Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Fiyameta
Senior Member
Posts: 12617
Joined: 02 Aug 2018, 22:59

Re: እምበር ተጋዳላይ ጄኔራል ተክላይ አሸብር -- ወዲ አሸብርርርርርርርርርር

Post by Fiyameta » 26 Mar 2023, 02:37

During terrorist TPLF's 1998 invasion of Eritrea, they shot their own soldiers in the back to force them into well-fortified Eritrean defensive positions. Listen to this Tigraway POW explaining how their own agame commanders shot them from the back. It's their culture! Agame eat other agame if it serves their masters' Neo-colonial interests. . :x :x



Digital Weyane
Member+
Posts: 8488
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: እምበር ተጋዳላይ ጄኔራል ተክላይ አሸብር -- ወዲ አሸብርርርርርርርርርር

Post by Digital Weyane » 28 Mar 2023, 01:06

ተክላይ አሸብር የትግራይ ወጣቶችን በጅምላ ረሽኖ ኡናታችን ትግራይን ያለ ወጣት አስቀራት። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ :cry: :cry: :cry: :cry:

Fiyameta
Senior Member
Posts: 12617
Joined: 02 Aug 2018, 22:59

Re: እምበር ተጋዳላይ ጄኔራል ተክላይ አሸብር -- ወዲ አሸብርርርርርርርርርር

Post by Fiyameta » 28 Mar 2023, 08:45

This young Tigrayan girl lost an arm and a leg at a battle in Dessie, Amhara region, when her TPLF mercenary leaders were ordered by their masters to capture Addis Ababa, regain their power and restore Neo-colonialism in Ethiopia. :|







Fiyameta
Senior Member
Posts: 12617
Joined: 02 Aug 2018, 22:59

Re: እምበር ተጋዳላይ ጄኔራል ተክላይ አሸብር -- ወዲ አሸብርርርርርርርርርር

Post by Fiyameta » 31 Mar 2023, 22:53

የጄኔራሉ ዳግማዊ ስህተት!




መቼም ጄኔራል ጻድቃን እንዲህ ያለ ዳግማዊ ስህተት ላይ ይወድቃል ብዬ ገምቼ ባለማወቄ ራሴን ታዘብኩት። ራሴን የታዘብኩት እነ ስዬ፣ እነ ጻድቃን፣ እነ ስዩም፣ እነ አባይ በትክክል ያቀዱትን፣ ያለሙትን፣ የተመኙትን የከሸፈ ህልም ከሰማሁ በሁዋላ ነው።

እቅዳቸው ወዲህ ነው!

በቅድሚያ የኢትዮጵያን መከላከያ ሃይል ማጥቃትና መቆጣጠር። በመቀጠል ጎንደር፣ ባህርዳር እና ደሴን መቆጣጠር።

ልክ በዚህ ጊዜ አብይ አህመድ ቤተሰቡን ይዞ ስለሚኮበልል አዲሳባ ላይ በተደራጁ አባላት እና ደጋፊዎች ቤተመንግስቱን መቆጣጠር።

በመቀጠል ትግራይ የሚገኙ የኤርትራ ስደተኞችን በማስገደድ ከፊት በማስቀደም እንደ ፓሎኒ ኩዋስ እየነጠሩ አስመራ እና ምጽዋን መያዝ።

ከዚያም ህሊና አልባ ኢትዮጵያውያንን ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ምኒስትር አድርጎ በመሾም ኢትዮጵያን በእጅ አዙር መግዛት።

በመቀጠል ኤርትራን ለዘላለሙ እንዳትነሳ አድርጎ ማውደም። መሰረተ ልማቶችን ማፈራረስ፣ የኤርትራውያንን ትውፊት፣ ማህበራዊ ክብር፣ አገራዊ ስሜት እና ሰብአዊ ኩራት መድፈር እና ማዋረድ – ነበር የታሰበው።

እዚህ ለመግለጽ የማልፈልገው አሰቃቂ ድርጊት በኤርትራውያን እና በአማራ ማህበረሰብ ላይ ለመፈጸም አቅደው እንደነበርም በቂ መረጃ አለኝ። ልገልጸው ግን ፍላጎት የለኝም። ምክንያቱም ታሰበ እንጂ ስላልተፈጸመ መግለጹ ጥቅም የለውም። የታሰበውን ቀርቶ የተፈጸመውን የአርሲ የጦርነት ታሪክ በጨረፍታ በመጻፌ እንኳ የተሸከምኩትን ሸክም እኔ ነኝ የማውቀው።

ዞረም ቀረ ወያኔ በኢትዮጵያ እና በኤርትራ ንጹሃን ዜጎች ላይ ለመፈጸም ያቀደውን አሰቃቂ ድርጊት መፈጸም በጀመረ ልክ በ18ኛው ቀን ነገሮች ሌላ ሆኑ።

ክፉ አሳቢ የወያኔ መሪዎች ክፉ ገጠማቸው። ተማረኩ ወይም ተገደሉ። ባህርዳር እና አስመራን ለማውደም ያሰቡትን ራሳቸው በራሳቸው ላይ ፈጸሙት። በ30 አመታት የገነቡዋትን ትግራይ በ3 ሳምንታት አፈራረሷት። እናም የወያኔ መሪዎች ከሚሳኤል መተኮስ ወደ መማረክ ተሸጋገሩ። ከዚያም አልፎ በአሜሪካ መሬት ላይ ሲንደባለሉ ታዩ። ይህ መንደባለል አሳፋሪ ትርኢት ሆኖ ታየ።

ጄኔራል ጻድቃን በእግሪ መኸል ውጊያ በገጠመው አሰቃቂ ሽንፈት ስቅስቅ ብሎ ያለቀሰ ሰው እንደመሆኑ እንዴት ዳግም ሊሳሳት እንደቻለ ግን መረዳት አቅቶኛል።











Digital Weyane
Member+
Posts: 8488
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: እምበር ተጋዳላይ ጄኔራል ተክላይ አሸብር -- ወዲ አሸብርርርርርርርርርር

Post by Digital Weyane » 01 Apr 2023, 01:24

የሹም ከርፋፋ አገር ያጠፋል! ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ :cry: :cry: :cry: :cry:

Digital Weyane
Member+
Posts: 8488
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: እምበር ተጋዳላይ ጄኔራል ተክላይ አሸብር -- ወዲ አሸብርርርርርርርርርር

Post by Digital Weyane » 01 Apr 2023, 06:25

ትግራዋይ እንዴት ጨክኖ በጦር ሜዳ ውጊያ ሽንፈት ገጥሞት ወደ ኋላ ያፈገፈገው ትግራዋይ ዎንድሙን በጥይት ደብድቦ ይገድላል? ጄኖሳይድ!!! :roll: :roll:








Meleket
Member
Posts: 3057
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: እምበር ተጋዳላይ ጄኔራል ተክላይ አሸብር -- ወዲ አሸብርርርርርርርርርር

Post by Meleket » 13 Apr 2023, 04:13

የራሻው የጦርነት ጥቅመኛ (ጦ.ጥ.) . . . የራሻው "ወዲ አሸብርርርርርርርርርር" Wagner head Yevgeny Prigozhin

"ደቂ ኣሸብር" ጭንቅላታቸው ማለት ግንባራቸው እጅግ ኣይመሳሰልምን . . . ሁለቱም በዕብሪት የሰው ሃገርን የወረሩ ወፈፌ ጦረኞች!

እነ ኮለኔል ታሪኩ እንደነ ደቂ ኣሸብር ግፈኞች ነበሩን?
:mrgreen:





ሩሲያዊ "ወዲ ኣሸብር" Wagner head Yevgeny Prigozhin ሓደ ካብ ሰብ ፍሉይ ረብሓታት (ሰ.ፍ.ረ.) ሃገረ ራሻ! :mrgreen:
https://www.ukrinform.net/rubric-ato/36 ... ldier.html

Digital Weyane
Member+
Posts: 8488
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: እምበር ተጋዳላይ ጄኔራል ተክላይ አሸብር -- ወዲ አሸብርርርርርርርርርር

Post by Digital Weyane » 13 Apr 2023, 08:27

የጤና ባለሙያ ነን ባዮች ወያኔዎች በውክልናው ጦርነት ወቅት የቆሰሉትን በሺዎች የሚቆጠሩ የትግራይ ታጣቂዎችን እጃቸውና እግራቸውን ያለ ማደንዘዣ በመጋዝ እየቆረጡ ግፍ ፈፀሙባቸው። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ :cry: :cry: :cry: :cry:


Post Reply