Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Noble Amhara
Senior Member
Posts: 11712
Joined: 02 Feb 2020, 13:00
Location: Abysinnia Highlands

Re: Noble Amara ይህ ያክስቴ አገር ነው Enjoy! አብርሃም ወልዴ ተባረክ ተመስገን !!!

Post by Noble Amhara » 30 Sep 2022, 00:40

Sodos best singer: tsegaye tolosa

Horus
Senior Member+
Posts: 30901
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: Noble Amara ይህ ያክስቴ አገር ነው Enjoy! አብርሃም ወልዴ ተባረክ ተመስገን !!!

Post by Horus » 30 Sep 2022, 01:14

Noble Amhara wrote:
30 Sep 2022, 00:40
Sodos best singer: tsegaye tolosa
ኖብል፣ የጸጋዬ ችግር ተለቅ ያለ ባንድ አይጠቀምም፣ ኪይ ቦርድ ዘፈን ያበላሻ ። እዚህ ቪድዮ ላይ የሰራው ትልቅ ነገር የጣሊያን ዘመን አርበኞች ይለብሱት የነበረው ሳሪያ ካኪ ያርበኛ ልብስ መልሶታል ! ድንቅ ነው ! ፈረስ ጉግስ አሁን የመስቀል ማብቂያ ቀን ጥቅምት አቦ ትልቅ የፈረስ ቀን ነው ። ያን ፓርት ሰፋ ቢያደርገው ጥሩ ነበር ። ችግሩኮ ጎረምሳው ሁሉ ለሽቀላ አዲሳባ ስለሄድ ያ ባህልም ተዳክሟል ። እኔ እዚያ ሳድግ ሰባት አመት ሲሞላህ ፈረስ ነበር የሚገዛልህ!!



Post Reply