-
- Senior Member+
- Posts: 30914
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Re: አዳነች አቤቤ በመስቀል አደባባይ ተዋረደች!
አላዋቂ ሳሚ ንፍጥ ይለቀልቃል!! ወይም ናዕት ያልቦካ ያልተጠፈጠፈ ዎሸከሬ ቂጣ !!
-
- Senior Member
- Posts: 11844
- Joined: 04 Aug 2018, 13:15
Re: አዳነች አቤቤ በመስቀል አደባባይ ተዋረደች!
Exactly, it’s your oversized square peg that’s trying to fit in a tiny round hole. Tighten up your size or distance yourself from the host.
sun wrote: ↑26 Sep 2022, 21:17Fore sure as an adult dude you must understand the golden saying, "When you are in Rome, do as the Romans do!" Bingo!
Just to help you understand it refers to the importance of adapting yourself to the customs of the people who are in a certain place or situation and behave like they do. Else you might find yourself being a SQUARE PEG in a ROUND HOLE NIFX.
Selam/ wrote: ↑26 Sep 2022, 20:55“…religious events happen under some administrational procedures…” What does that even mean?
Regional administration & religious holidays have nothing to do with each other. Otherwise, she needs to wear a hijab during Ramadan & make a crescent-centered speech if out Muslim brothers allow her to do so. Also, she should show up in Pentecostal Sundays wearing red robes, condemning Virgin Mary. Her speech is fake & she is fake. እንደ ዕድር ቀላዋጭ ሁሉም ጋ መከሰት፣ ደስ አይልም።
DefendTheTruth wrote: ↑26 Sep 2022, 18:41
I thought even religious events happen under some administrational procedures, nothing should happen under the wilderness, if there is law and order.
She could be NIFIT but then you are being led by that NIFIT.
Who is to blame?
-
- Member+
- Posts: 9325
- Joined: 15 Sep 2013, 16:00
Re: አዳነች አቤቤ በመስቀል አደባባይ ተዋረደች!
Really?
There is no one more vulgar and racist deep down to the bones than your chest pumping paranoid kingKong.
So please stop opening your vulgar wide mouth and screaming to the mountains.
You better fck off and go to sniff and smoke in your regular hookah cafe. The Mayor is very egalitarian and very human, helping needy people and making life comfortable for many contrary to your spinless vagabond types who are barking and foaming to go and enslave people and svck their blood like always. Abebe for ever!
-
- Member
- Posts: 936
- Joined: 11 Aug 2013, 07:11
- Contact:
Re: አዳነች አቤቤ በመስቀል አደባባይ ተዋረደች!
ይህ ጥሩ ምልከታ ነው! የትላንቱ ክስተት ለዚህ ብሔርተኛ መንግስት ውድቅት ኣንድ ጥሩ ግብዓት ነው። በክብረ በዓሉ ላይ ለተገኙት የውጭ ሀገራት አምባሳደሮች፣ ቱሪስቶችና ኢንቨስተሮች የሚያውቁትን ሐቅ ማጠንከሪያ የሆነ ጥሩ አጋጣሚ! ይህ መንግስት ከጥቂት ዘረኛ እረኞች ውጭ የህዝብ ድጋፍ እንደሌለው የሚያውቁት እውነት ከቀን ወደ ቀን በተለያየ አጋጣሚ በጠነከረ ቁጥር፥ የዲፕሎማሲም ይሁን የንግድና ኢንቨስትመንት ትስስራቸውን ማላላትና መግታት ይጀምራሉ። ሥርዓት የሚገዘገዘው እንደዚህ ነው! ትግራይ፣ ኣማራ፣ ኣፋር፣ ጉራጌ፣ ኣዲስ ኣበባና ሌሎችም ... በዚህ ዘረኛ ሥርዓት ላይ ለመነሳት በአእምሮ ደረጃ ከበቂ በላይ ተዘጋጅተዋል። የተግባር እርምጃው ከጥቂት መሰላቸት ቦኃላ በሁሉም ክልሎች ይጀመራል!
-
- Senior Member
- Posts: 11844
- Joined: 04 Aug 2018, 13:15
-
- Senior Member+
- Posts: 30914
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Re: አዳነች አቤቤ በመስቀል አደባባይ ተዋረደች!
እጅግ በትክክል። እነአቢይ በከንቱ ወርቃማ ግዜያቸውን እያባከኑ ነው ። ይሃው 4 አመት በከንቱ አለቀ። የገዢዎች በሽታ ነውና ያችው ፖሊስና ኮማንድ ፖስት መወርወር ነው ለሁሉም አይነት ጥያቄ የያዙት ። ይህን ስርዓት ከስሩ መለወጥ የዛሬ 4 አመት ጀምረው ቢሆን ዛሬ የአዲስ ህገ መንግስት ሬፈረንደም ላይ ደርሰን ነበር። አሁን ክልሎችን እንደ ካርታ በመፐወዝ ይህን መሰረተቢስ ቲኦሪ የጎሳ ቲኦሪ እንዲሰራ ለማድረግ የያዙት ሙከራ ምን ያህል እንደ ማያውቁ ነው እሚያሳየው። አሁን የሚቀጥለው የፖለቲካ ክስተት አዲስ የሃይል አሰላለፍ መፈጠር፣ አዲስ የኢትዮጵያ አጀንዳ ዙሪያ ህብረትና ትብብሮች ላይ መናበብና እንዳልከው ከመሰላቸት ወደ መነሳት ያሉት ናቹራል የትግል እድገቶች ናቸው ። አዳነች አቤቤ የደረሰባት እጅግ የተደራጀ ቅዋሜ ነው ። ሌላው ቀርቶ በህዝቡ መሃል ጡሩምባ እይነፉ የሚሮጡ ወጣቶች ተደራጅተው እንደ ድሮ ኡኡታ ኮሚቴ አስገራሚ ነበር። አዲስ አበቤ ስንቱን ያሳለፈ ሕዝብ ነው!! መድረክ ላይ የተገጠገጡት ከክብርት ሳህለወርቅ ጀምሮ ምድረ ፈረንጅ ፣ ምድረ ቱሪስት ያገሪቱን ፖለቲካ ቴምፕሬቸር ለክተው ሄደዋል!!!! The people and the people alone are the makers of history! ይህ እንደ ሶስተኛው የቴርሞዳይናሚክስ ሕግ ዝንፍ አይልም።Assegid S. wrote: ↑27 Sep 2022, 09:30ይህ ጥሩ ምልከታ ነው! የትላንቱ ክስተት ለዚህ ብሔርተኛ መንግስት ውድቅት ኣንድ ጥሩ ግብዓት ነው። በክብረ በዓሉ ላይ ለተገኙት የውጭ ሀገራት አምባሳደሮች፣ ቱሪስቶችና ኢንቨስተሮች የሚያውቁትን ሐቅ ማጠንከሪያ የሆነ ጥሩ አጋጣሚ! ይህ መንግስት ከጥቂት ዘረኛ እረኞች ውጭ የህዝብ ድጋፍ እንደሌለው የሚያውቁት እውነት ከቀን ወደ ቀን በተለያየ አጋጣሚ በጠነከረ ቁጥር፥ የዲፕሎማሲም ይሁን የንግድና ኢንቨስትመንት ትስስራቸውን ማላላትና መግታት ይጀምራሉ። ሥርዓት የሚገዘገዘው እንደዚህ ነው! ትግራይ፣ ኣማራ፣ ኣፋር፣ ጉራጌ፣ ኣዲስ ኣበባና ሌሎችም ... በዚህ ዘረኛ ሥርዓት ላይ ለመነሳት በአእምሮ ደረጃ ከበቂ በላይ ተዘጋጅተዋል። የተግባር እርምጃው ከጥቂት መሰላቸት ቦኃላ በሁሉም ክልሎች ይጀመራል!
-
- Member+
- Posts: 9918
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
-
- Member+
- Posts: 6395
- Joined: 14 Feb 2021, 15:24
-
- Member+
- Posts: 9918
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Re: አዳነች አቤቤ በመስቀል አደባባይ ተዋረደች!
"በአደባባይ የተዋረደቺዉ አዳነች አቤቤ" ለአገርቷና ለመዲኗዋ እዉቅና ና ሽልማት አመጣች ።
ዉርደቱ የማን ነው አሁን?
ዉርደቱ የማን ነው አሁን?
-
- Senior Member
- Posts: 11121
- Joined: 18 Jul 2019, 20:52
Re: አዳነች አቤቤ በመስቀል አደባባይ ተዋረደች!
ሽልማት
አብይ አህመድም የኖቤል ሰላም ሽልማት ተቀብሎ ነበር ---- እስኪ ወለጋ የታረዱትን የወሎ አማራዎች ሰላማችሁ እንደት ተጠበቀ ብለህ ጠይቃቸው። The prize is more fake than what is really on the ground.
አብይ አህመድም የኖቤል ሰላም ሽልማት ተቀብሎ ነበር ---- እስኪ ወለጋ የታረዱትን የወሎ አማራዎች ሰላማችሁ እንደት ተጠበቀ ብለህ ጠይቃቸው። The prize is more fake than what is really on the ground.
DefendTheTruth wrote: ↑21 Oct 2022, 15:48"በአደባባይ የተዋረደቺዉ አዳነች አቤቤ" ለአገርቷና ለመዲኗዋ እዉቅና ና ሽልማት አመጣች ።
ዉርደቱ የማን ነው አሁን?
-
- Senior Member+
- Posts: 30914
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Re: አዳነች አቤቤ በመስቀል አደባባይ ተዋረደች!
DTT
የተረኛ በሽታ ተናውጦህ ከትግሬ ወያኔውች ብሰህ ቁጭ አልክ አይደል! ያ ያንተ ዝንጀሮ ፊት ጸረ ኢትዮጵያ ኦነግ ገና ከመሾሙ ምኒልክን ዝቅ ለማድረግ ሲንጠራራ አዲስ አበቤ በልኩ ቆርጦታል ። አዳነች አበቤ በህዝብ መጠልቷን ህንጻ በማሳመር ለመሸፋን ትባክናለች ። ኮሻሻ ከመንገድ ማስነሳትና ከህዝብ ጋራ ልብ ለልብ መሆን እንደ ቀንና ለሊት የተለያዩ ናቸው ። ይህው መስቀል አደባባይ ምስክር ነው ! ተረኛ ተረኛ ተረኛ !!!! የተበላ እቁብ!!!
የተረኛ በሽታ ተናውጦህ ከትግሬ ወያኔውች ብሰህ ቁጭ አልክ አይደል! ያ ያንተ ዝንጀሮ ፊት ጸረ ኢትዮጵያ ኦነግ ገና ከመሾሙ ምኒልክን ዝቅ ለማድረግ ሲንጠራራ አዲስ አበቤ በልኩ ቆርጦታል ። አዳነች አበቤ በህዝብ መጠልቷን ህንጻ በማሳመር ለመሸፋን ትባክናለች ። ኮሻሻ ከመንገድ ማስነሳትና ከህዝብ ጋራ ልብ ለልብ መሆን እንደ ቀንና ለሊት የተለያዩ ናቸው ። ይህው መስቀል አደባባይ ምስክር ነው ! ተረኛ ተረኛ ተረኛ !!!! የተበላ እቁብ!!!
-
- Member+
- Posts: 9918
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Re: አዳነች አቤቤ በመስቀል አደባባይ ተዋረደች!
I thought the majority of Ethiopians were happy that their country man was awarded the Nobel Preis for the first time in the nation's history.Abere wrote: ↑21 Oct 2022, 15:54ሽልማት
አብይ አህመድም የኖቤል ሰላም ሽልማት ተቀብሎ ነበር ---- እስኪ ወለጋ የታረዱትን የወሎ አማራዎች ሰላማችሁ እንደት ተጠበቀ ብለህ ጠይቃቸው። The prize is more fake than what is really on the ground.
DefendTheTruth wrote: ↑21 Oct 2022, 15:48"በአደባባይ የተዋረደቺዉ አዳነች አቤቤ" ለአገርቷና ለመዲኗዋ እዉቅና ና ሽልማት አመጣች ።
ዉርደቱ የማን ነው አሁን?
But there are minorities that are burning inside out due to envy, that is not a problem.
You are not only a democratic minority in your outlook but also an outlier of the norm of our age old national identity, be happy when someone succeeded on his/her own.
I can disagree with Dr. Abiy politically but trying to discredit his personal achievement is not something I can imagine to begin with.
-
- Member+
- Posts: 9918
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Re: አዳነች አቤቤ በመስቀል አደባባይ ተዋረደች!
የሰራ ሰዉ አይዋረድም፣ የምዋረዱት ሰነፎቹ የወሬ አሉባለተኞች ናቸዉ።
-
- Senior Member+
- Posts: 30914
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Re: አዳነች አቤቤ በመስቀል አደባባይ ተዋረደች!
አይ የቲፎዞ ነገር! ጋሽ አበራኮ ራስ መኮንን ሃውልት ሽንት መሽና በሆነበት ሰዓት ያዲስ አበባን ወጣት አደራጅቶ በነጻ ከተማ በማጽዳቱ ጋሽ አበራ የተባለ እንቁው ኢህአፓ ስንት አመት ሱማሌ የማቀቀ ክቡር መራራ መንዜ ነው!!! አው ዉሃ ሲወስድ እያሳሳቀ ነው ይባላል !!! ኦሮሙማ ፊንፊና ምንትሴ ለሚቀባጥር ገና በኢትዮጵያዊነቱ ላይ ያልተረጋጋን ያዳነች ልብ ከዚህ ሰው ማስጠጋት ምን ያህል ዴስፐሬት እንደ ሆናችሁ ነው የሚያሳየ !!! እንግዲያውስ ልንገርህ መንዜው ቁጭ አድርጎ እያሳሳቀ ኢትዮጵያዊነትን አዲስ አበቤነትን እያስተማራት ነው!! እግረ መንገድክን አንተም ተማር!!! እሷ አሁን ይህን ሚሊኒየም በማሳየት ያዲስ አበባን ልብ አገኛለሁ የሚል ዴስፐርቴ ፕሮፓጋንዳ!!!! የውነት ኢትዮጵያዊ ከሆናችሁ ለምን ቴዲ አፍሮን አታዘፍኑትም!!! ተገንጣይ ሁላና የተበላ ዕቁብ !!!!
-
- Member+
- Posts: 9918
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
-
- Senior Member+
- Posts: 30914
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Re: አዳነች አቤቤ በመስቀል አደባባይ ተዋረደች!
ቀፎ ተረኛ! ኢትዮጵያኮ ወድ ወድ አገሬ ነች! የኢትዮጵያ ዜግነቴ የተፈጥሮ መብቴ ነው! ዛሬ የማንም ቆሻሻ ተገንጣይ ዘረ ግንዱ ምን እንደ ሆነ ያልተረጋጋ ባልግዜ ያን መብት በቀረቀት ቢከለክለኝ ምንም ማለት አይደለም! እናንት ዴስፐሬት የጎሳ ምናቦች!! በሂደት ኢትዮጵያዊነት አናስተምራችኋለንDefendTheTruth wrote: ↑07 Nov 2022, 13:47ለተበላ ዕቁብ ለምንድነዉ ታዲያ፣ ዐብይ ኣህመድ ደብል ዜግነት ይፍቀድልኝ ብለህ ምድሩን ስታጣብብ የነበረዉ?
ስንተዋወቅ አንተናነቅ አለች ዶሮ፣ ይላሉ አባዉ ስተርቱ።
የበንድራዉ፣ ተረኝነት ምናምን ቅብጥርሴ ከለላ ነዉ፣ እናዉቀሃለሀን።
-
- Member+
- Posts: 9918
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Re: አዳነች አቤቤ በመስቀል አደባባይ ተዋረደች!
ታድያ ዉድ አገርህን ማን አስገድዶ ነበር የሷን ዜግነት ትተህ የሌላ ላይ የተንጠለጠልከዉ? እስኪ ተገድጄ ነዉ ባል ደፍረህ?
ያኔ በፍላጎትህ የተወከዉን ዛሬ ደግሞ መልሳችዉ ከልሰጣቺዉኝ በለህ ያዙኝ ልቀቁኝ፣ የኪሳራ ምልክት።
ኣፍህን በመክፈት ማንንም ኢትዮጵያዊነትን አታስተምርም፣ አሽቀባጣሪ የሆንክ ነገር።
ምንነዉ ራስህን እንድሂ መካብ ትወዳለህ?
-
- Senior Member
- Posts: 11844
- Joined: 04 Aug 2018, 13:15
Re: አዳነች አቤቤ በመስቀል አደባባይ ተዋረደች!
Teddy Afro wouldn’t show up in this kind of platform.
የአበራን ቅኔ ማንም ተራ ሰው ሊፈታው አይችልም። But I like him as an artists & humanist. Unlike other bootl!ckers & chatterboxes, he was at least doing something positive to the everyday citizens in the city even during woyane. I also like that he values his culture and traditions.
With regards to Adanech, I have been critical of her in the past and for some reason I don’t like her. She looks goofy and sounds fake. She also disgusts me how she disrespects the Ethiopian flag and suppresses opposition voices in the city. She functions as a politician, not a city manager. Having said that, who am I to criticize? I am not residing in Addis.

Horus wrote: ↑07 Nov 2022, 13:38አይ የቲፎዞ ነገር! ጋሽ አበራኮ ራስ መኮንን ሃውልት ሽንት መሽና በሆነበት ሰዓት ያዲስ አበባን ወጣት አደራጅቶ በነጻ ከተማ በማጽዳቱ ጋሽ አበራ የተባለ እንቁው ኢህአፓ ስንት አመት ሱማሌ የማቀቀ ክቡር መራራ መንዜ ነው!!! አው ዉሃ ሲወስድ እያሳሳቀ ነው ይባላል !!! ኦሮሙማ ፊንፊና ምንትሴ ለሚቀባጥር ገና በኢትዮጵያዊነቱ ላይ ያልተረጋጋን ያዳነች ልብ ከዚህ ሰው ማስጠጋት ምን ያህል ዴስፐሬት እንደ ሆናችሁ ነው የሚያሳየ !!! እንግዲያውስ ልንገርህ መንዜው ቁጭ አድርጎ እያሳሳቀ ኢትዮጵያዊነትን አዲስ አበቤነትን እያስተማራት ነው!! እግረ መንገድክን አንተም ተማር!!! እሷ አሁን ይህን ሚሊኒየም በማሳየት ያዲስ አበባን ልብ አገኛለሁ የሚል ዴስፐርቴ ፕሮፓጋንዳ!!!! የውነት ኢትዮጵያዊ ከሆናችሁ ለምን ቴዲ አፍሮን አታዘፍኑትም!!! ተገንጣይ ሁላና የተበላ ዕቁብ !!!!
-
- Senior Member+
- Posts: 30914
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Re: አዳነች አቤቤ በመስቀል አደባባይ ተዋረደች!
selam,Selam/ wrote: ↑07 Nov 2022, 14:56Teddy Afro wouldn’t show up in this kind of platform.
የአበራን ቅኔ ማንም ተራ ሰው ሊፈታው አይችልም። But I like him as an artists & humanist. Unlike other bootl!ckers & chatterboxes, he was at least doing something positive to the everyday citizens in the city even during woyane. I also like that he values his culture and traditions.
With regards to Adanech, I have been critical of her in the past and for some reason I don’t like her. She looks goofy and sounds fake. She also disgusts me how she disrespects the Ethiopian flag and suppresses opposition voices in the city. She functions as a politician, not a city manager. Having said that, who am I to criticize? I am not residing in Addis.
Horus wrote: ↑07 Nov 2022, 13:38አይ የቲፎዞ ነገር! ጋሽ አበራኮ ራስ መኮንን ሃውልት ሽንት መሽና በሆነበት ሰዓት ያዲስ አበባን ወጣት አደራጅቶ በነጻ ከተማ በማጽዳቱ ጋሽ አበራ የተባለ እንቁው ኢህአፓ ስንት አመት ሱማሌ የማቀቀ ክቡር መራራ መንዜ ነው!!! አው ዉሃ ሲወስድ እያሳሳቀ ነው ይባላል !!! ኦሮሙማ ፊንፊና ምንትሴ ለሚቀባጥር ገና በኢትዮጵያዊነቱ ላይ ያልተረጋጋን ያዳነች ልብ ከዚህ ሰው ማስጠጋት ምን ያህል ዴስፐሬት እንደ ሆናችሁ ነው የሚያሳየ !!! እንግዲያውስ ልንገርህ መንዜው ቁጭ አድርጎ እያሳሳቀ ኢትዮጵያዊነትን አዲስ አበቤነትን እያስተማራት ነው!! እግረ መንገድክን አንተም ተማር!!! እሷ አሁን ይህን ሚሊኒየም በማሳየት ያዲስ አበባን ልብ አገኛለሁ የሚል ዴስፐርቴ ፕሮፓጋንዳ!!!! የውነት ኢትዮጵያዊ ከሆናችሁ ለምን ቴዲ አፍሮን አታዘፍኑትም!!! ተገንጣይ ሁላና የተበላ ዕቁብ !!!!
ትክክል ነህ! ለነአቤቤ አይደለም ቴዲ እስከዛሬ የዘፈነው ለሚስቱና ለእህቱ ሰርግ ብቻ ነው! እኔ የምለው ኢትዮጵያዊነት መቀስቀስ ከፈለገች አቤቤ፣ ቀላሉ መንገድ ቴዴ አፍሮ ኮንሰርት ለማድረግ የመስቀል አደባባይ ፈቃድ ሲጠይቅ መፍቀድ ብቻ ነው! ያውም እሱ ለቦታው ኪራይ ከፍሎ ማለት ነው ። እንጂ የፒፒ ካድረዋን ሰብስባ ስለ ሸገር ስትፎግር ፅብት ነው የምታተርፈው!! አዲስ አበቤ ሙድ ከያዘብህ አብቅቶልሃል እንደሚባለው!