Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Thomas H
Senior Member
Posts: 12528
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

Must Read : ዓለም ሁሉ የትግራይ መከላከያ አድናቂ እንዴት ሊሆን ቻለ ?

Post by Thomas H » 25 Sep 2022, 08:39

Alem Begze
4h
·
● ትግሬዎች/ጁንታዎች ሲያደርጉ #ያላየናቸው ነገሮች።
✅ሰው ሲሰቅሉ አላየንም።
✅ሰው በድንጋይና አጠና ወግረው ሲገሉ አላየንም።
✅ንፁሀን ገድለው ወደገደል ሲወረውሩ አላየንም።
✅ንፁሀንን ከመኪና እያወረዱ ሲጨፈጭፉ አላየንም።
✅ሰው እስከነ ሂወቱ ሲያቃጥሉ በጭራሽ አላየንም።
✅ምርኮኞች በቢላዋ ሲያርዱ አላየንም።
🚩🚩ከላይ የተጠቀሱት በሙሉ ግን ሆነዋል ተፈፅመዋል። በቪድዮም በፎቶም ታይተዋል። እሄን ሁላ ዘግናኝ ማን እንደፈፀመው ይታወቃል። ግን ለትግራውያን ካለን ቅናት አይሉት ጥላቻ ምክንያት አሸባሪ ብለን የምንጠራቸው እነሱን ነው። ለመሆኑ ትግራውያኖች ሲያደርጉ #ያየናቸው ምንድነው?
✅ሙርከኞችን የሰውነት ክብራቸውን ሳይነኩ ቃለመጠይቅ ሲያደርጉላቸው አይተናል።
✅ሙርከኞችን ሲያክሙ ሲንከባከቡ ከቤተሰቦቻቸውጋ ሲያገናኙ አይተናል።
✅ለምርኮኞች የሚያሳዩት ወንድማማችነት ሀሴት በሚሞሉ ምስሎች አይተናል።
✅የዩኒቨርስቲ ተማሪዎችን ጠብቀው ወደየቤታቸው ሲመልሱ አይተናል።
✅የሌላ ብሄር ተወላጅን ሲያፈናቅሉ ሳይሆን ከራሳቸው ሰው በላይ ሲያከብሩ አይተናም
● የፈለገ ፕሮፖጋንዳ ቢነገረህ በአይንህ ባየሃቸው አሰቃቂ ቪድዎች አቋምህ ላይ ጥያቄ ምልክት ካላስነሳብህ ከባድ በሆነ ጥላቻ ታውረሀል ማለት ነው።
# ድፎ ዳቦ