Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Y3n3g3s3w
Member
Posts: 531
Joined: 22 Dec 2017, 00:56

ይቺ ነገር ከ Fake News-ነት ካመለጠች ምን ማለት ነች??

Post by Y3n3g3s3w » 18 Sep 2022, 17:54

ፌክ ኒውስማ አደለቺም ...
ከአሜሪካን ዩኒቨርሲቲ የነባር መምህርነት ስራውን አሰፈቅዶ/ትቶ

"በኤርትራ በረሀ የሽምቅ ውጊያ ሲመራ የቆየን ሰው የት/ምርት ሚኒስተር ካደረከው የትም/ርት ደረጃው እንደሚወድቅ እኔ አቀው ነበር "

ይሄን አባባል እስቲ ስማርት የሆነ ሰው ያሰረዳኝ?

በኔ አረዳድ አባባሉ ከተተችው ይልቅ ተችውን ያስተቻል::

Sam Ebalalehu
Member
Posts: 3639
Joined: 23 Jun 2018, 21:29

Re: ይቺ ነገር ከ Fake News-ነት ካመለጠች ምን ማለት ነች??

Post by Sam Ebalalehu » 18 Sep 2022, 20:21

ሰውየው ግላዊ ጥላቻውን ነው የገለፀው። ከብርሀኑ መምጣት በፊት የትምህርት ደረጃችን first ነበር ብርሀኑ መጥቶ ጉድ አረገን ነው የሚለው። አይደለም ገና የሚኒስቴርነቱን ሰልጣን ሳይሰጠው ፣ ገና ስራውን ሳይጀምር እርሱ ወርቃማው የትምህርት ጥራታችን ገደል እንደሚያገባው አውቅ ነበር ነው የሚለን። የሮኬት ሳይንቲስት መሆን አያስፈልግም ግለሰቡ ብርሀኑን በተመለከተ ፐርሰናል ጥላቻ እንዳለው። ያውም ጭፍን ጥላቻ።
የተናገረው ብርሀኑን ቅንጣት ያህል አይጎዳም። እራሱን ግን በጣም አዋረደ።

Horus
Senior Member+
Posts: 30915
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ይቺ ነገር ከ Fake News-ነት ካመለጠች ምን ማለት ነች??

Post by Horus » 18 Sep 2022, 21:04

ወይ ዘመን የማያሰማን የለም ። ዳኛቸው አሰፋ የሚባል የቦስተን ሰካራም እንኳ ብርሃኑ ነጋን መስደብ ጀመረ ።

ዳኛቸው አሰፋኮ አይደለም ከዚያ ትውልድ ሊመደብ በሰካራምነቱና አለሌ ስራት አልባ ጆሊነቱ ከፓርቲ አይደለም ከተማሪ ማህበር የተባረረ፣ ቦስተም ያይሪሾች መሸታ ቤት ወድቆ እድሜ ለነዚያ አድር ባይ ዘርማንዝሮቹ እነእንድሪያ እሸቴ የመለስ ቂጥ እንዲልስ አድርገው አዲስ አበባ ስራ የሰጡት ። ይህ ወራዳ ሰካራም በእድሜ ልኩ አንድ ቀን ወንዶች የረገጡት መሬት ሳይረግጥ ባረቄ ጥርሱ የወለቀ የመሸታ ቤት ፈላስፋ!

ቀን የሰጠው ቅል ድንጋይ ይሰብራል አሉ ።

እኔ አንድ ነገር ልንገራችሁ ። ዳኛቸው አሰፋ ብዙ ዘመን ወስዶበት ዲሰርቴሽኑን የሰራው በኒው ዮርኩ ኒው እስኩል ነው ። ብርሃኑ ነጋም የኢኮኖሚክስ ዶክትሬቱን የሰራው ኔው ስኩል ነው ። ዳኛቸው ለዘላለም ስራ አጥ ሆኖ ሴቶች እየረዱት ቦስተን ሲሰክር ብርሃኑ ነጋ ታሪካዊ በሆነ የነጮች ኡኒቨርሲቲ ፕሮፌሰር ሆኖ ሳላአሪና ቤኒፊቱ እስከ 200 ሺ ዶላር ባመት የሚደርስ ስራ ነበረው ። ይህም ፋክት የወጣው ይህ ስራ ትቶ ኤርቲራ በረሃ የገባ ግዜ ነው ።

ይህ ዳኛቸው የሚባል ሽል የንግዴ ልጅ አፍ አለኝ ብሎ እነአንዳርጋቸውን እነብርሃኑ ሊሰድብ አፍ ከፈተ ማለት ሰውዬው ባልኮ የበሰበሰው አንጎሉ ወደ አልዛይመር በሽታ ክፍ ብሎበታል ማለት ። እግጅ እግጅ ያስገርማል !

እኔ የምገምተው ዳኛቸው አሰፋ ወይ በሰካርምነቱ ከስራ ተወግዷል። ወይም ተገምግሞ አንድ ነገር ደርሶበታል። ከዚህ ቀደም ኡኒቨርሲቲ የሰጠው መኖሪያ ክፍል ተወስዶበት ሲያለቅስ ነበር ። አሁን ከገንዘብ እጦት የተነሳ ያ የሚወደው ውሥኪ መግዛት ስለማይችል ወደ ሞኝ አንግስ እርካሽ አረቄና መንደር ጠላ ከወረደ ሰንብቷል ። ምንም ጥርጥር የለኝም ! ሰውዬው ስራው ላይ አንድ ነገር ደርሶበት ነው ይህን ሁሉ የሚቀባጥረው!

ይህ ሰው እይ ከስራ ተባሯል፤ ወይ ማሟላት ያለበት ነገር አቅቶት የጡረታ ጥቅማ ጥቅም ተከልክሏል! ብርሃኑ ነጋ ልክ እንደ ልደቱ አያሌው መልስ ነፍጎ እንዲዘጋው ያስፈልጋል !

ሹክ ሻክ እሱን ጠንቅቀው የሚያውቁት እነአምሃ ዳኘው እዚያው አሉኮ!!!

Horus
Senior Member+
Posts: 30915
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ይቺ ነገር ከ Fake News-ነት ካመለጠች ምን ማለት ነች??

Post by Horus » 18 Sep 2022, 21:32

በዋሊያ መጻህፍት የተደረገው ሙሉ ውይይት

ክፍል 1

ክፍል 2

Selam/
Senior Member
Posts: 11847
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ይቺ ነገር ከ Fake News-ነት ካመለጠች ምን ማለት ነች??

Post by Selam/ » 18 Sep 2022, 22:02

Dagnachew just committed a political suicide if this is his personal opinion. You don’t say such things in public even if there’s a fraction of truth in the accusation. If Abiy is greasing up the reshuffling tablet to let Berhanu go, that’s another story.

Otherwise, it’s idiotic to assume warfare & academics are irreconcilable. The ministers in Israel would ridicule Dagnachew.
Harvard College was turned into a major military training center during World War II & regular drill was performed in the Harvard Yard.

His ስናዳር sister was the worst person to lead the institution. Two years ago, Dagnachew was blabbering in Addis while senile Genet was crawling to Mekele to pay tribute to mercenary woyanes.

Y3n3g3s3w
Member
Posts: 531
Joined: 22 Dec 2017, 00:56

Re: ይቺ ነገር ከ Fake News-ነት ካመለጠች ምን ማለት ነች??

Post by Y3n3g3s3w » 19 Sep 2022, 11:03

ነገሩን ለማሳጠር (ነገር ቢበዛ በካርጎ ፕሌን አይጫንም አደል ነገሩ)
ለመሆኑ ሚ/ር ዶ/ር ብርሀኑ ነጋ ከተሾሙ አመት ሞላቸው? ሚንስትሩ ከተሾሙ ምን ይስሩ አይስሩ በርግጥ ባላቅም 27 አመታት ወያኔ ሲለፋደድበት/ሲምቦጫረቅበት /ሲሿሿምበት እና ሲዘርፈው የኖረን መስሪያ ቤት ከተሾመ አመት ያልሞላው የት/ርት ሚኒስቴ ር ፣ ያውም በቀለጠ ጦርነት፣ የእርስበርስ ሹኩቻ የተሞላ 'ኮራፕት' መስርያ ቤት ተረክበው እንዴት ነው የት/ርት ደረጃውን መቀመቅ ከተተው የሚሉት ክስ የሚቀርብበት ? ወይስ የወያኔዎቹንም አንድ ላይ ደምረው ና አጠቃለው(እሳቸው ሲያስተምሩ የነበረውንም ውድቀት ጨምረው) ሊያስረክቡት ነው?

Right
Member
Posts: 2829
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: ይቺ ነገር ከ Fake News-ነት ካመለጠች ምን ማለት ነች??

Post by Right » 19 Sep 2022, 11:22

The tribal goons are making noises because the opportunist con man caught red handed.

A trained economist from America went to the Eritrean to fight the TPLF apartheid system.

Now he is serving at a cabinet level to promote the same system he went to the desert to fight.

Dr. D is an opportunist himself but on this one he has a point.

Nobody cares about his drinking habits as we don’t care about Dr Birr’s eating habits.

Both Drs are opportunistic garbages.

Abere
Senior Member
Posts: 11128
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ይቺ ነገር ከ Fake News-ነት ካመለጠች ምን ማለት ነች??

Post by Abere » 19 Sep 2022, 11:31

የግል ሽኩቻ ይመስለኛል ወይም ዐብይ አህመድ በስውር ዶ/ር ዳኛቸውን በዶ/ር ብርሃኑ ላይ ትችት እንድሰነዘር በማነሳሳት መንገድ ከተጠረገለት በኋላ ሌላ የትምህርት ሚንስትር ሊሾም አስቦ ነው። በዶ/ር ብርሃኑ እና በዐብይ መካከል ቅራኔ ሊኖር ይችላል - ምናልባት የጉራጌ ክልል ጥያቄ ተቀባይነት ማጣቱ ነገሮችን አሻክሮ ቢሆንስ። ያካልሆነ በስተቀር አሁን ስለ ትምህርት ጥራት ለማውራት የሚፈቅድ ሁኔታ የለም። 1ኛ) የፓሊሲ ለውጥ የለም - ወያኔ ነበር አሁን ኦነግ ሁኖ ቀጥሏል። ዶ/ር ብርሃኑ የእራሱ ፓሊሲ የለውም- ያለው የኦነግ/ወያኔ ፓሊሲ -ከርካሳ ሰባራ ፓሊሲ ደግፎ ነው መስራት የሚችለው። If I were him, I would not take this position and struggle to implement OLF education policy by holding my nose. 2ኛ) ጥራት በ1 ወይም በ2 አመት አይመጣም። ዛሬ የተመረቀ የህክምና ዶ/ር የበርካታ አመታት የትምህርት እና የተግባር ሂደቶችን ማለፍ አለብት። እንደ አምፓል አሁን ተገዝቶ አሁን ቦግ አይልም። የጥራት መስፈርቶች በገለልተኛ ኤጀንሲ ተቀምጦ ተመዝኖ ነው የሚወራው እንጅ በካድሬ ወይም አክቲቪስት ወይም በፓርቲ አይደለም።ሌላው ዶ/ር ዳኛቸው የፍልስፍና ሰው ይመስለኛል - የትምህርት እና የፔዳጎጅ ባለሙያ አይደለም። እንደት ሊያውቅ እንደቻለ ሰፋ ያለ ማብራርያ አልሰማሁም -የተቀነጨበች video ናት። አሁንም ችግሩ የሰዎች አይደለም - የፓለቲካ ነው። ትምህርት በኦነግ የጥፋት ሀረግ ተተብትቧል።

Wedi
Member+
Posts: 7994
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

Re: ይቺ ነገር ከ Fake News-ነት ካመለጠች ምን ማለት ነች??

Post by Wedi » 19 Sep 2022, 12:18

ነገሩ እንዲህ ነው፡፡
ሴረኛው አብይ አህመድ ፕሮፌሰር ብርሃኑን ለስልጣኑ በጣም ስለሚያስጋው እና በብርሃኑ ነጋ ላይ የስም ማጥፋት ዘመጃ ማድረግ ፈልጓል፡፡
ሴረኛው አብይ አህመድ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋን በነ ሳይጣን ዳን ኤል ስሙ እንዲጠፋ ከማድረግ ይልቅ በዶር ዳኛቸው አሰፋ አማካኝነት የብርሃኑ ነጋ ስም እንዲጠፋ ማድረጉን የመረጠ ይመስላል፡፡
ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ከአሁን በኋላ እልም ያለ አድርባይ እና የአብይ አህመድ አገልጋይ ሆኖ ይቅጥላል ማለት ነው፡፡ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ አላርፍም ካለ አብይ አህመድ በቅርቡ ከስልጣኑ ያባርረዋል ማለት ነው!!

Right
Member
Posts: 2829
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: ይቺ ነገር ከ Fake News-ነት ካመለጠች ምን ማለት ነች??

Post by Right » 19 Sep 2022, 12:28

Abere,
Right on - still it clearly is the Weyannies educational system. Integrity is tested by this kind of situation. You wage an armed struggle against the system and then you promote the same system when you got the opportunity to serve.

That is what Dr D tried to point out. He said it is not personal but he has to mention it anyway.

It is the same pattern to what he did to his political party.
Flip flopped From promising to be a formidable opposition party to the PP government to a loyal servant of a PP government.

People know him from the 2005 elections. That is why his party didn’t win a single sit.

Y3n3g3s3w
Member
Posts: 531
Joined: 22 Dec 2017, 00:56

Re: ይቺ ነገር ከ Fake News-ነት ካመለጠች ምን ማለት ነች??

Post by Y3n3g3s3w » 19 Sep 2022, 12:38

You got some points there to be honest, excluding the conspiracy theories for a moment , because we don't know for sure and we have no proof one way or the other about the relationship b/n pp and Dr Birhan, i highly doubt there is an issue there. I was just focusing on the logic of the criticism thrown at the Minister. I kind of expected criticism coming from a Dr to Dr be more evidence based and critical not just personal attaxk or vendeta because there are many audience and expections to the duos' conversation .

Abere wrote:
19 Sep 2022, 11:31
የግል ሽኩቻ ይመስለኛል ወይም ዐብይ አህመድ በስውር ዶ/ር ዳኛቸውን በዶ/ር ብርሃኑ ላይ ትችት እንድሰነዘር በማነሳሳት መንገድ ከተጠረገለት በኋላ ሌላ የትምህርት ሚንስትር ሊሾም አስቦ ነው። በዶ/ር ብርሃኑ እና በዐብይ መካከል ቅራኔ ሊኖር ይችላል - ምናልባት የጉራጌ ክልል ጥያቄ ተቀባይነት ማጣቱ ነገሮችን አሻክሮ ቢሆንስ። ያካልሆነ በስተቀር አሁን ስለ ትምህርት ጥራት ለማውራት የሚፈቅድ ሁኔታ የለም። 1ኛ) የፓሊሲ ለውጥ የለም - ወያኔ ነበር አሁን ኦነግ ሁኖ ቀጥሏል። ዶ/ር ብርሃኑ የእራሱ ፓሊሲ የለውም- ያለው የኦነግ/ወያኔ ፓሊሲ -ከርካሳ ሰባራ ፓሊሲ ደግፎ ነው መስራት የሚችለው። If I were him, I would not take this position and struggle to implement OLF education policy by holding my nose. 2ኛ) ጥራት በ1 ወይም በ2 አመት አይመጣም። ዛሬ የተመረቀ የህክምና ዶ/ር የበርካታ አመታት የትምህርት እና የተግባር ሂደቶችን ማለፍ አለብት። እንደ አምፓል አሁን ተገዝቶ አሁን ቦግ አይልም። የጥራት መስፈርቶች በገለልተኛ ኤጀንሲ ተቀምጦ ተመዝኖ ነው የሚወራው እንጅ በካድሬ ወይም አክቲቪስት ወይም በፓርቲ አይደለም።ሌላው ዶ/ር ዳኛቸው የፍልስፍና ሰው ይመስለኛል - የትምህርት እና የፔዳጎጅ ባለሙያ አይደለም። እንደት ሊያውቅ እንደቻለ ሰፋ ያለ ማብራርያ አልሰማሁም -የተቀነጨበች video ናት። አሁንም ችግሩ የሰዎች አይደለም - የፓለቲካ ነው። ትምህርት በኦነግ የጥፋት ሀረግ ተተብትቧል።

Horus
Senior Member+
Posts: 30915
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ይቺ ነገር ከ Fake News-ነት ካመለጠች ምን ማለት ነች??

Post by Horus » 19 Sep 2022, 13:45

Wedi,
በሁለቱም ግምቶችህ አልስማማም። ነገሩ የነገ ሰው እንዳለው ይህ ፌክ ኒውስ ካፍ ከወጣ አፍ አፍ ነውና የት ይደርሳል? ያለው ነው ። የታወቀችው የሃርቨርድ ህጻናት ኮግኒሽን ሳይኮሎጂስት 'በቃላት የፈለግነውን ነገር መፍጠር እንችላለን ' ትላልቸ ። ይህም ማለት ሰካራሙ ዳኛቸው አይኑ በልዞ ባደረ ስካር በወረወረው ቃላት ላይ ብዙ ነገር እያጠነጠንን ነው ። ሁሉም መሰረት የለውም ።

የዋሊያ መጽሃፍ ፎረም የፈጠረውና ባለቤቱ ደራሲ ዶክተር እንዳለጌታ ለፖስት ዶክትሬት የስነጽሁፍ እስኮላርሺፕ ባለም ላይ ካሉ ተወዳዳሪዎች አሸንፎ አሜርካ ከመጣ ወር እንኳ አልሆነም ። ስለከፍተኛ ትምህርት ዘይቤ (The methodology of Higher Education) ላይ የነዕጓለ አማለካከት ላይ ውይይት ለማድረግ ቀድሞ ነገር ዳኛቸው መጋበዝም አልነበረበትም ። ማለትም ትምህርቱም፣ ኤክስፐሪዝ በphilosophy of education, ወይም የሱ መስክ የትምህርት ስርዓት ቲኦሪም ሆነ ማኔጅመንት ላይ ስላልሆነ ማለት ነው ።

ስህተቱ ሲጀመር ያዘጋጁ ነው ። ዳኛቸው አሰፋ ያችው የዛሬ 40 አመት ተገዶ ያነነባት የነ ሃይደገርና ኒሼ መቀባጥር ካልሆነ በተቀር ከፍተኛ ትምህርት ምንድን ነው? እንዴት እይደራጃል፣ እንዴት የተገበራል የሚባሉት ነገሮች ሃባ አያውቃቸውም ። ይህ በEdducation Ph.D የሰሩ ሰዎች የሚያቁት ጉዳይ ነው ።

ማለትም የዳኛቸው መልስ ፈጽሞ ከውይይቱ ርዕስ ውጭ ነው ። ለዚህ ነበር ሙሉ ወይይቱን እንድጸሙት የለጠፍኩ ።

ሁለተኛ

አቢይ የብርሃኑን ስም ለማጥፋት ጥርሰ ወላቃው ሰካራም ዳኛቸውን ላከው የሚለው ካይምሮ ጉም የወጣ ምናብ ነው ። ዳኛቸው is a political nobody! የተረሳ የአረቄ ቤት ተረበኛ ነው ። ሰዎች አረቄ እየጋበዙት መሸታ ቤት ሲለፋደድ የሚያድር ሰው ነው ። አቢይ ብርሃኑ ከስራው ማንሳት ከፈለገ ማለትም ከኢዜማ ፖለቲካ በተያያዘ ማለት ምንም ስም አያጠፋም ። ከብልጽግና ፖሊሲ ጋር አልሄድክም ብሎ ያነሳዋል ።

ሶስተኛ
ወዲ አንተም የብርሃኑ ጠልነት በሽታ አለብህ ሰውዬውን ስለማታቀው ማለት ነው ። ብርሃኑ በጣም ግትር፣ በጣም በራሱ የሚተማመን እና ካመነበት ነገር የሚነቃንቀው ሰው አይደለም ። በብርሃኑ ኢንተገሪቲ ላይ ችግር ያላቸው ሰዎች እነሱ እንደ ሚፈልጉት ያልሆነላቸው ሰዎች ናቸው ፤ በቃ!

ብርሃኑም ሆነ ኢዜማ በአቢይ የፖለቲካ ባህሪይ፣ በኦሮሞ የፖለቲካ አምቢሽን፣ በደቡብ ክልልና በነጉራጌ ጉዳይ ሳቢያ ውጥረት ውስጥ አይገባም ማለት አይደለም ። ግ ን አንድ ሪስክ ወስጄ ማለት የምችለው ነገር ዛሬ ላይ አቢይ አዲስ የትምሀር ሚኒስትር መሾም የሚፈልግ አይመስለኝም።

አንድ ሊሆን የሚችል ነገር በቅርቡ ያገሪቱ የዩኒቨርሲቲ መምህራን ደሞዝ ካላደገ ስራ እናቆማለን ብለው ትልቅ ቀውስ ነበር ። እኔ እስከማውቀው ብርሃኑ የመምህራኖቹ የማስተማር ብቃትና እስኪል እንዲሻሻል ስልጠና መስጠትና ደሞዛቸውን ማሳደግ ላይ መደገፍ ብቻ ሳይሆን ሃሳቡን ያቀረበው እሱ ነበር። ስልጠናው እየተሰጠ ነው ። የደሞዝ ጭማሪው ግን መንግስት እምቢ ብሏል ። ከዚህ ጋር ተያይዞ አቢይና ብርሃኑ ሊጋጩ ይችሉ ይሆናል፤ ያም ቢሆን ማለት ነው ።

የነዳኛቸው መሰል ሹክሻክ የመለስ አሽቃባጮችም በብርሃኑ ላይ ያላቸው ተረብ ከዚሁ የደሞዝ ክልከላ ሊሆን ይችላል። ግን በምንም ስሌት ዳኛቸው ያቢይ ፕሮክሲ ተሳዳቢ ወይም ዲያቆን ዳንኤል ሁለተኛው አይደለ!!

DefendTheTruth
Member+
Posts: 9923
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: ይቺ ነገር ከ Fake News-ነት ካመለጠች ምን ማለት ነች??

Post by DefendTheTruth » 19 Sep 2022, 14:45

Well, I know both of the fellows in the discussion, Prof. Berhanu Nega and Dr. Dagnachew Assefa, only from their public speeches and other appearances. Both seem to me patriotic citizens, ready to contribute in what they can for their country.

Prof. Berhanu Nega could be the most brilliant academician in his professional career, at the same time we can't also deny that he did also drop out from a university professorship to join in an armed guerrilla warfare against the government and that episod too is part of his curriculum vitea by now. Do we deny that?

If you deny, then explain please to us why people are required to provide their CV in an application for a job offering of any kind.

If that chapter of his life positively or negatively contributed to the overall qualification of Prof. Berhanu Nega shouldn't be debatted, if I am asked.

I was one of those who criticized his decision to drop out of his university professorship and travel to Eritrea to join in the guerrilla warfare back then, and I still do stand by my opinion.

What would Abiy Ahmed have been exploiting if the Prof. didn't have any weak spot in the first place, irrespective of the allegation is true or false? The inept internet gangs will never get tired of alleging Abiy this Abiy that. Worthless rodents!

If I am against the Prof. taking his current post in the country, no, in countrary I am happy that many of the stakeholders would get a spot in the whole of government structure and contribute towards the development of the country, including Prof. Berhanu, even with the weak spot on his back.

That is my take.

Horus
Senior Member+
Posts: 30915
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ይቺ ነገር ከ Fake News-ነት ካመለጠች ምን ማለት ነች??

Post by Horus » 19 Sep 2022, 15:03

DTT
Some folks like Berhanu Nega will give up their luxurious job and sacrifice for a cause they truly believe in but folks like you and me will sit in front of our computer scribble our non-consequential thoughts until the end of time. Berhanu's going to Eritrea to replace the Abducted Andy Tsgie is not only a mark courage and a testimony to his honor. Berhanu Nega took the place of a fallen comrade just Balacha Safo replaced the fallen Gebeyehu!

The person ruling Ethiopia is Abiy and he hires his ministers. I have issues with Abiy but I assure you he is capable of reading Berhanu's resume. In fact, there is no other person that can come close to Berhanu's qualification to manage MoE. If you know one name him/her.

DTT, be modest please!
Last edited by Horus on 19 Sep 2022, 15:17, edited 1 time in total.

DefendTheTruth
Member+
Posts: 9923
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: ይቺ ነገር ከ Fake News-ነት ካመለጠች ምን ማለት ነች??

Post by DefendTheTruth » 19 Sep 2022, 15:15

Horus wrote:
19 Sep 2022, 15:03
DTT
Some folks like Berhanu Nega will give up their luxurious job and sacrifice for a cause they truly believe in but folks like you and me will sit in front of our computer scribble our non-consequential thoughts until the end of time. Berhanu's going to Eritrea to replace the Abducted Andy Tsgie is not only a mark courage and a testimony his honor. Berhanu Nega took the place of a fallen comrade just Balacha Safo replaced the fallen Gebeyehu!

The person ruling Ethiopia is Abiy and he hires his ministers. I have issues with Abiy but I assure you he is apable of reading Berhanu's resume. In fact, there is no other person that can come close to Berhanu's qualification to manage MoE. If you know one name him/her.

DTT, be modest please!
Horus,

which means you also support Jawar Mohammed's decision, who reportedly dropped out of his PhD programm at an American university to wage his mob revolution instead?

Prof. Berhanu and any other academician in the country could also contribute towards a change in any capacity they have, without a need to necessarily go to another country to wage a guerrilla warfare from there, even when we know well that no organization did contribute significantly, if any, from there before and after him.

I don't think a country do need only those who can raise their arms to bring change, there is also an allegation that through that move Prof. Berhanu, like others before him, did collaborate with the arch enemies of the country. You can refute that, I only heard the allegation.

Abere
Senior Member
Posts: 11128
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ይቺ ነገር ከ Fake News-ነት ካመለጠች ምን ማለት ነች??

Post by Abere » 19 Sep 2022, 15:22

Trust me, Dr. Dagnachew had an assignment to pretended as whistle blower. He could not talk just like out of no where, regardless of his moral integrity and habit of uncensored speech. There is no question, some sort of irreconcilable interest between Abiy Ahmed and Berhanu Nega emerged. The fact that Abiy Ahmed has become too much of a collateral damage on the reputation of Dr. Berhanu, particularly many Gurage are not happy for his long silence about the right to be come "Kililil" as Addis Ababians were unhappy for the silence of EZEMA on the invasion or intrusion of OLF-PP in the residents life. This is just typical third-world politics, it should not be that complicated. It is very difficult to tame or civilize Orommuma politicians - they use others as ladder to climb and finally throw away or burn the ladder. You all know where the vanguard BEADEN change agents of Dr. Ambachew and his other colleagues go, lost in the misty. I wish a safe exit for Berhanu Nega for the Orommuma maze. It is a rat maze.

Horus
Senior Member+
Posts: 30915
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ይቺ ነገር ከ Fake News-ነት ካመለጠች ምን ማለት ነች??

Post by Horus » 19 Sep 2022, 15:35

DefendTheTruth wrote:
19 Sep 2022, 15:15
Horus wrote:
19 Sep 2022, 15:03
DTT
Some folks like Berhanu Nega will give up their luxurious job and sacrifice for a cause they truly believe in but folks like you and me will sit in front of our computer scribble our non-consequential thoughts until the end of time. Berhanu's going to Eritrea to replace the Abducted Andy Tsgie is not only a mark courage and a testimony his honor. Berhanu Nega took the place of a fallen comrade just Balacha Safo replaced the fallen Gebeyehu!

The person ruling Ethiopia is Abiy and he hires his ministers. I have issues with Abiy but I assure you he is apable of reading Berhanu's resume. In fact, there is no other person that can come close to Berhanu's qualification to manage MoE. If you know one name him/her.

DTT, be modest please!
Horus,

which means you also support Jawar Mohammed's decision, who reportedly dropped out of his PhD programm at an American university to wage his mob revolution instead?

Prof. Berhanu and any other academician in the country could also contribute towards a change in any capacity they have, without a need to necessarily go to another country to wage a guerrilla warfare from there, even when we know well that no organization did contribute significantly, if any, from there before and after him.

I don't think a country do need only those who can raise their arms to bring change, there is also an allegation that through that move Prof. Berhanu, like others before him, did collaborate with the arch enemies of the country. You can refute that, I only heard the allegation.
DTT,
አንዳንዴ በጣም የተማረ ሰው መስለህ አነብሃለሁ፣ ቋንቋህም አይታማም። አንዳንዴ ግን ታስገርመኛለህ! ለማሰብ ግዜ ስለማሰጥ መሰልኝ ። በዚህ አለም ላይ ስንት ሚሊዮን ፒ ኤች ዲ የሚባል ሰርተፊኬት ተሸክመው በየቤታቸው ተረስተው ፣ ይህ ነው የሚባል ሰራም ሆነ ተጽኖ ሳይፈጥሩ ሞተው የሚረሱ እንዳሉ ታቃለህ? ጃዋር መሃመድ አንዲት የፖለቲካ ሳይንስ ዲሰርቴሽን ሲጽፍ ሲያርም እዚያ በስብሶ የሆነ ማስተማሪያ ክፍል ውስጥ የተማሪ ወረቀት ሲያርም መበስበስ ይችል ነበር ። ነገር ግን ታሪክ በህይወቷ ፊቱ ላይ ስትከወን በዚያ ታሪክ ሙሉ ተካፍሎ አድርጎ የታሪክን ኳስ ተጫውቶ ያለፈ ሰው ነው ። እኔ የሱ ፖለቲካ እንደ አር እጠየፈዋለሁ፣ ግን እሱን በርሃኑን አቢይን አንድ ጽጌን መሰሎች ናቸው የታሪክ አቅጣጫ ቀደው የሚያልፉት!! በርሃኑ ነጋ ሚስቱ ሃኪም ነቸ፣ ልጆቹ ከፍተኛ ፕሮፌሽናል ናቸው፣ መላ ቤተሰቡ ባለሃብት ናቸው ፣ እሱ ያሜሪካን ዩኒቨርሲቲ ፕሮፌሰር ሆኖ ሁሉን አይቶታል!!

ዛሬ እንተ እንደ ምትለው አንድ ክፍል ውስት ጥቁር ሰሌዳና ጠመኔ ይዞ የ30 ተማሪዎች ጥያቄ መመለስ ሳይሆን የ31 ሚሊዮን ወጣቶች ሕይወትና የ1 ሚሊዮን አስተማሪዎች ህይወት ላይ የሚወስን ሰው ነው ።

አንዳንዴ አንጎልህ ጨርሶ ማሰብ ያቆማል ማለት ነው ከላይ ያልከውን በማለትህ! በርሃኑ ነጋኮ ከዚህ በላይ መሆን የሚችለው ወይ ም/ጠ/ሚኒስትር ወይም ጠ/ሚኒስትር እንጂ ሌላ የሚወጣው ከፍታ የለም!!!!

Horus
Senior Member+
Posts: 30915
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ይቺ ነገር ከ Fake News-ነት ካመለጠች ምን ማለት ነች??

Post by Horus » 19 Sep 2022, 16:00

አበረ
እኔ ከዚህ በላይ ካልኩት ሌላ ምንም መጨመር አልፈልግም፣ ወደ እስፔኩሌሽን ስለምሄድ ማለት ነው ። በኢትዮጵያ ብዙ ሚኒስቴር መስሪያ ቤቶች አሉ ። አቢይ ባብዛኛው ትኩረቱን የሚያደርገው እርሻ ምኒስቴር ላይ ነው ። ከዚያም ቱሪዝምና በትንሹ ማዕድን! ይህው እስከ ዛሬ አቢይ ስለ ኢትዮጵያ የትምህርት ስርዓት ውድቀትም ሆነ መሻሻል አንድ ቃል ተንፍሶ አያቅም ። ስለሴኩሪቲ፣ ፖሊስ፣ ጦር ብዙ ይላል። ስለዚህ አቢይና ብርሃኑ በትምህርት እድገት ዙሪያ ችግር አላቸው ብዬ አላምንም።

የፖለቲካ ችግር ካላቸው በኢዜማና የወያኔን ህገ መንግስት በማሻሻል፣ በዜጋ መብቶች ዙሪያ እንጂ በሌላ አይሆንም። ይህን ማለት ግን ብርሃኑ ካቢይ መንግስት ችግር ነጻ ይሆናል ማለት አይደለም ። ባቢይ ላይ ቅዋሜ ባደገ ቁጥር በብርሃኑ ላይም እንደዚያው ምክንያቱም ብርሃኑ አንድ ተራ ቢሮክራት ሚንስቴር ሳይሆን ብሄራዊ መሪና ብሄራዊ ብራንድ ኔም ስለሆነ ማለት ነው። ያ ግን ከቦታውና ከስልጣን ጋር የሚሄድ ነው ። የፖለቲካ ትችት የማይችል ሰው የፖለቲካ መሪ መሆን የለበትም ! ብርሃኑ ይህን ጉዳይ ጥርሱ የነቀለበት ነው ። ከአሲምባ ጀምሮ ማለት ነው።

DefendTheTruth
Member+
Posts: 9923
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: ይቺ ነገር ከ Fake News-ነት ካመለጠች ምን ማለት ነች??

Post by DefendTheTruth » 19 Sep 2022, 17:26

Horus wrote:
19 Sep 2022, 15:35
DefendTheTruth wrote:
19 Sep 2022, 15:15
Horus wrote:
19 Sep 2022, 15:03
DTT
Some folks like Berhanu Nega will give up their luxurious job and sacrifice for a cause they truly believe in but folks like you and me will sit in front of our computer scribble our non-consequential thoughts until the end of time. Berhanu's going to Eritrea to replace the Abducted Andy Tsgie is not only a mark courage and a testimony his honor. Berhanu Nega took the place of a fallen comrade just Balacha Safo replaced the fallen Gebeyehu!

The person ruling Ethiopia is Abiy and he hires his ministers. I have issues with Abiy but I assure you he is apable of reading Berhanu's resume. In fact, there is no other person that can come close to Berhanu's qualification to manage MoE. If you know one name him/her.

DTT, be modest please!
Horus,

which means you also support Jawar Mohammed's decision, who reportedly dropped out of his PhD programm at an American university to wage his mob revolution instead?

Prof. Berhanu and any other academician in the country could also contribute towards a change in any capacity they have, without a need to necessarily go to another country to wage a guerrilla warfare from there, even when we know well that no organization did contribute significantly, if any, from there before and after him.

I don't think a country do need only those who can raise their arms to bring change, there is also an allegation that through that move Prof. Berhanu, like others before him, did collaborate with the arch enemies of the country. You can refute that, I only heard the allegation.
DTT,
አንዳንዴ በጣም የተማረ ሰው መስለህ አነብሃለሁ፣ ቋንቋህም አይታማም። አንዳንዴ ግን ታስገርመኛለህ! ለማሰብ ግዜ ስለማሰጥ መሰልኝ ። በዚህ አለም ላይ ስንት ሚሊዮን ፒ ኤች ዲ የሚባል ሰርተፊኬት ተሸክመው በየቤታቸው ተረስተው ፣ ይህ ነው የሚባል ሰራም ሆነ ተጽኖ ሳይፈጥሩ ሞተው የሚረሱ እንዳሉ ታቃለህ? ጃዋር መሃመድ አንዲት የፖለቲካ ሳይንስ ዲሰርቴሽን ሲጽፍ ሲያርም እዚያ በስብሶ የሆነ ማስተማሪያ ክፍል ውስጥ የተማሪ ወረቀት ሲያርም መበስበስ ይችል ነበር ። ነገር ግን ታሪክ በህይወቷ ፊቱ ላይ ስትከወን በዚያ ታሪክ ሙሉ ተካፍሎ አድርጎ የታሪክን ኳስ ተጫውቶ ያለፈ ሰው ነው ። እኔ የሱ ፖለቲካ እንደ አር እጠየፈዋለሁ፣ ግን እሱን በርሃኑን አቢይን አንድ ጽጌን መሰሎች ናቸው የታሪክ አቅጣጫ ቀደው የሚያልፉት!! በርሃኑ ነጋ ሚስቱ ሃኪም ነቸ፣ ልጆቹ ከፍተኛ ፕሮፌሽናል ናቸው፣ መላ ቤተሰቡ ባለሃብት ናቸው ፣ እሱ ያሜሪካን ዩኒቨርሲቲ ፕሮፌሰር ሆኖ ሁሉን አይቶታል!!

ዛሬ እንተ እንደ ምትለው አንድ ክፍል ውስት ጥቁር ሰሌዳና ጠመኔ ይዞ የ30 ተማሪዎች ጥያቄ መመለስ ሳይሆን የ31 ሚሊዮን ወጣቶች ሕይወትና የ1 ሚሊዮን አስተማሪዎች ህይወት ላይ የሚወስን ሰው ነው ።

አንዳንዴ አንጎልህ ጨርሶ ማሰብ ያቆማል ማለት ነው ከላይ ያልከውን በማለትህ! በርሃኑ ነጋኮ ከዚህ በላይ መሆን የሚችለው ወይ ም/ጠ/ሚኒስትር ወይም ጠ/ሚኒስትር እንጂ ሌላ የሚወጣው ከፍታ የለም!!!!
Horus,

I am someone who believes in the power of knowledge, not power of PhD, which is simply a means to a goal like all other endeavors of going to school. It is not the title that you will going to earn, rather the understanding you will get by pursuing education, which matters in my view.

Jawar or someone else, if he or she is so good in his or her education then that person can also make a big and lasting impact towards one's goal. That is where the difference lies, not in earning a PhD title in my view. Earning the PhD could be a prerequisite for that.

It is not the title of a physician (Doctor) that someone may earn, but the impact that someone may create by exercising one's profession that makes the difference. This should be valid for all fields of scientific disciplines, if I may guess.

If professor Berhanu is so brilliant, like you said, I have no reason to dispute that, then his impact shouldn't only be limitted in correcting exam papers of his students. That is where you missed the point I am trying to highlight here.

There is a saying which goes roughly like "a single pen can be more powerful than 1000s of bullets" or something similar and for the most brilliant professor there wouldn't have been a need to travel as far as Asmera to make the needed impact, I guess, if the saying has any bearing here.

Post Reply