Page 1 of 1

አብቹን በድፍን ትግራይ እንደተተፋ ያሳየችው እንስት አርቲስት

Posted: 25 Sep 2022, 01:39
by eden

Re: አብቹን በድፍን ትግራይ እንዲተፋ ያደረገችው እንስት አርቲስት

Posted: 25 Sep 2022, 07:53
by Sam Ebalalehu
ያ ለነገሩ ከ " አቢቹ" ይልቅ ስለትግራይ ህዝብ ብዙ ይላል። ለTPLF cult ሰለባ መሆን somehow could be understandable. አንድ አርቲስት ግን
"ድፍን" ትግራይ የሚያስበውን መወሰን ከቻለች ችግር አለ።

Re: አብቹን በድፍን ትግራይ እንደተተፋ ያሳየችው እንስት አርቲስት

Posted: 25 Sep 2022, 08:24
by eden
ብልፄ እባላለው፣

ከውታፍ ነቃይ የሚጠበቅ ነገር ነው የተናገርከው

የሚገባህ ከሆነ አርቲስት የህብረተሰብን ስሜት ያንፀባርቃል

አይገባህ ከሆነም፣ አንድዬ ይርዳህ

ለነገሩ፣ ዲሽታ ጊናም ነግሮህ ነበር። ግን ውታፍ መንቀልን መረጥክ።

ስትባንን ትባንናለህ

ይመችህ

Re: አብቹን በድፍን ትግራይ እንደተተፋ ያሳየችው እንስት አርቲስት

Posted: 25 Sep 2022, 09:07
by tolcha
I don’t understand Tigrigna, but it seems the music is touchy ! I Wish Tegarus and the oppressed people Good luck in the process dismantling Satan regime in 4K!!!!