Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Wedi
Member+
Posts: 7959
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

የብልጽግና ፓርቲ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ አቶ ግርማ የጅብ ጥላ ላይ የግድያ ሙከራ መደረጉ ተሰማ

Post by Wedi » 25 Sep 2022, 05:38

የብልጽግና ፓርቲ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ አቶ ግርማ የጅብ ጥላ ላይ የግድያ ሙከራ መደረጉ ተሰማ
:P

መስከረም 14/01/2015 ዓ.ም ከለሊቱ 10፡30 ላይ በግርማ የሺጥላ ላይ የመግደል ሙከራ ተደርገበት።

አማራ ክልል ዳንግላ ከተማ 05 ቀበሌ እርሻ ሰብል አካባቢ ባለቤቱ እና ልጆቹ በሚኖሩበት መኖሪያ ቤት ላይ ባልታወቁ ኃይሎች በተጣለ ሁለት ቦንብ በመኖሪያ ቤቱ ላይ ከፍተኛ ጉዳት ደርሷል። በቤተሰቡም ላይ የመቁሰል ጉዳት ደርሷል።

ከቦንብ ፍንዳታው በኋላም በዳንግላ ከተማ ከፍተኛ የሆነ የተኩስ ድምጽ ሲሰማ ነበር ። ዛሬ ጧት ጀምሮ ከፍተኛ የሆነ ውጥረት እንዳለና ከፍተኛ የሆነ የጸጥታ ኃይልም መሰማራቱን ያገኘነው መርጃ ያመላክታል።
:!:

:!:
:P
Please wait, video is loading...