Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Noble Amhara
Senior Member
Posts: 11697
Joined: 02 Feb 2020, 13:00
Location: Abysinnia Highlands

Horus Guragigna Language Sound

Post by Noble Amhara » 29 Sep 2022, 19:39



the language that sounds the most familar to guragegna is awigna/agowegna



hemre/agowegna

Horus
Senior Member+
Posts: 30844
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: Horus Guragigna Language Sound

Post by Horus » 29 Sep 2022, 22:30

Noble Amhara wrote:
29 Sep 2022, 19:39


the language that sounds the most familar to guragegna is awigna/agowegna



hemre/agowegna
Noble Amara,
በነገራችን ላይ ከጉራጌ ቋንቋዎች ውስጥ አንዱን በደምብ የሚያውቅ ሰው ብዙዎቹን ያዳምጣቸዋል ። ለምሳሌ የምሁር አክሊል ጉራጌኛን ከሞላ ጎደል ሰማሁጥ ለምሳሌ ኪስታኔ ቂረስነም ያላል (ጀምረናል ማለት ነው) ፣ እዚህ ልጅቷ ቂነስነም አለች ። ልዩንቱ አንዱ ጉራጌ 'ረ' ይላል፣ ለላው 'ነ' ይላል፣ ሌላው 'ለ' ይላል ። ለምሳሌ ብዙ ሰባት ቤቶች መስቀር ነው የሚሉት፤ ክስታኔ መስቀል ይላል። አንዱ ዬምጣቢ፣ ሌላው ዬብሳቢ፣ ሌላው ዬምታቢ፣ ሌላው ዬተምቢ ... እንኳን ደህና መጣህ ማለት ነው ። የአገው ሕዝብና የጉራጌ ህዝብ ኮንታክት ቢኖራቸው አልደነቅም በተለይ በግቤ አካባቢ ማለት ነው።

የድምጻቸው ፍሰት ይመሳሰላል እንጂ አገውኛ ለኔ በጣም ከባድ ቋንቋ ነው። አንድ ቃል እንኳ የማውቀው ይለም ። በነገራችን ላይ እኛ የሴም ቋንቋ ተናጋሪዎች ቀ፣ ጸ፣ ጠ፣ ጨ፣ ጰ፣ የሉንም ከአገው ነው የተዋስነው ፣ ሰዋስውም ኖብል አማራ ድርሰት ጻፈ የሚለው ያገው ሰዋስው ነው ። በሴም ሰዋስው ኖብል አማራ ጻፈ ድርሰት ነበር የምንለው ። ይልቅስ የኦሞ ሕዝቦች እነወላይታ፣ ዳውሮ፣ ኮንታ ልክ አገውኛ ነው ሚመስሉት !!!!

Post Reply