Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Meleket
Member
Posts: 3057
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

የሳምንቱ ምርጥ የመረጃ ጥቅስ

Post by Meleket » 30 Sep 2022, 09:48

ከ'የ2022 የመረጃ ምርጥ ጥቅሶች ማከማቻ መድብል' https://mereja.com/forum/viewtopic.php? ... 5&start=40 ዬተቀነጨበ የሳምንቱ ምርጥ የመረጃ ጥቅስ :mrgreen:

እውነትን ፍትንትው ኣድርጎ በማሳዬት ተራ ካድሬዎችንና ሆድ ኣደሮችን የሚያሸማቅቀው የHorus ሳይንሳዊ ገለጣ
Horus wrote:
29 Sep 2022, 13:42
የፖለቲካ ሳይንስ ለዘመናት በፋክት (መረጃ) ላይ ተመስርቶ ያረጋገጠው አንድ እውነታ አለ ። እሱም ገዥዎች በስልጣናቸው ላይ የሚመጣ አደጋ (ተቀናቃኝ) በመጣባቸውና በጠነከረባቸው ቁጥር በአገር ላይ አደጋ መጣ፣ ወረራ መጣ እያሉ ከቻሉ ሕዝቡን ባርበኘት ስሜት፣ ካልቻሉ በአገር ከጂነት በማሸማቀቅ የስልጣን ግዜያቸውን ያስረዝማሉ የሚል ነው ። ይህ የፖለቲካ ሳይንስ ሺ ግዜ ተደጋግሞ የተረጋገጠ የሶሺያል ሳይንስ ሕግ ነው ።.. .. ..


ኤርትራዊት ነኝ የምትለው ተራ ካድሬይቱ Fiyameta፡ ኢትዮጵዊው ጠቅላዪ ያላሉትን ነገር ብለሃል በማለት ጭዋዉን Assegid S. ለመወንጀል ሲቃጣት፡ የተሰጣት ምርጥ ኢትዮጵያዊ መልስ
Assegid S. wrote:
25 Sep 2022, 07:57
"ያላነበበ ፀሐፊ ሁሉም ነገር ያልተፃፈ ነው የሚመስለው" ... የማያዳምጥ ካድሬ ምንም ነገር የተነገረ (የተባለ) አይመስለውም እንደማለት ነው 8)
https://mereja.com/forum/viewtopic.php?f=2&t=304702


እየተማማርን ስንዝናና . . . ! :mrgreen: :mrgreen: :mrgreen: