
ጀግናው ዘለንስኪ ባያነሳ ጋሻ፡
በቦረቀ ነበረ አውሮፓ ላይ ራሻ።

ወራሪ ከሰሜን ይምጣ ከደቡብ ከምስራቅ ይምጣ ከምዕራብ ወራሪ ነው፡ በህዝብ ትግልም ይሸነፋል![ አራት ሚሊየን ነጥቦች]
“ክሬሚያ ሆይ ብረሳሽ ቀኜ ትርሳኝ!” እያለ ነው የኣውሮፓው ሻዕብያ፡ ዘለንስኪ ጀግናው!
Ukrainian President Volodymyr Zelensky has held a war cabinet meeting and promised that the enemy would feel its results.
The head of state announced this on his Telegram channel, Ukrinform reports.
"War cabinet. No details today. But there will be results. The enemy will feel them," Zelensky wrote.
The war cabinet is a special format for working with defense sector leaders.
ሲጠቃለል
መለስ = ፑቲን = የማሌ (የማርክስና የሌኒን ግርፍ) ልዑላዊ ሃገሮችን የወረሩ ወፈፌ መሪዎች
የታላቋ ትግራይ ህልም = የታላቋ ሩስያ ህልም = የታላቋ ጦቢያ ህልም
ደደቢት ብቻ ኣይደለም ደደብ፤ ሩስያም (ክሬምሊንም) ጭምር ደደብ ነው!
ዘለንስኪ ጀግና ነው!
ድል ለሰፊው የዩክሬን ህዝብ!
