Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 30847
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: አዳነች አቤቤ በመስቀል አደባባይ ተዋረደች!

Post by Horus » 26 Sep 2022, 21:21

አላዋቂ ሳሚ ንፍጥ ይለቀልቃል!! ወይም ናዕት ያልቦካ ያልተጠፈጠፈ ዎሸከሬ ቂጣ !!

Selam/
Senior Member
Posts: 11800
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: አዳነች አቤቤ በመስቀል አደባባይ ተዋረደች!

Post by Selam/ » 26 Sep 2022, 21:27

Exactly, it’s your oversized square peg that’s trying to fit in a tiny round hole. Tighten up your size or distance yourself from the host.
sun wrote:
26 Sep 2022, 21:17
Fore sure as an adult dude you must understand the golden saying, "When you are in Rome, do as the Romans do!" Bingo!

Just to help you understand it refers to the importance of adapting yourself to the customs of the people who are in a certain place or situation and behave like they do. Else you might find yourself being a SQUARE PEG in a ROUND HOLE NIFX.
8)

Selam/ wrote:
26 Sep 2022, 20:55
“…religious events happen under some administrational procedures…” What does that even mean?

Regional administration & religious holidays have nothing to do with each other. Otherwise, she needs to wear a hijab during Ramadan & make a crescent-centered speech if out Muslim brothers allow her to do so. Also, she should show up in Pentecostal Sundays wearing red robes, condemning Virgin Mary. Her speech is fake & she is fake. እንደ ዕድር ቀላዋጭ ሁሉም ጋ መከሰት፣ ደስ አይልም።

DefendTheTruth wrote:
26 Sep 2022, 18:41
Selam/ wrote:
26 Sep 2022, 18:27
Why did she go there to begin with? This is a religious event. She is indeed NIFIT.

I thought even religious events happen under some administrational procedures, nothing should happen under the wilderness, if there is law and order.

She could be NIFIT but then you are being led by that NIFIT.

Who is to blame?

sun
Member+
Posts: 9324
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: አዳነች አቤቤ በመስቀል አደባባይ ተዋረደች!

Post by sun » 26 Sep 2022, 21:38

Tiago wrote:
26 Sep 2022, 21:03
ሕዝብ የሚጠላት መሆኑን እያረጋገጠ ነው
ሰው የወጣው ጥምቀትን ለማክበር ነው

ጎሰኛ ሌባ buzz off ,ugly hag.
Really? :lol: :lol: :lol:

There is no one more vulgar and racist deep down to the bones than your chest pumping paranoid kingKong.
So please stop opening your vulgar wide mouth and screaming to the mountains.

You better fck off and go to sniff and smoke in your regular hookah cafe. The Mayor is very egalitarian and very human, helping needy people and making life comfortable for many contrary to your spinless vagabond types who are barking and foaming to go and enslave people and svck their blood like always. Abebe for ever!

Assegid S.
Member
Posts: 936
Joined: 11 Aug 2013, 07:11
Contact:

Re: አዳነች አቤቤ በመስቀል አደባባይ ተዋረደች!

Post by Assegid S. » 27 Sep 2022, 09:30

Horus wrote:
26 Sep 2022, 16:24
አሁን መላ አለም ምን እንደ ሆነች አጋላጠች!
ይህ ጥሩ ምልከታ ነው! የትላንቱ ክስተት ለዚህ ብሔርተኛ መንግስት ውድቅት ኣንድ ጥሩ ግብዓት ነው። በክብረ በዓሉ ላይ ለተገኙት የውጭ ሀገራት አምባሳደሮች፣ ቱሪስቶችና ኢንቨስተሮች የሚያውቁትን ሐቅ ማጠንከሪያ የሆነ ጥሩ አጋጣሚ! ይህ መንግስት ከጥቂት ዘረኛ እረኞች ውጭ የህዝብ ድጋፍ እንደሌለው የሚያውቁት እውነት ከቀን ወደ ቀን በተለያየ አጋጣሚ በጠነከረ ቁጥር፥ የዲፕሎማሲም ይሁን የንግድና ኢንቨስትመንት ትስስራቸውን ማላላትና መግታት ይጀምራሉ። ሥርዓት የሚገዘገዘው እንደዚህ ነው! ትግራይ፣ ኣማራ፣ ኣፋር፣ ጉራጌ፣ ኣዲስ ኣበባና ሌሎችም ... በዚህ ዘረኛ ሥርዓት ላይ ለመነሳት በአእምሮ ደረጃ ከበቂ በላይ ተዘጋጅተዋል። የተግባር እርምጃው ከጥቂት መሰላቸት ቦኃላ በሁሉም ክልሎች ይጀመራል!

Selam/
Senior Member
Posts: 11800
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: አዳነች አቤቤ በመስቀል አደባባይ ተዋረደች!

Post by Selam/ » 27 Sep 2022, 11:49

Remarkable!
People even gave her their back.

Horus wrote:
27 Sep 2022, 09:31

Horus
Senior Member+
Posts: 30847
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: አዳነች አቤቤ በመስቀል አደባባይ ተዋረደች!

Post by Horus » 27 Sep 2022, 12:37

Assegid S. wrote:
27 Sep 2022, 09:30
Horus wrote:
26 Sep 2022, 16:24
አሁን መላ አለም ምን እንደ ሆነች አጋላጠች!
ይህ ጥሩ ምልከታ ነው! የትላንቱ ክስተት ለዚህ ብሔርተኛ መንግስት ውድቅት ኣንድ ጥሩ ግብዓት ነው። በክብረ በዓሉ ላይ ለተገኙት የውጭ ሀገራት አምባሳደሮች፣ ቱሪስቶችና ኢንቨስተሮች የሚያውቁትን ሐቅ ማጠንከሪያ የሆነ ጥሩ አጋጣሚ! ይህ መንግስት ከጥቂት ዘረኛ እረኞች ውጭ የህዝብ ድጋፍ እንደሌለው የሚያውቁት እውነት ከቀን ወደ ቀን በተለያየ አጋጣሚ በጠነከረ ቁጥር፥ የዲፕሎማሲም ይሁን የንግድና ኢንቨስትመንት ትስስራቸውን ማላላትና መግታት ይጀምራሉ። ሥርዓት የሚገዘገዘው እንደዚህ ነው! ትግራይ፣ ኣማራ፣ ኣፋር፣ ጉራጌ፣ ኣዲስ ኣበባና ሌሎችም ... በዚህ ዘረኛ ሥርዓት ላይ ለመነሳት በአእምሮ ደረጃ ከበቂ በላይ ተዘጋጅተዋል። የተግባር እርምጃው ከጥቂት መሰላቸት ቦኃላ በሁሉም ክልሎች ይጀመራል!
እጅግ በትክክል። እነአቢይ በከንቱ ወርቃማ ግዜያቸውን እያባከኑ ነው ። ይሃው 4 አመት በከንቱ አለቀ። የገዢዎች በሽታ ነውና ያችው ፖሊስና ኮማንድ ፖስት መወርወር ነው ለሁሉም አይነት ጥያቄ የያዙት ። ይህን ስርዓት ከስሩ መለወጥ የዛሬ 4 አመት ጀምረው ቢሆን ዛሬ የአዲስ ህገ መንግስት ሬፈረንደም ላይ ደርሰን ነበር። አሁን ክልሎችን እንደ ካርታ በመፐወዝ ይህን መሰረተቢስ ቲኦሪ የጎሳ ቲኦሪ እንዲሰራ ለማድረግ የያዙት ሙከራ ምን ያህል እንደ ማያውቁ ነው እሚያሳየው። አሁን የሚቀጥለው የፖለቲካ ክስተት አዲስ የሃይል አሰላለፍ መፈጠር፣ አዲስ የኢትዮጵያ አጀንዳ ዙሪያ ህብረትና ትብብሮች ላይ መናበብና እንዳልከው ከመሰላቸት ወደ መነሳት ያሉት ናቹራል የትግል እድገቶች ናቸው ። አዳነች አቤቤ የደረሰባት እጅግ የተደራጀ ቅዋሜ ነው ። ሌላው ቀርቶ በህዝቡ መሃል ጡሩምባ እይነፉ የሚሮጡ ወጣቶች ተደራጅተው እንደ ድሮ ኡኡታ ኮሚቴ አስገራሚ ነበር። አዲስ አበቤ ስንቱን ያሳለፈ ሕዝብ ነው!! መድረክ ላይ የተገጠገጡት ከክብርት ሳህለወርቅ ጀምሮ ምድረ ፈረንጅ ፣ ምድረ ቱሪስት ያገሪቱን ፖለቲካ ቴምፕሬቸር ለክተው ሄደዋል!!!! The people and the people alone are the makers of history! ይህ እንደ ሶስተኛው የቴርሞዳይናሚክስ ሕግ ዝንፍ አይልም።

DefendTheTruth
Member+
Posts: 9865
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: አዳነች አቤቤ በመስቀል አደባባይ ተዋረደች!

Post by DefendTheTruth » 27 Sep 2022, 14:59

Tiago wrote:
26 Sep 2022, 21:03
ሕዝብ የሚጠላት መሆኑን እያረጋገጠ ነው
ሰው የወጣው ጥምቀትን ለማክበር ነው

ጎሰኛ ሌባ buzz off ,ugly hag.
ሰዉ እኮ ለተባለዉ ስነሰርኣት አይደለም ወደ አደባባይ የምወጠዉ፣ መስቀል ለማክበር አይደለም፣ ጥምቀት ለማክበር አይደለም፣ አመትባአል ለመክበር አይደለም፣
የወደቀዉን የፖሊትካ አጀንዳዉን ለማንሰራረት ነዉ።

ፖልትካቸዉን ማዛመን አልቸሉም።
ኢትዮጵያ ደግሞ ወደ ፊት እንጂ ወደ ቧሃለ አለመለከትም ብላለች

union
Member+
Posts: 6308
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

Re: አዳነች አቤቤ በመስቀል አደባባይ ተዋረደች!

Post by union » 27 Sep 2022, 20:04

:lol:

Horus wrote:
26 Sep 2022, 21:21
አላዋቂ ሳሚ ንፍጥ ይለቀልቃል!! ወይም ናዕት ያልቦካ ያልተጠፈጠፈ ዎሸከሬ ቂጣ !!

DefendTheTruth
Member+
Posts: 9865
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: አዳነች አቤቤ በመስቀል አደባባይ ተዋረደች!

Post by DefendTheTruth » 21 Oct 2022, 15:48

"በአደባባይ የተዋረደቺዉ አዳነች አቤቤ" ለአገርቷና ለመዲኗዋ እዉቅና ና ሽልማት አመጣች ።

ዉርደቱ የማን ነው አሁን?

Abere
Senior Member
Posts: 11070
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: አዳነች አቤቤ በመስቀል አደባባይ ተዋረደች!

Post by Abere » 21 Oct 2022, 15:54

ሽልማት :lol: :lol: :lol:

አብይ አህመድም የኖቤል ሰላም ሽልማት ተቀብሎ ነበር ---- እስኪ ወለጋ የታረዱትን የወሎ አማራዎች ሰላማችሁ እንደት ተጠበቀ ብለህ ጠይቃቸው። The prize is more fake than what is really on the ground. :lol:

DefendTheTruth wrote:
21 Oct 2022, 15:48
"በአደባባይ የተዋረደቺዉ አዳነች አቤቤ" ለአገርቷና ለመዲኗዋ እዉቅና ና ሽልማት አመጣች ።

ዉርደቱ የማን ነው አሁን?

Horus
Senior Member+
Posts: 30847
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: አዳነች አቤቤ በመስቀል አደባባይ ተዋረደች!

Post by Horus » 21 Oct 2022, 16:05

DTT
የተረኛ በሽታ ተናውጦህ ከትግሬ ወያኔውች ብሰህ ቁጭ አልክ አይደል! ያ ያንተ ዝንጀሮ ፊት ጸረ ኢትዮጵያ ኦነግ ገና ከመሾሙ ምኒልክን ዝቅ ለማድረግ ሲንጠራራ አዲስ አበቤ በልኩ ቆርጦታል ። አዳነች አበቤ በህዝብ መጠልቷን ህንጻ በማሳመር ለመሸፋን ትባክናለች ። ኮሻሻ ከመንገድ ማስነሳትና ከህዝብ ጋራ ልብ ለልብ መሆን እንደ ቀንና ለሊት የተለያዩ ናቸው ። ይህው መስቀል አደባባይ ምስክር ነው ! ተረኛ ተረኛ ተረኛ !!!! የተበላ እቁብ!!!

DefendTheTruth
Member+
Posts: 9865
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: አዳነች አቤቤ በመስቀል አደባባይ ተዋረደች!

Post by DefendTheTruth » 21 Oct 2022, 16:20

Abere wrote:
21 Oct 2022, 15:54
ሽልማት :lol: :lol: :lol:

አብይ አህመድም የኖቤል ሰላም ሽልማት ተቀብሎ ነበር ---- እስኪ ወለጋ የታረዱትን የወሎ አማራዎች ሰላማችሁ እንደት ተጠበቀ ብለህ ጠይቃቸው። The prize is more fake than what is really on the ground. :lol:

DefendTheTruth wrote:
21 Oct 2022, 15:48
"በአደባባይ የተዋረደቺዉ አዳነች አቤቤ" ለአገርቷና ለመዲኗዋ እዉቅና ና ሽልማት አመጣች ።

ዉርደቱ የማን ነው አሁን?

I thought the majority of Ethiopians were happy that their country man was awarded the Nobel Preis for the first time in the nation's history.

But there are minorities that are burning inside out due to envy, that is not a problem.

You are not only a democratic minority in your outlook but also an outlier of the norm of our age old national identity, be happy when someone succeeded on his/her own.

I can disagree with Dr. Abiy politically but trying to discredit his personal achievement is not something I can imagine to begin with.

DefendTheTruth
Member+
Posts: 9865
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: አዳነች አቤቤ በመስቀል አደባባይ ተዋረደች!

Post by DefendTheTruth » 07 Nov 2022, 10:41

የሰራ ሰዉ አይዋረድም፣ የምዋረዱት ሰነፎቹ የወሬ አሉባለተኞች ናቸዉ።

Horus
Senior Member+
Posts: 30847
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: አዳነች አቤቤ በመስቀል አደባባይ ተዋረደች!

Post by Horus » 07 Nov 2022, 13:38

DefendTheTruth wrote:
07 Nov 2022, 10:41
የሰራ ሰዉ አይዋረድም፣ የምዋረዱት ሰነፎቹ የወሬ አሉባለተኞች ናቸዉ።

አይ የቲፎዞ ነገር! ጋሽ አበራኮ ራስ መኮንን ሃውልት ሽንት መሽና በሆነበት ሰዓት ያዲስ አበባን ወጣት አደራጅቶ በነጻ ከተማ በማጽዳቱ ጋሽ አበራ የተባለ እንቁው ኢህአፓ ስንት አመት ሱማሌ የማቀቀ ክቡር መራራ መንዜ ነው!!! አው ዉሃ ሲወስድ እያሳሳቀ ነው ይባላል !!! ኦሮሙማ ፊንፊና ምንትሴ ለሚቀባጥር ገና በኢትዮጵያዊነቱ ላይ ያልተረጋጋን ያዳነች ልብ ከዚህ ሰው ማስጠጋት ምን ያህል ዴስፐሬት እንደ ሆናችሁ ነው የሚያሳየ !!! እንግዲያውስ ልንገርህ መንዜው ቁጭ አድርጎ እያሳሳቀ ኢትዮጵያዊነትን አዲስ አበቤነትን እያስተማራት ነው!! እግረ መንገድክን አንተም ተማር!!! እሷ አሁን ይህን ሚሊኒየም በማሳየት ያዲስ አበባን ልብ አገኛለሁ የሚል ዴስፐርቴ ፕሮፓጋንዳ!!!! የውነት ኢትዮጵያዊ ከሆናችሁ ለምን ቴዲ አፍሮን አታዘፍኑትም!!! ተገንጣይ ሁላና የተበላ ዕቁብ !!!! :lol: :lol:

DefendTheTruth
Member+
Posts: 9865
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: አዳነች አቤቤ በመስቀል አደባባይ ተዋረደች!

Post by DefendTheTruth » 07 Nov 2022, 13:47

Horus wrote:
07 Nov 2022, 13:38
ተገንጣይ ሁላና የተበላ ዕቁብ !!!![/b] :lol: :lol: :lol
ለተበላ ዕቁብ ለምንድነዉ ታዲያ፣ ዐብይ ኣህመድ ደብል ዜግነት ይፍቀድልኝ ብለህ ምድሩን ስታጣብብ የነበረዉ?

ስንተዋወቅ አንተናነቅ አለች ዶሮ፣ ይላሉ አባዉ ስተርቱ።

የበንድራዉ፣ ተረኝነት ምናምን ቅብጥርሴ ከለላ ነዉ፣ እናዉቀሃለሀን።

Horus
Senior Member+
Posts: 30847
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: አዳነች አቤቤ በመስቀል አደባባይ ተዋረደች!

Post by Horus » 07 Nov 2022, 13:54

DefendTheTruth wrote:
07 Nov 2022, 13:47
Horus wrote:
07 Nov 2022, 13:38
ተገንጣይ ሁላና የተበላ ዕቁብ !!!![/b] :lol: :lol: :lol
ለተበላ ዕቁብ ለምንድነዉ ታዲያ፣ ዐብይ ኣህመድ ደብል ዜግነት ይፍቀድልኝ ብለህ ምድሩን ስታጣብብ የነበረዉ?

ስንተዋወቅ አንተናነቅ አለች ዶሮ፣ ይላሉ አባዉ ስተርቱ።

የበንድራዉ፣ ተረኝነት ምናምን ቅብጥርሴ ከለላ ነዉ፣ እናዉቀሃለሀን።
ቀፎ ተረኛ! ኢትዮጵያኮ ወድ ወድ አገሬ ነች! የኢትዮጵያ ዜግነቴ የተፈጥሮ መብቴ ነው! ዛሬ የማንም ቆሻሻ ተገንጣይ ዘረ ግንዱ ምን እንደ ሆነ ያልተረጋጋ ባልግዜ ያን መብት በቀረቀት ቢከለክለኝ ምንም ማለት አይደለም! እናንት ዴስፐሬት የጎሳ ምናቦች!! በሂደት ኢትዮጵያዊነት አናስተምራችኋለን :lol: :lol:

DefendTheTruth
Member+
Posts: 9865
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: አዳነች አቤቤ በመስቀል አደባባይ ተዋረደች!

Post by DefendTheTruth » 07 Nov 2022, 14:42

Horus wrote:
07 Nov 2022, 13:54
ኢትዮጵያኮ ወድ ወድ አገሬ ነች! ... በሂደት ኢትዮጵያዊነት አናስተምራችኋለን :lol: :lol:
ታድያ ዉድ አገርህን ማን አስገድዶ ነበር የሷን ዜግነት ትተህ የሌላ ላይ የተንጠለጠልከዉ? እስኪ ተገድጄ ነዉ ባል ደፍረህ?

ያኔ በፍላጎትህ የተወከዉን ዛሬ ደግሞ መልሳችዉ ከልሰጣቺዉኝ በለህ ያዙኝ ልቀቁኝ፣ የኪሳራ ምልክት።

ኣፍህን በመክፈት ማንንም ኢትዮጵያዊነትን አታስተምርም፣ አሽቀባጣሪ የሆንክ ነገር።

ምንነዉ ራስህን እንድሂ መካብ ትወዳለህ?

Selam/
Senior Member
Posts: 11800
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: አዳነች አቤቤ በመስቀል አደባባይ ተዋረደች!

Post by Selam/ » 07 Nov 2022, 14:56

Teddy Afro wouldn’t show up in this kind of platform.

የአበራን ቅኔ ማንም ተራ ሰው ሊፈታው አይችልም። But I like him as an artists & humanist. Unlike other bootl!ckers & chatterboxes, he was at least doing something positive to the everyday citizens in the city even during woyane. I also like that he values his culture and traditions.

With regards to Adanech, I have been critical of her in the past and for some reason I don’t like her. She looks goofy and sounds fake. She also disgusts me how she disrespects the Ethiopian flag and suppresses opposition voices in the city. She functions as a politician, not a city manager. Having said that, who am I to criticize? I am not residing in Addis.

Horus wrote:
07 Nov 2022, 13:38
DefendTheTruth wrote:
07 Nov 2022, 10:41
የሰራ ሰዉ አይዋረድም፣ የምዋረዱት ሰነፎቹ የወሬ አሉባለተኞች ናቸዉ።

አይ የቲፎዞ ነገር! ጋሽ አበራኮ ራስ መኮንን ሃውልት ሽንት መሽና በሆነበት ሰዓት ያዲስ አበባን ወጣት አደራጅቶ በነጻ ከተማ በማጽዳቱ ጋሽ አበራ የተባለ እንቁው ኢህአፓ ስንት አመት ሱማሌ የማቀቀ ክቡር መራራ መንዜ ነው!!! አው ዉሃ ሲወስድ እያሳሳቀ ነው ይባላል !!! ኦሮሙማ ፊንፊና ምንትሴ ለሚቀባጥር ገና በኢትዮጵያዊነቱ ላይ ያልተረጋጋን ያዳነች ልብ ከዚህ ሰው ማስጠጋት ምን ያህል ዴስፐሬት እንደ ሆናችሁ ነው የሚያሳየ !!! እንግዲያውስ ልንገርህ መንዜው ቁጭ አድርጎ እያሳሳቀ ኢትዮጵያዊነትን አዲስ አበቤነትን እያስተማራት ነው!! እግረ መንገድክን አንተም ተማር!!! እሷ አሁን ይህን ሚሊኒየም በማሳየት ያዲስ አበባን ልብ አገኛለሁ የሚል ዴስፐርቴ ፕሮፓጋንዳ!!!! የውነት ኢትዮጵያዊ ከሆናችሁ ለምን ቴዲ አፍሮን አታዘፍኑትም!!! ተገንጣይ ሁላና የተበላ ዕቁብ !!!! :lol: :lol:

Horus
Senior Member+
Posts: 30847
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: አዳነች አቤቤ በመስቀል አደባባይ ተዋረደች!

Post by Horus » 07 Nov 2022, 22:41

Selam/ wrote:
07 Nov 2022, 14:56
Teddy Afro wouldn’t show up in this kind of platform.

የአበራን ቅኔ ማንም ተራ ሰው ሊፈታው አይችልም። But I like him as an artists & humanist. Unlike other bootl!ckers & chatterboxes, he was at least doing something positive to the everyday citizens in the city even during woyane. I also like that he values his culture and traditions.

With regards to Adanech, I have been critical of her in the past and for some reason I don’t like her. She looks goofy and sounds fake. She also disgusts me how she disrespects the Ethiopian flag and suppresses opposition voices in the city. She functions as a politician, not a city manager. Having said that, who am I to criticize? I am not residing in Addis.

Horus wrote:
07 Nov 2022, 13:38
DefendTheTruth wrote:
07 Nov 2022, 10:41
የሰራ ሰዉ አይዋረድም፣ የምዋረዱት ሰነፎቹ የወሬ አሉባለተኞች ናቸዉ።

አይ የቲፎዞ ነገር! ጋሽ አበራኮ ራስ መኮንን ሃውልት ሽንት መሽና በሆነበት ሰዓት ያዲስ አበባን ወጣት አደራጅቶ በነጻ ከተማ በማጽዳቱ ጋሽ አበራ የተባለ እንቁው ኢህአፓ ስንት አመት ሱማሌ የማቀቀ ክቡር መራራ መንዜ ነው!!! አው ዉሃ ሲወስድ እያሳሳቀ ነው ይባላል !!! ኦሮሙማ ፊንፊና ምንትሴ ለሚቀባጥር ገና በኢትዮጵያዊነቱ ላይ ያልተረጋጋን ያዳነች ልብ ከዚህ ሰው ማስጠጋት ምን ያህል ዴስፐሬት እንደ ሆናችሁ ነው የሚያሳየ !!! እንግዲያውስ ልንገርህ መንዜው ቁጭ አድርጎ እያሳሳቀ ኢትዮጵያዊነትን አዲስ አበቤነትን እያስተማራት ነው!! እግረ መንገድክን አንተም ተማር!!! እሷ አሁን ይህን ሚሊኒየም በማሳየት ያዲስ አበባን ልብ አገኛለሁ የሚል ዴስፐርቴ ፕሮፓጋንዳ!!!! የውነት ኢትዮጵያዊ ከሆናችሁ ለምን ቴዲ አፍሮን አታዘፍኑትም!!! ተገንጣይ ሁላና የተበላ ዕቁብ !!!! :lol: :lol:

selam,
ትክክል ነህ! ለነአቤቤ አይደለም ቴዲ እስከዛሬ የዘፈነው ለሚስቱና ለእህቱ ሰርግ ብቻ ነው! እኔ የምለው ኢትዮጵያዊነት መቀስቀስ ከፈለገች አቤቤ፣ ቀላሉ መንገድ ቴዴ አፍሮ ኮንሰርት ለማድረግ የመስቀል አደባባይ ፈቃድ ሲጠይቅ መፍቀድ ብቻ ነው! ያውም እሱ ለቦታው ኪራይ ከፍሎ ማለት ነው ። እንጂ የፒፒ ካድረዋን ሰብስባ ስለ ሸገር ስትፎግር ፅብት ነው የምታተርፈው!! አዲስ አበቤ ሙድ ከያዘብህ አብቅቶልሃል እንደሚባለው!

Post Reply