Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 30652
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ዛሬ ላይ ከ100 በላይ የጉራጌኛ ዘፋኞች አሉ! ክ1200 በላይ ጉራጌኛ ዘፈኖች አሉ!!! ካማራ ቀጥሎ ማለት ነው !!

Post by Horus » 25 Sep 2022, 02:07

ጉራጌ የአርቲስቶች ፋብሪካ ነው። ካርጋው በዳሶ እስከ ቴዲ አፍሮ፣ ከወልዴ ተሾመ እስከ ደምሴ ተካ፣ ከአቦነሽ አድነው እስከ ይታገሱ መለሰ፣ ከመላኩ ቢረዳ እስከ ጸጋዬ ስሜ ፣ በፍጹም ዘርዝረን የማንጨርሰው ሊስት ነው ። በየቀኑ አዲስ ድምጻዊ ይከሰታል! ይህው አንድ ሰው የዛሬ አመት የሰበሰበው 1000+ ዜማዎች!

union
Member+
Posts: 6045
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

Re: ዛሬ ላይ ከ100 በላይ የጉራጌኛ ዘፋኞች አሉ! ክ1200 በላይ ጉራጌኛ ዘፈኖች አሉ!!! ካማራ ቀጥሎ ማለት ነው !!

Post by union » 25 Sep 2022, 11:48

Anbeta, በማትቀናው ነገር የለም አይደል? :lol: ለምን መሰለህ ጉራጌ የሚዘፍነው ብዙ። እርሀበተኛ ስላልሆነ ነው አንድ ምክንያት :lol:

And they appreciate God and believe in God. Not faking it like agame tplf rats like you

ethiopian wrote:
25 Sep 2022, 07:23
Yay … [deleted] juvenile!

Selam/
Senior Member
Posts: 11549
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ዛሬ ላይ ከ100 በላይ የጉራጌኛ ዘፋኞች አሉ! ክ1200 በላይ ጉራጌኛ ዘፈኖች አሉ!!! ካማራ ቀጥሎ ማለት ነው !!

Post by Selam/ » 25 Sep 2022, 12:38

I agree, specially Gurages’s sense of humor is unparalleled. They mock everyone, including themselves but only brickhead woyanes don’t get it. They take everything seriously & if you try to tease them, they will shot you.
Horus wrote:
25 Sep 2022, 02:07
ጉራጌ የአርቲስቶች ፋብሪካ ነው። ካርጋው በዳሶ እስከ ቴዲ አፍሮ፣ ከወልዴ ተሾመ እስከ ደምሴ ተካ፣ ከአቦነሽ አድነው እስከ ይታገሱ መለሰ፣ ከመላኩ ቢረዳ እስከ ጸጋዬ ስሜ ፣ በፍጹም ዘርዝረን የማንጨርሰው ሊስት ነው ። በየቀኑ አዲስ ድምጻዊ ይከሰታል! ይህው አንድ ሰው የዛሬ አመት የሰበሰበው 1000+ ዜማዎች!

Horus
Senior Member+
Posts: 30652
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ዛሬ ላይ ከ100 በላይ የጉራጌኛ ዘፋኞች አሉ! ክ1200 በላይ ጉራጌኛ ዘፈኖች አሉ!!! ካማራ ቀጥሎ ማለት ነው !!

Post by Horus » 25 Sep 2022, 19:38

Selam,
የምር ለምን ጉራጌ ከሕዝቡ ቁጥር አኳያ ይህን ያክል ዘፋኝ፣ ብዙ አይነት ሙዚቀኞች፣ ብዙ የቲያትር ተዋኛን የሚያፈራው በሚከተለው ምክኛት ነው ። የጉራጌ ብሄር ከ10 በላይ የቋንቋ ዲያሌክቶ፣ እያናንዱ ጎሳ የራሱ ሴራ፣ አስተዳደር አሉት ፣ ተራርቀው ተለያይትው ብዙ ከመኖራቸው የተነሳና ሌሎችም ምክኛቶች ። ስለዚህ እያንዳንዱ ቤተጉራጌ በቋንቋ ዘፈን፣ ታሪክ፣ ስነጽሁፍ ሌሎችም አርቶች ያመርታል ። በዚህ የተነሳ 100 ዘፋኞች አልኩኝ እንጂ ይልበጣሉ ።

ይህ አንዱ ትልቁ ምክኛት ነው ።

ሁለተኛው እኔ የሚመስለኝ ከጉራጌ ከተሚነት የተነሳ ይመስለኛ። በሙዚቃ መሳሪያ፣ በመጻፍ፣ በማቀናበር፣ ሙዚቃን ፕሮሞት በማድረግ፣ ኮሜርሻላይዝ በማድረግ እጅግ ብዙ ብዙ ጉራጌዎች አሉ። አንድም ቀን ራሳቸውን በጉራጌነት እንዲፈረጁ የማይፈልጉ ማለት ነው። ከአብራህም ወልዴ አንስተህ እስከ የሴፍ ገብሬ ከቴዲ አፍሮ እስከ ፋንቲሽ በቀለ (የታማኝ ሚስት)፣ አበባ ደአለኝ እስከ አብነት አጎናፍር፣ በፍጹም ሁሉንም መቁጠር አልችልም። በተለይ ዘፋኝ ያልሆኑትን አላቃቸውም ።

ለምሳሌ በቅርብ ያለፈው ኤሊያስ መልካ

Post Reply