Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Digital Weyane
Member+
Posts: 8477
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: እምበር ተጋዳላይ ጄኔራል ተክላይ አሸብር -- ወዲ አሸብርርርርርርርርርር

Post by Digital Weyane » 20 Sep 2022, 14:13

መራሕቲ ወያነና <<Live to fight another day>> ልብል ፈሊጥ የፈልጡዎይ። አው ውክልና ጦርነት ተሸኒፉ ክሃድም ዝሞከረ ትግራዋይ ብመራሕቲ ወያነ ብዝተተኮሰ ዳርባ ጠያይቲ ይመውት። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ :cry: :cry: :cry:

Fiyameta
Senior Member
Posts: 12609
Joined: 02 Aug 2018, 22:59

Re: እምበር ተጋዳላይ ጄኔራል ተክላይ አሸብር -- ወዲ አሸብርርርርርርርርርር

Post by Fiyameta » 20 Sep 2022, 15:57

How the TPLF terrorist group exterminated over 170,000 Oromo and Amhara conscripts during their 1998 invasion of Eritrea.






Weyane.is.dead
Member+
Posts: 6796
Joined: 19 Oct 2017, 11:19

Re: እምበር ተጋዳላይ ጄኔራል ተክላይ አሸብር -- ወዲ አሸብርርርርርርርርርር

Post by Weyane.is.dead » 27 Sep 2022, 17:11

Shi.ntam gaytachew werada spoke how the drone narrowly missed him twice. May be that is what he was doing then :lol: :lol: :lol:
Fiyameta wrote:
22 Sep 2022, 01:18


Digital Weyane
Member+
Posts: 8477
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: እምበር ተጋዳላይ ጄኔራል ተክላይ አሸብር -- ወዲ አሸብርርርርርርርርርር

Post by Digital Weyane » 27 Sep 2022, 23:59



''በጥይት በሏቸው፤ ትግራዋይ ሆኖ ለትግራይ አልታገልም ካለ በጥይት በሉት፤ ሞት ፈርቶ ሲሮጥ ሞት እንዳለ በጥ*ይት በሉትና አሳዩት...ነገር ተበላሽቷል"------ ብርጋዴር ጀነራል ወዲ አሸብር

➢ ከሃገር መከላከያ ፊት አልቆምም ብለው ገደል እየገቡ ነብሳቸው ለማትረፍ የሚሸሹትን የትግራይ እምቦቀቅላ ህፃናትና ወጣቶች ከኋላ በጥይት እንደሚመቷቸው ይሄ የተጠለፈ የወታደራዊ ንግግር ያሳያል

➢ በሚያሳዝን ሁኔታ መዋጋት የማይፈልገው የትግራይ ወጣት ከፊትም ከኋላም ነው ጥይት የሚያገኘው። እድሚያቸውን ለፈጁ አእምሯቸው የደ*ረ*ቀ ጥቂት የወያኔ ሽማግሌዎች ተብሎ ስንቱ የትግራይ ወጣት ይለቅ?

👇
ሙሉ የተጠለፈው ወታደራዊ መረጃ ትርጉም እንደሚከተለው ቀርቧል።
~~~~

➢ ብ/ጄ ወዲ አሸብር(ዋና አዛዥ): "የማን ቡድን ነው ይሄን እያደረገ ያለው በሉት በጥይት አንተ"

የበታች አዛዥ:- "ጥርቅም ነው እኮ የአንተም የእኔምና ሌሎች የሚመሩት ስብስብ ነው"

  • ➢ ብ/ጀ ወዲ አሸብር(ዋና አዛዥ):- "እና በሉት ትግራዋይ የሆነ ሁሉ ለትግራይ የማይወጣ በሙሉ በጥ*ይት በሉት"
    የበታች አዛዥ:- "እሺ እሺ! 65 ይሰመሃል?

    ብ/ጀ ወዲ አሸብር (ዋና አዛዥ):- 65፣65 ትሰማኛለህ?

    ሌላ የበታች አዛዥ:- "አቤት አቤት"

    ➢ ብ/ጀ ወዲ አሸብር(ዋና አዛዥ):- "ትግራዋይ ሆኖ ለትግራይ አልወጣም አልታገልም የሚል ካለ በሉት በጥ*ይት፤
    የበታች አዛዥ:-. "መርሃባ/እሺ/"

    ➢ ብ/ጀ ወዲ አሸብር(ዋና አዛዥ):- " በሉት በጥ*ይት ሞት ፈርቶ አይደል እየለቀቀ ያለው ሲሸሽ ሞትም እንዳለ አሳዩት፣ ምን ማለት ነው? ምን ሆንን ብለው ነው እንዲህ እየወጡ ያሉት?
    ብ/ጀ ወዲ አሸብር(ዋና አዛዥ):-"68 አለህ? በጥይት በሉት በጥይት በሉት"

    የበታች አዛዥ:- "65 በዚህ በግራ ያለውን እኮ አስተካክለናዋል፤ እንዴት በሱ በኩል ያለውን ትሰደዋለህ?"
    ሁለተኛ የበታች አዛዥ "እሺ እሺ"

    ➢ ብ/ጀ ወዲ አሸብር(ዋና አዛዥ): "በጥ*ይት በሏቸው፣በጥ*ይት በሏቸው፣ በጥ*ይት በለው ብላችሁ ንገሩት"

    ሁለተኛው የበታች አዛዥ : "ያልከው ሆኗል እኮ ታዲያ( በጥይት ብለናቸዋል)"
    አንደኛው የበታች አዛዥ" ገደል እኮ ነው እየገቡ ያመለጡት"

    ➢ ብ/ጀ ወዲ አሸብር(ዋና አዛዥ): "አንተ ምንድን ነው እያልከው ያለኸው ስማ 37?
    ሁለተኛው የበታች አዛዥ:-"አቤት አቤት"

    ➢ ብ/ጀ ወዲ አሸብር( ዋና አዛዥ): - "ዋ! ያልከው ሆኗል የምትለኝ መቼ አይተሃቸው ነው? እኔ እኮ ነኝ እያየኋቸው ያለሁት፤
    ሁለተኛው የበታች አዛዥ: " እሺ ንገሩኝ በቃ እኔ የማያቸውን በእኔ በኩል ያሉትን እኮ ነው ያልኩት"

    ➢ ብ/ጀ ወዲ አሸብር (ዋና አዛዥ): - "ዘወር በል ባክህ፤ ነገር ተበላሽቷል በላይ በኩል ምንም የለም፤ ነገር ተበላሽቷል ነው እያልኩህ ያለሁት!"

Digital Weyane
Member+
Posts: 8477
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: እምበር ተጋዳላይ ጄኔራል ተክላይ አሸብር -- ወዲ አሸብርርርርርርርርርር

Post by Digital Weyane » 28 Sep 2022, 02:59

ልወደኖኻ፣ ልፍንጫሕ መሰንገለኻ፣ ልወዲ መረበትካ ብድሕሪት ብጥይት እላወቓዕካ ዝግነይ ዓወት የለይ። እዙይ ጀኖሳይድ እዩ። ወዲ ድኻ ትግራዋይ ብወዲ ሃፍታም ዓድዋታይ ብጥይት ክውቃዕ የብሉይ። ሓጥያት እዩ። ገበን እዩ። ክራይም ኤገይንስት ሁማኒቲ! ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ :cry: :cry: :cry: :cry:


Digital Weyane
Member+
Posts: 8477
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: እምበር ተጋዳላይ ጄኔራል ተክላይ አሸብር -- ወዲ አሸብርርርርርርርርርር

Post by Digital Weyane » 29 Sep 2022, 02:28

ብቕድሚት ብድሮን ግንባርካ ትዝበጥ ፣
ብድሕሪት ብጁንታ ማዓንኮርካ ትዝበጥ፣
አታዮ ትግራዋይ ሽጋብ ማኣዝ እይኻ ብደቂ ዓድዋ ትርገፅ?
ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ :cry: :cry: :cry:


Fiyameta
Senior Member
Posts: 12609
Joined: 02 Aug 2018, 22:59

Re: እምበር ተጋዳላይ ጄኔራል ተክላይ አሸብር -- ወዲ አሸብርርርርርርርርርር

Post by Fiyameta » 29 Sep 2022, 22:14

More Tigrayan youth and child soldiers are dying at the hands of TPLF leaders than "enemy" fire. The TPLF are committing genocide against the hapless conscripts. :x :x








Post Reply