የነገሰው፣Y3n3g3s3w wrote: ↑27 Sep 2022, 09:42- [ ] Let me shim in a little kind of logical question here:. In the past 27 or so years, We all know the Amhara people have been at the receiving end of this evil kilil design enshrined in TPLF and its junior partners constitution. However most genuine Amharas now days have concluded that it is not the time to talk/demand constitional change from the government. It is actually the time to be with other people of Ethiopia and destroy the Trojan horse who created (i would rather say who implemented it because weyanie didn't create this constitution and kilil- it is the work of neo-colonilalists, if you ask me.) Now, If the Amharas prioritize things for the sake of avoiding chaos in the country and are patient to demand a change in the constituion which had been and is still threatening their existence, why is it to be kilil is such an urgent matter for Guraghes' more than even fighting weyanie. ? Let me make myself clear here about this: The society we are thriving to buld should include everybody, no one should be left out, no one should feel discriminated or feel unwelcome. If Guraghes' feel under some kind of pressure from the authorities ,I shouldn’t feel confortable and sit back for I am not Guraghe and none of you who call yourselves an Ethiopian should feel comfortable with it for that matter-everyone should be at the forefront to fight injustice anywhere in the country . We should at the same time be wary of almost everything happening or not happening there because HOA-Ethiopia and Eritrea in particular are under scrutiny by the west. Everything (99% political turmoil ) that is locally happening there has it roots in the west- if you question this you must be very naive!
እስቲ እንደ ገና ልሞክር ይህ ነገር ግልጽ እንዲሆልህ ። ጉራጌ ክልል እንዳይሆን ለ30 አመት የተከለከለው ጉራጌ ክልል ከሆነ ኢትዮጵያ ስለምትፈርስ አይደለም ። የትግሬ ወያኔና ኦነግ አዲስ አበባ በያዙበት ወቅት የዛሬ 30 አመት መጀመሪያ ለጉራጌ እንደ ማንኝውም ጎሳ ክልል ቀርጸው በኋል ትግሬዎች ጉራጌን ከኢኮኖሚው የማስወጣት ፕላንና ኦነግ ጉራጌን በኦሮሚያ ውስጥ የመዋጥ ፕላን ጋር አልሄድ ስላለ ታች ደቡብ 300 ኪሎሜትር ወስደው አዋሳ ጋር ወረወሩን ። ከዚያ በኋል ጉራጌ ለ27 አመት ድምጽ አልባ ሁለተኛ ዜጋ ሆነ ።
ወያኔን ለማወረድ በኡህ አዴግ ወስጥ አዋሳ በተደረገው ድምጽ አቢይ ወደ ስልጣን እንዲመጣ ያደረገው የጉራጌ ድምጽ ነው ። ባብዛኛው ደቡብ የመለስ አሽከሮች ስለነበሩ ። አቢይ ስልጣን ላይ ከወጣና ወያኔ አዲሳባ ከለቀቀ በኋላ ያን የድሮ ኦነግና ኦሮሞ ጉራጌን የመዋጥ ፕላን ቀጥሎ አሁን ጉራጌን ክልል መከልከል የመንግስት ፖሊሲ ሆኖ ያ የምርቃትና ሰላም አገር ጉራጌ በቆሻሻ ኮማንድ ፖስት ካድሬ ነው የሚገዛው ።
ስለዚህ ላንዴም ለሁሌም ግልጽ ይሁልህ እውነትን የምትሻ ከሆነ ። የጉራጌና መንግስት ችግር የግዜ ጉዳይ፣ ያገር አለመረጋጋት፣ ወይም የሎጂስቲችስ ችግር አይደለም ። መንግስት የጉራጌ ሬፈረንደም የዛሬ ሁለት አመት ይሁን ብሎ ጉራጌ አይ ዛሬ ካልሆነ ስላለ አይደለም ያለው ፍጥጫ! ባቢይ የሚመራው የኦሮሙማ መንግስት ጉራጌ ክልል እንዳይሆን ወስነው የመንግስት ሚዲያ፣ የመግስት ሴኩሪቲና ተቋማት በመጠቀም ጉራጌ የሚባልን ሕዝብ ለማክሰም የታቀደ አላማ ነው የጉራጌና መንግስት ችግር ምንጭ!
ጉራጌ ህጋዊ ሕዝብ ነው ። ለቀሩት ኢትዮጵያዊያን የተሰጠው መብት ከጉራጌም ይገባል ። ይህ ምንም ከኢትዮፕያ በረበሽ ጋር ፍጹም ግ ን ኙነት የለውም !!! አፋር ክልል ነው፣ አማራ ክልል ነው። ሱማሊ ክልል ነው። ጋምቤላ ክልል ነው፣ ሲዳማ ክልል ነው !!! የነሱ ክልል መሆን ኢትዮጵያ ከረበሸ ክልልነት ይፍረስ!! ያ ከሆነ ጉራጌ እንደ ማንኛውም ኢትዮጵያ በደስታ ይቀበላል።
አሁን የተያዘው የብልጽግና ግፍ ግን ይበልጥ እያመረቀዘ ብቸኛ የነበረው የሰላም ምድር በብልጽግ ና ፓርቲ መሪነት ወደ ሽብርና አመጽ እየለወጡት ነው ። የተገፋና የተደፈረ ሕዝብ የቀን ጉዳይ እንጂ ለዘላለም በጭቆናና ግፍ ስር አይኖርም ። መንግስት ቁርጥ ያለ የክልልነት ሬፈረንደም ቀን ወስኖ ለጉራጌ ሕዝብ ካሳወቀ ሁሉም ነገር ቀጥ ብሎ ይቆማል ። ጉራጌ ክልል አይሆንም ካለ ግን ጉራጌ ለረጅም ትግል ይደራጃል! ሃቁ ይህ ነው!!!