Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 30847
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

መስቀል ተክለ ጉራጌ! ሕዝባችን ከነፍሱና መንፈሱ ጋር አንድ የሚሆንበት ዕጹብ ድንቅ ቅጽበት !!

Post by Horus » 30 Sep 2022, 02:36

ሰው፣ ሕዝብ ኑሮና ፍላጎት ብቻ አይደለም ያለው! በተፈጥሮው ስረ መሰረት ጥልቀት ውስጥ ነፍስና መንፈስ አለው! በመስቀል አንድ ጉራጌ ያለው እዚያ የነፍስና መንፈስ እርካታ ቅጽበት ላይ ነው!!! በምድርና በሰማይ ኬር ዬሁን !!!