Page 1 of 1

እርዳታ ማለት የአይጥ ወጥመድ ላይ የሚቀመጥ ፍርፋሬ ማለት ነው። (አቢቾ)

Posted: 22 Sep 2022, 00:50
by Fiyameta
:mrgreen: :mrgreen: :mrgreen: :mrgreen:

Re: እርዳታ ማለት የአይጥ ወጥመድ ላይ የሚቀመጥ ፍርፋሬ ማለት ነው። (አቢቾ)

Posted: 22 Sep 2022, 08:24
by Assegid S.
ትላንትና ... እኚሁ ጠቅላይ ሚንስትር ... እዚሁ ወንበር ላይ ተቀምጠው ... በዚሁ ኣፋቸው የ World Bank ዕርዳታ "የእናት ጡት" ነው ብለውን ነበር። ነገ ምን እንደሚሉን ደግሞ ኣንድዬ ነው የሚያውቀው።

Re: እርዳታ ማለት የአይጥ ወጥመድ ላይ የሚቀመጥ ፍርፋሬ ማለት ነው። (አቢቾ)

Posted: 22 Sep 2022, 21:52
by Fiyameta
Assegid S. wrote:
22 Sep 2022, 08:24
ትላንትና ... እኚሁ ጠቅላይ ሚንስትር ... እዚሁ ወንበር ላይ ተቀምጠው ... በዚሁ ኣፋቸው የ World Bank ዕርዳታ "የእናት ጡት" ነው ብለውን ነበር። ነገ ምን እንደሚሉን ደግሞ ኣንድዬ ነው የሚያውቀው።
Meleket -- You're making things up just to smear the man who's championing the principles of self sufficiency by abolishing the aid model you beggar agame mice had established in Ethiopia.

Re: እርዳታ ማለት የአይጥ ወጥመድ ላይ የሚቀመጥ ፍርፋሬ ማለት ነው። (አቢቾ)

Posted: 23 Sep 2022, 02:18
by Meleket
ተራ ካድሬይቱ Fiyameta፡ እዚህ ምን ታደርጊያለሽ? :mrgreen: ዓለማቀፋዊ ታዛቢ ሆነሽ 'sham referenda' ለመታዘብ ወደ ሞስኮ እንድታቀኚ ኣልተነገረሽም እንዴ? "የሆንሽ ፍርፋሬ ለቃሚና . . . 'የእናት ጡት ነካሽ' . . ." እንልሽ ነበር ግን ተውነው! :mrgreen:
Fiyameta wrote:
22 Sep 2022, 21:52
Assegid S. wrote:
22 Sep 2022, 08:24
ትላንትና ... እኚሁ ጠቅላይ ሚንስትር ... እዚሁ ወንበር ላይ ተቀምጠው ... በዚሁ ኣፋቸው የ World Bank ዕርዳታ "የእናት ጡት" ነው ብለውን ነበር። ነገ ምን እንደሚሉን ደግሞ ኣንድዬ ነው የሚያውቀው።
Meleket -- You're making things up just to smear the man who's championing the principles of self sufficiency by abolishing the aid model you beggar agame mice had established in Ethiopia.

Re: እርዳታ ማለት የአይጥ ወጥመድ ላይ የሚቀመጥ ፍርፋሬ ማለት ነው። (አቢቾ)

Posted: 25 Sep 2022, 07:57

So funny! The man is naturally built with all sorts of deceitful chromosomes / genes to have dishonest personality that there is no need for artificial makeup to smear him. I was really shocked when he praised those Dracula ... IMF / WORLD BANK as: "የእናት ጡት ... ቢጠባ ቢጠባ የማያልቅ."

You can search his speeches in 2019 to hear it from his own mouth. But for my part, I disagreed and wrote this article on January 2nd 2020 ( ብቻውን የተሻገረው “አሻጋሪ” ), almost two years ago before this thread.

Well ... that is all I could say but Tesfahun Kebede has some: "ያላነበበ ፀሐፊ ሁሉም ነገር ያልተፃፈ ነው የሚመስለው" ... የማያዳምጥ ካድሬ ምንም ነገር የተነገረ (የተባለ) አይመስለውም እንደማለት ነው 8)

Re: እርዳታ ማለት የአይጥ ወጥመድ ላይ የሚቀመጥ ፍርፋሬ ማለት ነው። (አቢቾ)

Posted: 28 Sep 2022, 23:13
by Abdisa
I will never look at food aid in the same way again. Let the mice eat it.