Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 30652
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

በአረብ አገራት ለተበተናችሁ ወገኖቻችን የብልቃት መስቀል ይሁንላችሁ !!

Post by Horus » 25 Sep 2022, 23:10

ተካ አሰፋ ወሃመያ ! የቃል ትርጉም፣ ብልቃት = እጅግ ታላቅ ደስታ! Great joy, rejoice ! ከደስታና ፍስሃ እጅግ የላቅ!