Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 30668
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

የክስታኔ ምጅር ሴራ በዳሙ አውራጃ! የክስታኔ ጉራጌ ደመራ ስርዓት በዳሙ

Post by Horus » 25 Sep 2022, 00:46

የቃላት ትግሩም፤ ምጅር = ደመራ፣ ገድራ = ችቦ፣ ዪቦ ዬቦ = ይሁን ይሁን አሜን አሜን ! ቦ (ግዕዝ) = ሆነ ። ዬቦ ላል = በላይ ይሁን! ታላቅ ይሁን ። የመጀመሪያው ገዳራ (ችቦ) በአያት ወይም አባት ወይም በትልቅ ሽማግሌ ቤት ውስጥ ተሎክሶ የወጣና የቀሩት የቤተሰብ አባላት ሁሉ እንደ እድሚያቸው ካባታቸው ወይም ከታላቃቸው በመሎከስ ደመራው ድረስ ዬቦ ዬቦ ዬቦ እያሉ ይሄዱና አያት /አባት ደመራውን ከወጋ በኋላ ሁሉም ችቦውን ይወጋል ። እዚህ ቪድዮ የምታዩት ያ ሴራ ነው ! ዳሙ ብዙ የክስታኔ ምሁራን እነ ፍቃዱ ገዳሙን አይነት ያፈራ አገር ነው ። ባልሳሳት ይህ ታቦር የሚባለው ተራራ መሰለኝ ! የኬር መስቀል ለኢትዮጵያ !!!


Horus
Senior Member+
Posts: 30668
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የክስታኔ ምጅር ሴራ በዳሙ አውራጃ! የክስታኔ ጉራጌ ደመራ ስርዓት በዳሙ

Post by Horus » 25 Sep 2022, 01:01

ምናሉሽ የዛሬ 8 አመት በአማውቴ ! በኬር ያስላነ = በደህና ያድርሰን !!!

Horus
Senior Member+
Posts: 30668
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የክስታኔ ምጅር ሴራ በዳሙ አውራጃ! የክስታኔ ጉራጌ ደመራ ስርዓት በዳሙ

Post by Horus » 25 Sep 2022, 01:17

ምናሉሽ ረታን ለማታውቋት !

Post Reply