Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Noble Amhara
- Senior Member
- Posts: 11626
- Joined: 02 Feb 2020, 13:00
- Location: Abysinnia Highlands
Post
by Noble Amhara » 30 Sep 2022, 12:05
የትግራይ ወጣቶች ለአክራሪ ዲያስፖራዎቻቸው ዜና ለመፍጠር እየሞቱ ነው።
Go back to tigray!
-
Abere
- Senior Member
- Posts: 10890
- Joined: 18 Jul 2019, 20:52
Post
by Abere » 30 Sep 2022, 13:24
በሴራ ምክንያት ያለአግባብ ከባድ መስዋዕትነት የሚከፍሉት የራያ ፋኖዎች ጽናት ይገርመኛል። ተጋድሎ አድርገው ራያን ነጻ ቢያወጡም የሴራው ቋጠሮ ከአራት ኪሎ እስካልተፈታ ድረስ አሁንም ታጥቦ ጭቃ የሚሆን ይመስለኛል።