Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 30834
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ለምንድን ነው አቢይ አህመድ የጉራጌን ክልልነት የሚቃወመው?

Post by Horus » 23 Sep 2022, 00:42

ዉሃ ሲወስድ እያሳሳቀ ይባላል! የብልጽግናው የአባዱላ እብሪተኞች ቡድን ሰላምና ፍቅር ወዳዱን የጉራጌ ሕዝብ ወዴት እየገፉት እንደ ሆነ ስሙ! ይህ ቪዲዮ ዛሬ ያንድ አክቲቪስት ስሜት ትሉ ይሆናል ። ትልቅ ትልቅ ስህተት ። በጉራጌ ማህበረሰብ ውስጥ እንደ እሳተ ገሞራ የተቀበረ የ30 አመት ቁጣ አለ። ለማንኝውም የኬር መስቀል ለኢትዮጵያ! ጉራጌ ክልል ነው !!!

Last edited by Horus on 23 Sep 2022, 01:20, edited 1 time in total.

Horus
Senior Member+
Posts: 30834
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ለምንድን ነው አቢይ አህመድ የጉራጌን ክልልነት የሚቃወመው?

Post by Horus » 23 Sep 2022, 00:52

የዛሬ 2 አመት

ዛሬ ላይ መስቃን

Horus
Senior Member+
Posts: 30834
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ለምንድን ነው አቢይ አህመድ የጉራጌን ክልልነት የሚቃወመው?

Post by Horus » 23 Sep 2022, 01:18

ወላይታ እስከ መቼ የብልጽግና ሌቦች ሰለባ ሆኖ ይኖራል? ይህ አዲስ ደቡብ የባለውን ያባዱላ ቁጣ ማፈራረስ አልባችሁ በተለይ ጋሞና ወላይታ!!!

Horus
Senior Member+
Posts: 30834
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ለምንድን ነው አቢይ አህመድ የጉራጌን ክልልነት የሚቃወመው?

Post by Horus » 23 Sep 2022, 01:38

ጉራጌ ክልል እንዳይሆን እነአባዷል የሚታገሉት ይህን የሰልቃጭነት አላማቸውን ለማካሳካት ነው! ግን በፍጹም አይታሰብም ! ከዚህ በኋላ ጉራጌን ማክሰም ዘበት ነው!

Wedi
Member+
Posts: 7983
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

Re: ለምንድን ነው አቢይ አህመድ የጉራጌን ክልልነት የሚቃወመው?

Post by Wedi » 23 Sep 2022, 03:58

Horus wrote:
23 Sep 2022, 00:42
ለምንድን ነው አቢይ አህመድ የጉራጌን ክልልነት የሚቃወመው?
ምነው እንዲህ አይነት ጅል ጥያቄ ትጠይቃለህ? አማማው እኮ የጉራጌ ህዝብ ብቻ ሳይሆን መላው የኢትዮጵያ ህዝብ የሚያውቀው ጉዳይ ነው፡፡
አቢይ አህመድ የጉራጌን ክልልነት መሆነ የሚቃወመው ጉራጌን የኦሮሙማ አንድ አካል እንዲሆን ስለሚፈልግ ነው፡፡

ጉራጌ ክልል ሆነ ማለት በኦሮሞማ የመዋጥ እድሉ ዜሮ ሆነ ማለት ነው፡፡ ስለዚህ ምንም እንኳን ህገመንግስታዊ ቢሆንም እና ለሎች ክሎች የተፈቀደ መብት ቢሆንም አብይ አህመድ የጉራጌን ክልል መሆን ፈጽሞ አይፈቅድም!!

ያኔ ይህ ከታች ያለው ዜና ሲልቀቅ ምን ስትል እንደነብር ትዝይ ይልሃል? ግዜ ደጉ ባጫር ግዜ ውስጥ ውጤቱን በአይንህ በብረቱ ተመለከትከው!!

:P
Please wait, video is loading...

Horus
Senior Member+
Posts: 30834
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ለምንድን ነው አቢይ አህመድ የጉራጌን ክልልነት የሚቃወመው?

Post by Horus » 23 Sep 2022, 10:38

Wedi,
ጥያቄው ለኔ አይደለም የጠየኩት፣ ሌሎች ወገኖቼና ሃቀኛ ኢትዮጵያዊያነን እንዲያስቡ ለማድረግ ነው ። እኔ ለብዙ አመታት ይህን ጉዳይ አጥንቼው አይደለም ስለ ጋፋት ህዝብ በኦሮሞ ወረራ መክሰም፣ የጉራጌ ሕዝቦች አገር ድምበር በምራብ ግቤ ወንዝ፣ በሰሜን አዋሽ በምስራቅ ዛዋይ እንደ ነበር የማውቅ ሰው ነኝ። ግን የነአባዱላና ሺመልስ አላማ ስንት ጉራጌ ያውቀዋል ብለህ ትግምታለህ? ታሪኩን ቢያውቁም ስንቱ ይህን ጥያቄ ዛሬ ላይ ማንሳት ይፈልጋሉ ብለህ ታምናለህ? ትልቅ የክኖሺየስነስ ክፍተት ጉዳይ ነው።

አንድ ምሳሌ ልስጥህ ። በደርግ ዘመን ወንጪ ሃይቅ ደሴት ውስጥ ሁለት በጣም ያረጁ አሮጊቶች ተገኝተው ቋንቋቸው ምን እንደ ሆነ ማናም ማወቅ አቃተው ። እነዚያ ሴቶች አንድም ጋፋቶች ሌላም አሁን የጠፋ የጉራጌ ቋንቋ ነበር ። ይህው ዛሬ ስለ ወንጪ ብዙ ነገር ሲታወቅ ሰዎቹ ኦሮምኛ ተናጋሪ ጉራጌዎች እንደ ሆነ ታያለህ ። ዝዋይም ተመሳሳይ ነው ። የዛይ ቋንቋ እኛ ሳንሆን ያለም ቋንቋ ሊቃውን ናቸው አንዱ የጉራጌኛ ቋንቋ ነው ያሉት ። ይህው አይናችን እያየ ሙሉ በሙሉ እየጠፉ ነው፣ ላቄ የሚባሉት የዛይ (ዝዋይ) ጉራጌዎች ።

ዛሬ እንዲያውም ስልጤን ጉራጌ አይደለህም ብለውት ምስራቅ ጉራጌዎችን ዛይ። ላቄ፣ ስልቴ፣ አዘርነት፣ ኡርባረግ ወዘተ እየበታተኗቸው ነው ። ዛሬ ጉራጌ አይደለሁም የሚለው ወራቤ ባንድ ወቅት ወረብ ትልቁ የጉራጌ ጠ/ግዛት የነበረ ነው ።

ለማለት የምፈልገው ስለነገሩ በጣም አድርጌ አውቃለሁ ፣ ጥያቄው ለማያውቁ ሰዎች ነው ማለቴ ነው ።

Wedi
Member+
Posts: 7983
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

Re: ለምንድን ነው አቢይ አህመድ የጉራጌን ክልልነት የሚቃወመው?

Post by Wedi » 23 Sep 2022, 11:40

Horus wrote:
23 Sep 2022, 10:38

በጋላ/ኦሮሞ ወረራ አሁን ኦሮሚያ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ህዝብ ነባር እና ጥንታዊ ነገዶች እንደጠፉ ለማወቅ በማንም ሳይሆን የራሳቸው ሰው የሆነ ክቡር አቶ ይልማ ደሬሳ በ1959 ዓ.ም. «የኢትዮጵያ ታሪክ በአሥራ ስድስተኛው ክፍለ ዘመን» በሚል ባሳተሙት የታሪክ ጥናታቸው እና መጽሀፍ ማንበብ ብቻ በቂ ነው፡፡ መጽሀፉ ከለለህ ዳውንሎድ የምታድርግ በት ሊንክ ልሰጥህ እችላለሁ!!

:!:
Please wait, video is loading...
0

Horus
Senior Member+
Posts: 30834
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ለምንድን ነው አቢይ አህመድ የጉራጌን ክልልነት የሚቃወመው?

Post by Horus » 23 Sep 2022, 12:55

እናሪያ ማለት ዛሬ የም የሚባሉት የጉራጌ ድምበርተኛ ሕዝቦች ናቸው ። እጅግ የሚመቹኝ ሕዝብ ናቸው ። የግራኝ ወረራን ታሪክ አንብበህ ከሆነ ግራኝ በፍጹም ያላሸነፋቸው ሕዝብ አናሪያዎችን ነው ። ዣንዬሮን አላስታውስም። ዣንዬሮ ማለት ጃንጀሮ በሚል የተሳሳተ ስም የሚጠሩት ናቸው ። ያኔ ዝዛንጀረ (ዝንጀሮ) ማለት እየተባለ እንደ ስድብ ይታይ ነበር ። ነገር ግን በቋንቋቸው ዣን ዬሮ ማለት ታላቅ አምላክ ማለት ነው ። ዬሮ ፈጣሪ ማለት ነው ። እናሪያ እኔ እንዳጠናሁት ነጻ ሕዝብ፣ ራስ ገዝ ሕዝብ ማለት ነው ። አሁን ለምን ያን ስም እንደ ጠሉት አላቅም ። ጉራጌ አጉራ ጠነ (ራስ ገዝ አገር) እንደሚለው ማለት ነው። ስለዚህ ክቡር ዪልማ ትክክል ናቸው፤ እናሪያና ዣንዬሮ ሁለቱ የታወቁ ኦርቶዶክስ ሕዝቦች ነበሩ። አምርረው ግራኝን ተዋግተዋል ። ስለ አምደ ጽዮን የሚጠቀሰው ትክክል ነው መላ ዳሞትን በግዛቱ ስር ያስገባው 1330ቹ ማለት ነው ። ከዚያን ግዜ ጀምሮ ለ200 አመት እናሪያ ኦርቶዶክስ ናቸው፣ ግራኝ ጋር የሚዋጉት 1520ቹ ማለት ነው። ሌላው ላንዴን ለሁሌም ግራኝን በባደቄ (ሞጆ) ወንዝ ላይ በቀስት ያሸነፉት አመያዎች ናቸው። አንዳንዶች ማያ ብለው የጠሩዋቸዋል ። በኔ ጥናት መሰረት እነዚህ ፕሮፌሰር ታምራት ያይ ወይም ያዬ የሚላቸው ህዝቦች ናቸው ። አይመ ማለት ህብረት ወይም አንድነት ማለት ነው። ስለዚህ ትክክለኛ ስማቸው ተክለ ጻዲቅ መኩሪያ እንደጻፉት አመያ እንጂ ማያ አይመስለኝ። ዛሬ አመያ የሚባለው ቦታ በጨቦና ጉራጌ አለው ጥላሁን ገሰሰ የተወለደበት ቦታ ነው ። በዛሬ በቾ ከወንጪ ደቡብ ያያ የሚባሉ ኦሮሞኛ ተነጋሪ ህዝብ አሉ ። ሯጩ ማሞ ወልዴ ያያ ኦሮሞ ነው!

Selam/
Senior Member
Posts: 11789
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ለምንድን ነው አቢይ አህመድ የጉራጌን ክልልነት የሚቃወመው?

Post by Selam/ » 23 Sep 2022, 14:03

Whenever I think about the history of Gafat, it really gets under my skin. They were way ahead of their time in Ethiopian context. Had they not been wiped out by Oromo invaders, their craftsmanship & social values would have persisted & altered the course of our development as a nation. It was such a tragic loss & eternal stain in our history.
Horus wrote:
23 Sep 2022, 10:38
Wedi,
ጥያቄው ለኔ አይደለም የጠየኩት፣ ሌሎች ወገኖቼና ሃቀኛ ኢትዮጵያዊያነን እንዲያስቡ ለማድረግ ነው ። እኔ ለብዙ አመታት ይህን ጉዳይ አጥንቼው አይደለም ስለ ጋፋት ህዝብ በኦሮሞ ወረራ መክሰም፣ የጉራጌ ሕዝቦች አገር ድምበር በምራብ ግቤ ወንዝ፣ በሰሜን አዋሽ በምስራቅ ዛዋይ እንደ ነበር የማውቅ ሰው ነኝ። ግን የነአባዱላና ሺመልስ አላማ ስንት ጉራጌ ያውቀዋል ብለህ ትግምታለህ? ታሪኩን ቢያውቁም ስንቱ ይህን ጥያቄ ዛሬ ላይ ማንሳት ይፈልጋሉ ብለህ ታምናለህ? ትልቅ የክኖሺየስነስ ክፍተት ጉዳይ ነው።

አንድ ምሳሌ ልስጥህ ። በደርግ ዘመን ወንጪ ሃይቅ ደሴት ውስጥ ሁለት በጣም ያረጁ አሮጊቶች ተገኝተው ቋንቋቸው ምን እንደ ሆነ ማናም ማወቅ አቃተው ። እነዚያ ሴቶች አንድም ጋፋቶች ሌላም አሁን የጠፋ የጉራጌ ቋንቋ ነበር ። ይህው ዛሬ ስለ ወንጪ ብዙ ነገር ሲታወቅ ሰዎቹ ኦሮምኛ ተናጋሪ ጉራጌዎች እንደ ሆነ ታያለህ ። ዝዋይም ተመሳሳይ ነው ። የዛይ ቋንቋ እኛ ሳንሆን ያለም ቋንቋ ሊቃውን ናቸው አንዱ የጉራጌኛ ቋንቋ ነው ያሉት ። ይህው አይናችን እያየ ሙሉ በሙሉ እየጠፉ ነው፣ ላቄ የሚባሉት የዛይ (ዝዋይ) ጉራጌዎች ።

ዛሬ እንዲያውም ስልጤን ጉራጌ አይደለህም ብለውት ምስራቅ ጉራጌዎችን ዛይ። ላቄ፣ ስልቴ፣ አዘርነት፣ ኡርባረግ ወዘተ እየበታተኗቸው ነው ። ዛሬ ጉራጌ አይደለሁም የሚለው ወራቤ ባንድ ወቅት ወረብ ትልቁ የጉራጌ ጠ/ግዛት የነበረ ነው ።

ለማለት የምፈልገው ስለነገሩ በጣም አድርጌ አውቃለሁ ፣ ጥያቄው ለማያውቁ ሰዎች ነው ማለቴ ነው ።

Horus
Senior Member+
Posts: 30834
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ለምንድን ነው አቢይ አህመድ የጉራጌን ክልልነት የሚቃወመው?

Post by Horus » 23 Sep 2022, 14:43

Selam,
ከዚህ ቀደም ንግሬህ ይሆናል። ጋፋቶች አባይን (የጋላ ወረራን ሸሽተው) ተሻግረው በዛሬ ደጋ ዳሞት ጎጃሜ ከሆኑ በኋላ ከ250 አመት በኋላ ዐጼ ቴዎድሮስ አፈር አቅልጠው ብረት መስራት ይችላሉ ሲባል ሰምቶ እነዚህ ጠበበኞች አምጡልኝ ብሎ የተውሰኑትን ወደ መቅደላ ወሰዳቸውና ነው ዛሬ ጋፋት የሚባለው ዝነኛው የቴዎድሮስ መድፍ የሰሩለት ። ዛሬ እዚያው ዘራቸው በዝቶ ጋፋት የሚባል ሕዝብ መቅደላ አለ! ትክክል ነህ፣ እኔም ስማቸው በተነሳ ቁጥር ሲቃ ነው የሚይዘኝ! ያሳዝናል ! እነአባዱላ ግን አሁንም ሌላው ዘር ለማጥፋት ነው ሲያልሙ የሚያድሩት! ይህን ትህን ሳስብ ነው ይህ አቢይ የሚባል እጅግ የሚያበሳጨኝና ሟቹ መለስ አይኔ ላይ ድቅን የሚለው ።

Selam/
Senior Member
Posts: 11789
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ለምንድን ነው አቢይ አህመድ የጉራጌን ክልልነት የሚቃወመው?

Post by Selam/ » 23 Sep 2022, 18:53

“…ሟቹ መለስ አይኔ ላይ ድቅን የሚለው ።”

ኧረ የታባቱ…

I understand your frustration with Abiy but, as I said before, I will give that svcker a couple of years. It’s a matter of prioritizing one evil over the other if you know what I mean.
Horus wrote:
23 Sep 2022, 14:43
Selam,
ከዚህ ቀደም ንግሬህ ይሆናል። ጋፋቶች አባይን (የጋላ ወረራን ሸሽተው) ተሻግረው በዛሬ ደጋ ዳሞት ጎጃሜ ከሆኑ በኋላ ከ250 አመት በኋላ ዐጼ ቴዎድሮስ አፈር አቅልጠው ብረት መስራት ይችላሉ ሲባል ሰምቶ እነዚህ ጠበበኞች አምጡልኝ ብሎ የተውሰኑትን ወደ መቅደላ ወሰዳቸውና ነው ዛሬ ጋፋት የሚባለው ዝነኛው የቴዎድሮስ መድፍ የሰሩለት ። ዛሬ እዚያው ዘራቸው በዝቶ ጋፋት የሚባል ሕዝብ መቅደላ አለ! ትክክል ነህ፣ እኔም ስማቸው በተነሳ ቁጥር ሲቃ ነው የሚይዘኝ! ያሳዝናል ! እነአባዱላ ግን አሁንም ሌላው ዘር ለማጥፋት ነው ሲያልሙ የሚያድሩት! ይህን ትህን ሳስብ ነው ይህ አቢይ የሚባል እጅግ የሚያበሳጨኝና ሟቹ መለስ አይኔ ላይ ድቅን የሚለው ።

sun
Member+
Posts: 9324
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: ለምንድን ነው አቢይ አህመድ የጉራጌን ክልልነት የሚቃወመው?

Post by sun » 23 Sep 2022, 20:01

Wedi wrote:
23 Sep 2022, 03:58
Horus wrote:
23 Sep 2022, 00:42
ለምንድን ነው አቢይ አህመድ የጉራጌን ክልልነት የሚቃወመው?
ምነው እንዲህ አይነት ጅል ጥያቄ ትጠይቃለህ? አማማው እኮ የጉራጌ ህዝብ ብቻ ሳይሆን መላው የኢትዮጵያ ህዝብ የሚያውቀው ጉዳይ ነው፡፡
አቢይ አህመድ የጉራጌን ክልልነት መሆነ የሚቃወመው ጉራጌን የኦሮሙማ አንድ አካል እንዲሆን ስለሚፈልግ ነው፡፡

ጉራጌ ክልል ሆነ ማለት በኦሮሞማ የመዋጥ እድሉ ዜሮ ሆነ ማለት ነው፡፡ ስለዚህ ምንም እንኳን ህገመንግስታዊ ቢሆንም እና ለሎች ክሎች የተፈቀደ መብት ቢሆንም አብይ አህመድ የጉራጌን ክልል መሆን ፈጽሞ አይፈቅድም!!

ያኔ ይህ ከታች ያለው ዜና ሲልቀቅ ምን ስትል እንደነብር ትዝይ ይልሃል? ግዜ ደጉ ባጫር ግዜ ውስጥ ውጤቱን በአይንህ በብረቱ ተመለከትከው!!

:P

Bark, bark, bark... :lol: :lol: :lol:

All of you filthy hopeless redar$$$ envious baboons need to know the fact that the democratic and egalitarian great Oromos saved mamma Ethiopia on sveral critical historical moments through out the centuries when the dirty extremist vagabond types like you spinless bandits were cowardly hiding under their mammas skirts, just to come out from under the skirts after victory when everything is clear and clean to claim and steal Oromo victories buy using bandit bad mouthing and endless Judas chanting.

Democratic Oromos and their friends who built and protected Ethiopia needs to be united, strong and vigilant so that the hateful vigilante vagabond redneck chauvinist barbarians may not have easy ride and cake walk.

Horus
Senior Member+
Posts: 30834
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ለምንድን ነው አቢይ አህመድ የጉራጌን ክልልነት የሚቃወመው?

Post by Horus » 23 Sep 2022, 20:45

sun wrote:
23 Sep 2022, 20:01

ያህያና ዝንጀሮ ፎቶ በመለጠፍ እድሜህን ከምታባክን ይህችን ታሪክህን ተማር !!

"ታሪክ ለማታውቁ ኦሮሞች ይህን እወቁ ።

ዛሬ እዚህ የደረሰው የኦሮሞ ብሄረተኝነት የተጸነሰው እዚህ የክስታኔ መንገድ ስራ ድርጅት ውስጥ ነው ። አሁን ሶዶ ጂዳ ኦሮሞ ነኝ ብሎ መለስ ፕሬዚዳንት ያደረገው መቶ አለቃ ግርማ ለዚህ ድርጅት ቅርብ ነበር። ያኔ የዛሬ ሶዶ ጂዳ ኦሮሞች በዚያ ዘመን ክስታኔዎች ነበሩ ። እኛ ላሊጌ ወይም ሰሜኖች እንላቸው ነበር ።

ትንሿ ጉራጌ የህብረት ስራና እድገት ባህል መፍጠርና በመገዱ ዙሪያና ምክኛት በተፈጠረው መነቃቃት እነ ታደሰ ብሩና ሌሎችም ያካባቢው ኦሮሞ ጉምቱዎች ትንሿ ጉራጌ ይህን መስራት ስትችል እኛስ ብለው በቀጥታ የክስታኔ መረዳጃ ሞዴል ቀስመው የሜጫና ቱለማ መረዳጃ ማህበር ብለው አቋቋሙ ።

የዛን ቀና ያኔ የኦሮሞ ብሄረተኘትና ዛሬ የምታዩትን አልፍ አዕላፍ እንደ አሸን የፈላው የኦሮሞ ጉዳይ ስረ መሰረቱ ያ የጉራጌ ድርጅት ነው። ከሜጫና ቱለማ መረዳጃ ማህበር በፊት ምንም አይነት የትም ቦታ የኦሮሞ ንቅናቄ አለነበረም ። ከዚያም እነማሞ መዘምር መሰሎች በየአሩሲው እየዞሩ ለመረዳጃና እድገት የቆመው ሜጫ ቱለማ የፖለቲካ ጉዳይ ሆነ!

ዛሬ ዛሬ እነአባዱላ፣ እነሺመልስ አዱኛ፣ እነአቢይ አህመድ ጉራጌ ክልል አይገባውም ሲሉ እነታደሰ ብሩና ማሞ መዘምር መቃብራቸው ወስጥ ሆነው በሰሙ! ግዜ የማያሳየን ነገር የለም!!!"

sun
Member+
Posts: 9324
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: ለምንድን ነው አቢይ አህመድ የጉራጌን ክልልነት የሚቃወመው?

Post by sun » 23 Sep 2022, 20:56

Origin of the Gurage.

According to the historian Paul B. Henze, the Gurage origin is explained by traditions of a military expedition to the south during the last years of the Kingdom of Aksum, which left military colonies that eventually became isolated from both northern Ethiopia and each other.

Another study stated that the Gurage were originated from a place called Gura, in Eritrea. This believed that linguistically by citing a southward Semitic migration during the late classical and medieval period.(Macmillan, Palgrav)

Personally I don't care from where groups of people have come originally but then if some one claims fake history and fake identitities inorder to foment unprovoked hate crime then they have something to hide.

In this case Gurage extremists trying to hide that they came to the Southern fertile Oromo land as hired mercenaries where they got captured, defeated and humanly domesticated. If anything, it is now time to say, thank you to the Oromos and apologize for their criminal colonialist expansions of those days and nostalgia of it these days, by other means.
:mrgreen:

Horus
Senior Member+
Posts: 30834
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ለምንድን ነው አቢይ አህመድ የጉራጌን ክልልነት የሚቃወመው?

Post by Horus » 23 Sep 2022, 22:13

Sun,
የማዘልቀው ክርክር አትግባ። አንተ ባልከው ተረት እንኳ ብንሄድና የጉራጌ ወታደሮች በ800 ዓም ሸዋ መጡ ብንል አንተር ከኬኒያ የኢትዮጵያ መሬት የረገጥከው ከ800 አመት በኋላ 1600 ዓም ነው ። ለ800 አመታት አያቶቼ ያቀኑትን መሬት ነው ቀምተው ይዘሃው ያለው ። መላ አለም ይመስክር 1525 ዓም ጀምሮ ግራኝ መሃመድ መላ ኢትዮጵያን ከዳር እስከ ዳር ሲወጋና ሲያሰልም አንድም ቀን አንድም ቦታ አንድ ጋላ (የዛሬ ኦሮሞ) አጋጥሞት አይቶ አያውቅም ። አንተ ያኔ ኬኒያ ጫካ ውስጥ ነበርክ እንኳን ቤተ ክርስቲያ ሰርተህ ሊቃጠልብህ! ጉራጌ ዛሬ የምታየው ዝቋላ ኣቦ፣ ምድረ ከብድ አቦ ሲቃጠልበት ቅድመ አያቶቼ ታቦት ደብቀው ዋሻ ውስጥ ያድሩ ነበር። ይህችን ክርክር ተዋት አታዛልቅህም።

ethiopianunity
Member+
Posts: 9127
Joined: 30 Apr 2007, 17:38

Re: ለምንድን ነው አቢይ አህመድ የጉራጌን ክልልነት የሚቃወመው?

Post by ethiopianunity » 24 Sep 2022, 11:35

The destruction if history of Ethiopia was not just today it was with wars in the past. Notice what kills you is the enemy within working hand in hand with foreigners. I do believe those who call themselves Oromo are the Sam Ethiopians whose descendants became Oromo. That is why by changing them , they became over night anti Ethiopians, yes, we saw this in our life time. Look, Tigrayans became anti Ethiopia too. It is great recipient for foreigners to utilize them against their own people. That is why, every foreigner who was smuggled in from Kenya, Somalia, Sudan, etc its generation have become anti Ethiopia. Their forefathers were lurking in for the right Tim for this anti Ethiopians to lurk. In the mean time, Ethiopians are distracted by wars, fighting one another. Every wars, every new leader, is changing the face of Ethiopia to be self servient, and destroy our history and who we are. They are appointed for a reason. It is hard to say when it comes to Aby, as there are too many variables that makes him either truly Ethiopian or anti Ethiopian. Real or not, the situation currently is not making this clear

ethiopianunity
Member+
Posts: 9127
Joined: 30 Apr 2007, 17:38

Re: ለምንድን ነው አቢይ አህመድ የጉራጌን ክልልነት የሚቃወመው?

Post by ethiopianunity » 24 Sep 2022, 11:41

Horus, instead of distracting yourself, your last existence on this earth, you should compile all that you know and others, books, write a book! Ethiopians deserve their history. However we must not be distracted by foreigners deceiving us, you were this and that in history, even though it is true l am sure they have the hidden secrets of Ethiopia more than we do bit for them, they use it to divide us and take our natural resources.

ethiopianunity
Member+
Posts: 9127
Joined: 30 Apr 2007, 17:38

Re: ለምንድን ነው አቢይ አህመድ የጉራጌን ክልልነት የሚቃወመው?

Post by ethiopianunity » 24 Sep 2022, 11:48

Look, if the Gafat were innovators, they were not allowed to advance Ethiopia wherever they go. That is why, we have enemies within even from before serving foreign interest. Every capable Ethiopian should bring out its innovations. But world system is being set up to enslave us. Devaluation itself is sign in Ethiopia where we are heading. Even if We destroy Tplf, the war must continuebto save Ethiopia from:Eritrea, Olf, those within listening to foreigners, etc , another foreign programmed by religion and ethnic anti ethiopian. You can hear the tones from such people Tadiyalehu, aka Aytadel calling Ethiopians as Neftegna, is a secret attack word against many Arbegnas who fought to protect Ethiopia under Italy colony. So Tadiyalehu and et al are telling us the war against Ethiopia is continuous

ethiopianunity
Member+
Posts: 9127
Joined: 30 Apr 2007, 17:38

Re: ለምንድን ነው አቢይ አህመድ የጉራጌን ክልልነት የሚቃወመው?

Post by ethiopianunity » 24 Sep 2022, 12:15

Sun,
Every single time you talked about calling other Ethiopians as new comers, if you are the origin then why the need to change so much about your identity? since Derg, is proof that this entity calling itself Oromo/has been changing its identity and inheriting from every foreign no wonder, it is anti ethiopia, is about to destroy itself like Tigrayans too because of being programmed, denying their identity.

Let us see.. It is not far that you changed your name to Oromo, which that name never existed before Derg. Yes, a person can change his name from Molla to Jack, sophistication. Germany gave you that name. It is not far that you changed your writing from Geez to Latin, Italy gave you that writing. It is not far that you changed your flag to Egyptian flag, Egypt gave you that flag. It is not far that you changed your religion to Protestant, U.S gave you that religion. It is not far that you changed your second religion to Wahabism, Saudi Arabia gave you that religion. So tell me, what identity do you have to call yourself except foreign inherited one?

Post Reply