ማለት ደግም "አለ" ማለት ነው። በአንድ ወቅት ጠላ የሚሸጡ ሴትዮ ለደንበኞቻቸው ደህንነት ሲያስገነዝቡ አሁን ጠላ የለም ሽፍታ አለ (ቡታ ጅራ) በማለታቸ በእርሳቸው ስያሜ ቡታ ጂራ ሁኖ ቀረ የሚል ነገር ነው። እስኪ የምታውቀው ካለ አካፍለን።
አበረ፣
ቡታጀራ (ቡታጂራ አይደለም) ባለፉት ጥቂት አመታት ፈጥኖ አድጓል ፣ ከታች የዛሬ 8 ወር የተሰራ ቪዲዮ እለጥፋለሁ ። ቡታጀር የሚለው ቋንቋ በማያውቁ ሰዎች ተበላሽቷል ለምሳሌ እኔ ሳድግ በፍጹም ቡታጂራ አይባልም፣ ቡታጀራ ነው የሚባለው ። እኔ የቃሉ ትርጉማ ኢቲማ ሰርቼዋለሁ ፤ ግ ን እዚያ አሁን ቋንቋ ጥናት ላይ ላሉ ሊንግዊስቶች ሰጥቼ ወደፊት በጥናት ተደግፎ የሚለውጥ ነው ፣ ቡታን ጂራ? ሽፍታው ቡታ አለን> የሚለው ነጭ ቀልድ ነው ። አንድ ምሳሌ ልስጥህ ! አለቃ ታየ የኢትዮጵያ ሕዝብ ታሪክ በሚለው ሚጢጢ መጻፋቸው ጋፋት የሚለው ስም ከየት መጣ ለምሌው እንዲ ብለዋል ። ንግስት ሳባ ታቦት አሲዛ ስትሄድ በጠባብ ገደል ሲሄዱ አንድ ሰው ፤ ገፋት ገፋት አለበዚያም ጋፋት ተባሉ ይላሉ ። ይህን የሚሉት ቋራ መድፍ ሊሰሩ ቴዎድሮስ የወሰዳቸውን ጋፋቶች አይተው ነው ። ስለ ጋፋት ሕዝብ ታሪክ ምንም ሳያውቁ ማለት ነው ። ቡታጂራም እንደዚያ ነው ። ይልቅስ ይህን ልንገርህ ላሊበላ ንብበላ የሚለው የአገው ቃል አይደለም። ላሊበላ ማለት ንጉሰ ነገሰት ማለት ነው። ትርዝሩን ሌላ ግዜ !!! ስለዚህ ቡታጂራ ሳይሆን ቡታጀራ ነው!

kerenite
Member
Posts: 4469
Joined: 16 Nov 2013, 13:15

Re: ኬላ ከተማ! የነገይቱ ቡታጀራ!!

Post by kerenite » 01 Oct 2022, 13:05

Had it not been for the weyannes your butajira would have remained same desolate village as it was during the sillassie and mengistu regimes era.

You should thank the weyannes for modernizing your many cities. Gurage or wurage has nothing to do with the modernization. They should thank the weyannes.

Were weyannes looters when they were ruling ethiopia? YES

BUT......

Have they built many cities in ethiopia? Absolutely YES.

Give credit where it is due.

BTW, is it gurage or wurage?

Horus
Senior Member+
Posts: 30841
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ኬላ ከተማ! የነገይቱ ቡታጀራ!!

Post by Horus » 01 Oct 2022, 14:25

kerenite wrote:
01 Oct 2022, 13:05

አቶ ወያኔው

ወያኔ ለቡታጀራ ምን እንዳደረጉ እስቲ አንድ ሁለት ብለህ ፋክት ጥቀስ? ሌባ!!! ጉራጌ እራሱ በራሱ ገንዘብና ባለሃቦትች ነው ቡታጀራ የተገነባችው!!! አይደለም ጥቃቅን ንግድ ትልቁ ዐጠቃላይ ዘመናዊ ሆስፒታል የግል ነው!!!! ፈሳም እያኔ

Horus
Senior Member+
Posts: 30841
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ኬላ ከተማ! የነገይቱ ቡታጀራ!!

Post by Horus » 01 Oct 2022, 14:37

የሌባ ጸረ ጉራጌ ወያኔን ተረት እርሱት!

ቡታጀራ በራሷ ታታሪ ሕዝብ ነው እያደገች እየተመነደገች ያለችው!!!! ሌሎችም የጉራጌ ከተሞች !!!

kerenite
Member
Posts: 4469
Joined: 16 Nov 2013, 13:15

Re: ኬላ ከተማ! የነገይቱ ቡታጀራ!!

Post by kerenite » 02 Oct 2022, 15:25

Horus wrote:
01 Oct 2022, 14:25
kerenite wrote:
01 Oct 2022, 13:05
Had it not been for the weyannes your butajira would have remained same desolate village as it was during the sillassie and mengistu regimes era.

You should thank the weyannes for modernizing your many cities. Gurage or wurage has nothing to do with the modernization. They should thank the weyannes.

Were weyannes looters when they were ruling ethiopia? YES

BUT......

Have they built many cities in ethiopia? Absolutely YES.

Give credit where it is due.

BTW, is it gurage or wurage?
አቶ ወያኔው

ወያኔ ለቡታጀራ ምን እንዳደረጉ እስቲ አንድ ሁለት ብለህ ፋክት ጥቀስ? ሌባ!!! ጉራጌ እራሱ በራሱ ገንዘብና ባለሃቦትች ነው ቡታጀራ የተገነባችው!!! አይደለም ጥቃቅን ንግድ ትልቁ ዐጠቃላይ ዘመናዊ ሆስፒታል የግል ነው!!!! ፈሳም እያኔ
Did you say [deleted]? You are an SOB sdd gurage or is it wurage.

Spare us gurage did this or gurage did that. Hey! I do have respect for the non foul-mouthed gurages and whom I believe they are the majority.

You as gurages what have you manufactured other than the listro box which has 2 holes, a door and a window. Hence, do not brag too much and attack eritreans.

I apologize to the good gurages if they are offended.

Horus
Senior Member+
Posts: 30841
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ኬላ ከተማ! የነገይቱ ቡታጀራ!!

Post by Horus » 02 Oct 2022, 15:38

kerenite wrote:
02 Oct 2022, 15:25

አንተ ሰካራም ወያኔ ለምን የራስክን ችግር ላይ አትቆዝምም! ምን አገባህ ስለጉራጌ? ቆርፌ ቆሼ!

Abere
Senior Member
Posts: 11064
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ኬላ ከተማ! የነገይቱ ቡታጀራ!!

Post by Abere » 02 Oct 2022, 18:09

ሆረስ፥

ስም ያለው ሞኝ ነው እንደሚለው አይነት ነገር ነው ማለት ነው። :lol: :lol: :lol: ለማንኛውም በቶሎ በተሳሳተው ስያሜ ላይ ማስተካከያ ወይም እርምት ማድረግ የተሻለ ነው። ከተማዋ እኔ ካየሁበት ዘመን ወድህ እጅግ ውበት እንደጨመረች ይገባኛል። በዚህ ዘመን የህዝብ ቁጥር እጅግ ከመጨመሩ ባሻገር፤ የፈጠራ ( ኢንተርፕረኒዩርሽፕ)፤ ትውልደ ኢትዮጵያዊያን መዋእለ ንዋይ ፍስት በመጨመሩ በአገራችን የከተሞች እድገት ከጥንት በተለየ ፈጣን ሁኗል። ድንበር የለሽ አለም አቀፍ ለውጥ ከፍተኛ አስተዋጽኦ አድርጓል። በአለም አገራት ሁሉ የከተሞች መስፋፋት እና እድገት ከፍተኛ ነው። ዋናው ጥንቃቄ ከተሞች በፕላን ከተፈጥሮ እና አካባቢዊ ጤና (public and environmental health) ጋር በተስማማ መልኩ ማደግ አለባቸው። ቡታጀራ ይህን እሳቤ ማስገባት ይኖርባታል ባይ ነኝ።
Horus wrote:
01 Oct 2022, 00:00

አበረ፣
ቡታጀራ (ቡታጂራ አይደለም) ባለፉት ጥቂት አመታት ፈጥኖ አድጓል ፣ ከታች የዛሬ 8 ወር የተሰራ ቪዲዮ እለጥፋለሁ ። ቡታጀር የሚለው ቋንቋ በማያውቁ ሰዎች ተበላሽቷል ለምሳሌ እኔ ሳድግ በፍጹም ቡታጂራ አይባልም፣ ቡታጀራ ነው የሚባለው ። እኔ የቃሉ ትርጉማ ኢቲማ ሰርቼዋለሁ ፤ ግ ን እዚያ አሁን ቋንቋ ጥናት ላይ ላሉ ሊንግዊስቶች ሰጥቼ ወደፊት በጥናት ተደግፎ የሚለውጥ ነው ፣ ቡታን ጂራ? ሽፍታው ቡታ አለን> የሚለው ነጭ ቀልድ ነው ። አንድ ምሳሌ ልስጥህ ! አለቃ ታየ የኢትዮጵያ ሕዝብ ታሪክ በሚለው ሚጢጢ መጻፋቸው ጋፋት የሚለው ስም ከየት መጣ ለምሌው እንዲ ብለዋል ። ንግስት ሳባ ታቦት አሲዛ ስትሄድ በጠባብ ገደል ሲሄዱ አንድ ሰው ፤ ገፋት ገፋት አለበዚያም ጋፋት ተባሉ ይላሉ ። ይህን የሚሉት ቋራ መድፍ ሊሰሩ ቴዎድሮስ የወሰዳቸውን ጋፋቶች አይተው ነው ። ስለ ጋፋት ሕዝብ ታሪክ ምንም ሳያውቁ ማለት ነው ። ቡታጂራም እንደዚያ ነው ። ይልቅስ ይህን ልንገርህ ላሊበላ ንብበላ የሚለው የአገው ቃል አይደለም። ላሊበላ ማለት ንጉሰ ነገሰት ማለት ነው። ትርዝሩን ሌላ ግዜ !!! ስለዚህ ቡታጂራ ሳይሆን ቡታጀራ ነው!

Horus
Senior Member+
Posts: 30841
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ኬላ ከተማ! የነገይቱ ቡታጀራ!!

Post by Horus » 02 Oct 2022, 20:05

Abere wrote:
02 Oct 2022, 18:09
ሆረስ፥

ስም ያለው ሞኝ ነው እንደሚለው አይነት ነገር ነው ማለት ነው። :lol: :lol: :lol: ለማንኛውም በቶሎ በተሳሳተው ስያሜ ላይ ማስተካከያ ወይም እርምት ማድረግ የተሻለ ነው። ከተማዋ እኔ ካየሁበት ዘመን ወድህ እጅግ ውበት እንደጨመረች ይገባኛል። በዚህ ዘመን የህዝብ ቁጥር እጅግ ከመጨመሩ ባሻገር፤ የፈጠራ ( ኢንተርፕረኒዩርሽፕ)፤ ትውልደ ኢትዮጵያዊያን መዋእለ ንዋይ ፍስት በመጨመሩ በአገራችን የከተሞች እድገት ከጥንት በተለየ ፈጣን ሁኗል። ድንበር የለሽ አለም አቀፍ ለውጥ ከፍተኛ አስተዋጽኦ አድርጓል። በአለም አገራት ሁሉ የከተሞች መስፋፋት እና እድገት ከፍተኛ ነው። ዋናው ጥንቃቄ ከተሞች በፕላን ከተፈጥሮ እና አካባቢዊ ጤና (public and environmental health) ጋር በተስማማ መልኩ ማደግ አለባቸው። ቡታጀራ ይህን እሳቤ ማስገባት ይኖርባታል ባይ ነኝ።
Horus wrote:
01 Oct 2022, 00:00

አበረ፣
ቡታጀራ (ቡታጂራ አይደለም) ባለፉት ጥቂት አመታት ፈጥኖ አድጓል ፣ ከታች የዛሬ 8 ወር የተሰራ ቪዲዮ እለጥፋለሁ ። ቡታጀር የሚለው ቋንቋ በማያውቁ ሰዎች ተበላሽቷል ለምሳሌ እኔ ሳድግ በፍጹም ቡታጂራ አይባልም፣ ቡታጀራ ነው የሚባለው ። እኔ የቃሉ ትርጉማ ኢቲማ ሰርቼዋለሁ ፤ ግ ን እዚያ አሁን ቋንቋ ጥናት ላይ ላሉ ሊንግዊስቶች ሰጥቼ ወደፊት በጥናት ተደግፎ የሚለውጥ ነው ፣ ቡታን ጂራ? ሽፍታው ቡታ አለን> የሚለው ነጭ ቀልድ ነው ። አንድ ምሳሌ ልስጥህ ! አለቃ ታየ የኢትዮጵያ ሕዝብ ታሪክ በሚለው ሚጢጢ መጻፋቸው ጋፋት የሚለው ስም ከየት መጣ ለምሌው እንዲ ብለዋል ። ንግስት ሳባ ታቦት አሲዛ ስትሄድ በጠባብ ገደል ሲሄዱ አንድ ሰው ፤ ገፋት ገፋት አለበዚያም ጋፋት ተባሉ ይላሉ ። ይህን የሚሉት ቋራ መድፍ ሊሰሩ ቴዎድሮስ የወሰዳቸውን ጋፋቶች አይተው ነው ። ስለ ጋፋት ሕዝብ ታሪክ ምንም ሳያውቁ ማለት ነው ። ቡታጂራም እንደዚያ ነው ። ይልቅስ ይህን ልንገርህ ላሊበላ ንብበላ የሚለው የአገው ቃል አይደለም። ላሊበላ ማለት ንጉሰ ነገሰት ማለት ነው። ትርዝሩን ሌላ ግዜ !!! ስለዚህ ቡታጂራ ሳይሆን ቡታጀራ ነው!

በትክክል፣ በትክክል!!! ካፒታሊዝም እንደ ምታውቀው በዊዝደም ሳይሆን በትርፍና እድገት የሚነዳው! ስለዚህ ጉራጌም ሆነ ሌላው ህዝባችን አይሳሳትም አይባልም ። ኢንቫሮንሜንታል እና ኧርባን ፕላኒግ ሳይንስ አድጓል ፣ ከተማና አገር መሪዎች በንቃት ይህን እውቀት መጠቀም ከፈለጉ ።

እኔ ምኞቴ የጉራጌ ከተማች የትላልቅ ኢንዱስትሪ ፋፍሪካዎች ማዕከል ባይሆኑ ደስታዬ ነው ። የምድሩን ዉበት የሚጠብቅ ይትናንሽ ኢንዲስትሪና የትህምርት፣ የመኖሪያና ምርምሮች ማዕከል ቢሆን ነው ደስታዬ ! ጉራጌ የሚያባክነው ሰፊ መሬት የለውም! አሁን ባለው የሰው ብዛት ሂደት መሰረት መሬት በከፍተኛ እንክብካቤ መያዝ ያለበት ጸጋ ነው!

Post Reply