Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Meleket
Member
Posts: 3044
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

መልካም ግዕዛዊ ኣዲስ ኣመተ ምሕረት 2015 እና የሰላም ጥሪ!

Post by Meleket » 10 Sep 2022, 05:21

እኛ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ ለመላው የኢኣር ኣባላት እንዲሁም ለኤርትራና ለኢትዮጵያ ህዝብ፡ መልካም ግዕዛዊ ኣዲስ ዓመተ ምሕረት 2015 እንመኛለን። :mrgreen:

ጦረኞች ጦራችሁን ኣስቀምጣችሁ፡ የጦርነት ጥቅመኞችም ኣፋችሁንና ምላሳችሁን ኣደብ ኣስገዝታችሁ ለሰላም ዕድል ትሰጡ ዘንድም በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር እንጠይቃለን:lol:

ካብ ናይ ሳሚ ብርሃነ ዜማ ግጥሚ ክንልቃሕ

"ሰላም ዚደሊ ሰላም ይሃቦ፡
ውግእ ዚደሊ ባርዕ ትረኽቦ፡
ህድሪ ኢሉና'ዩ ስውእ ኪላቦ

ሓቂ ሚዛን ከም ወርቂ፡
ተንኮል ናብ ዋንኡ ይግምጠል።"

ባጭሩ

ሰላም ፈላጊን ሰላሙን ይስጠው፡
ውጊያ ፈላጊን እሳት ይለብልበው!
:mrgreen:

eden
Member+
Posts: 9193
Joined: 15 Jan 2009, 14:09

Re: መልካም ግዕዛዊ ኣዲስ ኣመተ ምሕረት 2015 እና የሰላም ጥሪ!

Post by eden » 10 Sep 2022, 06:49

Top post of the year, so obvious thing to say but have to be said again and again

Fed_Up
Senior Member+
Posts: 20403
Joined: 15 Apr 2009, 10:50

Re: መልካም ግዕዛዊ ኣዲስ ኣመተ ምሕረት 2015 እና የሰላም ጥሪ!

Post by Fed_Up » 10 Sep 2022, 09:32

ክልተ ሓሰውቲ ለኸባጣት ደቂ ኣድዋ::

ቂጥሽ ሲለበለብ "ሰላም ሰላም' ማቀንቀን
Meleket wrote:
10 Sep 2022, 05:21
እኛ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ ለመላው የኢኣር ኣባላት እንዲሁም ለኤርትራና ለኢትዮጵያ ህዝብ፡ መልካም ግዕዛዊ ኣዲስ ዓመተ ምሕረት 2015 እንመኛለን። :mrgreen:

አዬ Yaballo.... እኪ እድሉ ይሰጥህና እንደገና እኞችን ለማጨናበር ሞክር::

eden
Member+
Posts: 9193
Joined: 15 Jan 2009, 14:09

Re: መልካም ግዕዛዊ ኣዲስ ኣመተ ምሕረት 2015 እና የሰላም ጥሪ!

Post by eden » 10 Sep 2022, 09:45

እኛ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፣ ፈንዳዳው፣ አዳዲስ ሃሳቦች እንዲያፈልቅና እንዲለጥፍ፣ አቅሚቲ ከሌለም፣ እንዲደበቅ የሚል ምክረ ሃሳብ ለተከበረው ፎረም እናቀርባለን lol

Meleket
Member
Posts: 3044
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: መልካም ግዕዛዊ ኣዲስ ኣመተ ምሕረት 2015 እና የሰላም ጥሪ!

Post by Meleket » 12 Sep 2022, 05:04

ኣንተ Fed_Up የተባልክ ነፈዝ ተራ ካድሬና የጦርነት ጥቅመኛ (ጦ.ጥ.)፡ ምንድነው እያልክ ያለሀው። እኛ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች የሚለው ቃላችን እኮ ኣንተንና መሰል ተራ ካድሬዎችና የጦርነት ጥቅመኞችን ኣይወክልም! እናንት እንደሆነ ምን ግዳችሁ "ኣነ ክደርፈልካ ንስካ ተወርወር!" ማለትም “እኔ ልዝፈንልህ ኣንተ ተዋጋ!” ነው መፈክራችሁ። ኣይደለም እንዴ? :mrgreen: ከናንተ ለዬት ያለ እዪታ ያለውን ዜጋም በሃሳብ ከመሞገት ይልቅ፡ በጁንታነት፡ በኣጋሜነት፡ በዓድዋነት፡ በወያኔነት "ማጥመቅ" ነው ዋንኛ ስራችሁ! ቅዱስ ዮሓንስ መጥምቅ የንስሃ ጥምቀት በውሃ ያጠምቃል፡ እናንተ ጦርነት ወዳድ የእፉኝት ልጆች ደግሞ . . . .! :mrgreen: ሰላምንና ውይይትን ጠልተህ ለጦርነት የምታቀነቅን ከሆንክ፡ ቍርጥህን እወቀው፡ (በአሰግድኛ ስንገልጠውም) እረኛ ፈቅዶ ባሰማራው ቦታ ብቻ የሚግጥ እንስሳ ያውም የጋማ ከብት ሆነሃል! "ውይይትና ምክክር ማድረግ የማይችሉት እንስሶች ብቻ ናቸው" ያሉት ማን ነበሩ እቴ! :mrgreen:

ቤነገራችን ላይ ይህ የምታዬው በዕብሪት ልዑላዊት ሃገረ ዩክሬንን የወረረው የራሻ ጦርን "ኮሜዲና ትራጀዲ” ነው! መቼም በ'ኮሜዲያኑ' ዜለንስኪ የምትመራው ዩክሬን፡ ጦርነት ወዳድና ወራሪውን የራሻ ኃይል ቁምስቅል እያሳዬችው መሆኑን ተረድተሃል። :mrgreen:
Vehicles abandoned by Russian soldiers. Pic: Press service of Commander-in-Chief of the Armed Forces of Ukraine/Reuters
Fed_Up wrote:
10 Sep 2022, 09:32
ክልተ ሓሰውቲ ለኸባጣት ደቂ ኣድዋ::

ቂጥሽ ሲለበለብ "ሰላም ሰላም' ማቀንቀን
Meleket wrote:
10 Sep 2022, 05:21
እኛ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ ለመላው የኢኣር ኣባላት እንዲሁም ለኤርትራና ለኢትዮጵያ ህዝብ፡ መልካም ግዕዛዊ ኣዲስ ዓመተ ምሕረት 2015 እንመኛለን። :mrgreen:

አዬ Yaballo.... እኪ እድሉ ይሰጥህና እንደገና እኞችን ለማጨናበር ሞክር::
Meleket wrote:
10 Sep 2022, 05:21
. . . ካብ ናይ ሳሚ ብርሃነ ዜማ ግጥሚ ክንልቃሕ

"ሰላም ዚደሊ ሰላም ይሃቦ፡
ውግእ ዚደሊ ባርዕ ትረኽቦ፡
ህድሪ ኢሉና'ዩ ስውእ ኪላቦ

ሓቂ ሚዛን ከም ወርቂ፡
ተንኮል ናብ ዋንኡ ይግምጠል።"

ባጭሩ

ሰላም ፈላጊን ሰላሙን ይስጠው፡
ውጊያ ፈላጊን እሳት ይለብልበው!
:mrgreen:

Axumezana
Senior Member
Posts: 13216
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: መልካም ግዕዛዊ ኣዲስ ኣመተ ምሕረት 2015 እና የሰላም ጥሪ!

Post by Axumezana » 12 Sep 2022, 05:33

I agree with Debtera Meleket, the way forward for the Horn of Africa is peace !

Right
Member
Posts: 2723
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: መልካም ግዕዛዊ ኣዲስ ኣመተ ምሕረት 2015 እና የሰላም ጥሪ!

Post by Right » 12 Sep 2022, 06:15

The Ethiopian God is punishing Tigrains.

Eritrea is next. For those who said Eritreans are already punished they don’t understand the power of the Ethiopian God.

Assegid S.
Member
Posts: 936
Joined: 11 Aug 2013, 07:11
Contact:

Re: መልካም ግዕዛዊ ኣዲስ ኣመተ ምሕረት 2015 እና የሰላም ጥሪ!

Post by Assegid S. » 12 Sep 2022, 06:22

ሰላም ወንድም በረከት፥ ለመልካም ምኞትህ በግሌ እጅግ በጣም እያመሰገንኩ ለኣንተና የኣንተ ለሆኑት ሁሉ መልካም አዲስ ዓመት! እንዲሆንላችሁ ከልቤ እመኛለሁ።

እንዲሁም፦ መልካም ኣዲስ አመት ለእያንዳንዱ የER ተሳታፊዎች እና ተስፋፊዎች (ባለ ብዙ ኒኮች (nicks) በሙሉ!

Meleket
Member
Posts: 3044
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: መልካም ግዕዛዊ ኣዲስ ኣመተ ምሕረት 2015 እና የሰላም ጥሪ!

Post by Meleket » 14 Sep 2022, 04:47

ወንድም Assegid S. ስለ ልባዊ የመልካም መግለጫ ምኞትህ ከልብ ኣመስግነናል፡ እኛ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች።

ለተስፋፊዎች [ባለ ብዙ ኒኮች(nicks)] ጭምር መልካም ኣዲስ ኣመት መመኘትህ፡ ቅንነትህን ያሳያል።

በንስር ክንፍ እጅግ መጥቆ በመብረር በንስር ዓይኖች ለማዬት የበቃ ኣካል ሁሌም ቅን ኣሳቢ ነው።

ባለህበት ሰላምና ጤና ዳግም ተመንተንልሃል።

Meleket
Member
Posts: 3044
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: መልካም ግዕዛዊ ኣዲስ ኣመተ ምሕረት 2015 እና የሰላም ጥሪ!

Post by Meleket » 05 Oct 2022, 07:28

"ዘሊሎም ዘሊሎም ዘሊሎም ናብ መሬት!" . . . "ዬምስኪን ልጆች በጦርነት ከተለበለቡ በኋላ" . . . "ቦተሊከኞች በጠረጴዛ ዙርያ" . . .

ይገርማል! "ዘይስንኻ ሑጻ ቆርጥመሉ" ይላሉ የኛዎቹ ሊቃውንት "ጥርስህ ካልሆነ ግዴለም ኣሸዋም ቢሆን ቆርጥምበት!" እንደማለት ነው። . . . መቼም እዚህ የጦርነት ስሌት ውስጥ፡ የደብረጽዮን ልጅ፡ የጌታቸው ረዳ ልጅ፡ የዓብዪ ኣህመድ ልጅ እንዲሁም የሬድዋን ሁሴን ልጅ እንዲሁም ዬኛዎቹ ወደል ካድሬዎች ተራዎቹም ጭምር በፍጹም እንደማይገኙበት "ነቢይ" መሆንን ኣይጠይቅም። የድሃ ልጆችን ኣስበልተው እነሱ ይቦተልካሉ፡ ማፈሪያዎች!!!! ቢሆንም ግን ኣሁንም ኣልረፈደም "ልቦና ያድላቸው"!!!! እንላለን እኛ ጦርነትን ዬምንጠየፈው ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር።
:mrgreen:
Meleket wrote:
10 Sep 2022, 05:21
እኛ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ ለመላው የኢኣር ኣባላት እንዲሁም ለኤርትራና ለኢትዮጵያ ህዝብ፡ መልካም ግዕዛዊ ኣዲስ ዓመተ ምሕረት 2015 እንመኛለን። :mrgreen:

ጦረኞች ጦራችሁን ኣስቀምጣችሁ፡ የጦርነት ጥቅመኞችም ኣፋችሁንና ምላሳችሁን ኣደብ ኣስገዝታችሁ ለሰላም ዕድል ትሰጡ ዘንድም በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር እንጠይቃለን:lol:

ካብ ናይ ሳሚ ብርሃነ ዜማ ግጥሚ ክንልቃሕ

"ሰላም ዚደሊ ሰላም ይሃቦ፡
ውግእ ዚደሊ ባርዕ ትረኽቦ፡
ህድሪ ኢሉና'ዩ ስውእ ኪላቦ

ሓቂ ሚዛን ከም ወርቂ፡
ተንኮል ናብ ዋንኡ ይግምጠል።"

ባጭሩ

ሰላም ፈላጊን ሰላሙን ይስጠው፡
ውጊያ ፈላጊን እሳት ይለብልበው!
:mrgreen:

Meleket
Member
Posts: 3044
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: መልካም ግዕዛዊ ኣዲስ ኣመተ ምሕረት 2015 እና የሰላም ጥሪ!

Post by Meleket » 24 Oct 2022, 07:42

የጦቢያውን ጠቅላዪ ባሉበት ለማሳሰብ ነው፡

በዚህ በታለመው የኢትዮጵያ ልጆች ማለትም የቦለቲከኞች የሰላም ውይይት፡ ሃገራችሁ ኢትዮጵያ ከሃገራችን ከኤርትራ ጋር የሚያዋስናትን ደንበር፡ በዓለሙ ፍርድ ቤት ውሳኔ መሰረት፡ መሬት ላይ ምልክቶቹን በማድረግ፡ የ20 ምናምን ዓመታቱን ችግር እልባት ላዪ ለማድረስም መወሰን ይገባችኋል፡ እንላለን እኛ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር። :mrgreen:

ኤርትራውያን ይህ የሰላም መድረክ እንዲፈጠር ከማንኛውም ኣካል ባልተናነሰ ሁኔታ እንደጣሩና መስዋእትነት እንደከፈሉ መቼም ማንም ኣይስተውም። ታድያ ይህን ለዓመታት የዘለቀ ችግር እልባት ላይ በማድረስ ሊካሱ ኣይገባቸውምን? :mrgreen:

Misraq
Senior Member
Posts: 12279
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: መልካም ግዕዛዊ ኣዲስ ኣመተ ምሕረት 2015 እና የሰላም ጥሪ!

Post by Misraq » 24 Oct 2022, 08:16

ግብረ ሰዶማዊው የትግራይ ድመት ተራማጅ (Cat walker) መለከት Meleket

ስለ ሰላም መስበክህ ደስ ይላል፥፥ አሳዛኙ ነገር ግን ስለ ሰላም አስፈላጊነት ለመረዳት አንድ ሚልዮን ሕዝብ ማስጨረስህ ነው

Meleket
Member
Posts: 3044
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: መልካም ግዕዛዊ ኣዲስ ኣመተ ምሕረት 2015 እና የሰላም ጥሪ!

Post by Meleket » 24 Oct 2022, 08:49

ምኑ ነው እንዲህ ግምኛ ያንጨረጨረሽ እቴዋ!

ሰላም ይሁን።

በሁሉም መስክ ለሞት የተዳረጉት ወገኖቻችንን ( 1 ሚልዮንም ሆኑ 2 ሚልዮን) ኣምላኽ በመንግሥቱ ይቀበላቸው።

የኢትዮጵያና የኤርትራ ደንበርም በይፋ በዓለም ዓቀፋዊ ፍርድ መሰረት መሬቱ ላይ ይካለል ‘ዲማርኬት’ ይደረግ ማለታችን ነው ያስቀዬመሽና እንዲህ ያሞጣሞጠሽ እቴዋ? :lol:

ኤርትራውያን “ንዶብ እንዲዩ ዝተከፍለ ጅግና” ነው የምንለው እኮ፡ ትርጉሙ “ጀግና ዬተሰዋው እኮ ለሌላ ነገር ሳይሆን የሃገሩን ደንበር ለማስከበር ነው” እንደማለት ነው። ታድያ ድንበሩ ቢካለል ምኑ ላይ ነው ችግርሽ እቴዋ? ነው ወይስ . . .

ከኤርትራ ህዝብ ጋር የቀረሽ ዬምታወራርጅው ሂሳብ ኣለሽ እንዴ? :mrgreen:

ደግሞስ እንዲህ በአፍሽ እዬቀዘንሽ፡ ስልጡኑን የአማራ ህዝብ መወከል ያምርሻል? ባለጀ፡ ንቀን ብንተውሽ እንዲሁ ዝም ብለሽ ትሞጣሞጫለሽ! ጭምብልሽ እማ እየወለቀ ነው። ማን መሆንሽ ግልጽ እዬሆነ ነው።
:mrgreen:
Misraq wrote:
24 Oct 2022, 08:16
ግብረ ሰዶማዊው የትግራይ ድመት ተራማጅ (Cat walker) መለከት Meleket

ስለ ሰላም መስበክህ ደስ ይላል፥፥ አሳዛኙ ነገር ግን ስለ ሰላም አስፈላጊነት ለመረዳት አንድ ሚልዮን ሕዝብ ማስጨረስህ ነው

Meleket
Member
Posts: 3044
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: መልካም ግዕዛዊ ኣዲስ ኣመተ ምሕረት 2015 እና የሰላም ጥሪ!

Post by Meleket » 26 Oct 2022, 03:20

:mrgreen:
Meleket wrote:
24 Oct 2022, 07:42
የጦቢያውን ጠቅላዪ ባሉበት ለማሳሰብ ነው፡

በዚህ በታለመው የኢትዮጵያ ልጆች ማለትም የቦለቲከኞች የሰላም ውይይት፡ ሃገራችሁ ኢትዮጵያ ከሃገራችን ከኤርትራ ጋር የሚያዋስናትን ደንበር፡ በዓለሙ ፍርድ ቤት ውሳኔ መሰረት፡ መሬት ላይ ምልክቶቹን በማድረግ፡ የ20 ምናምን ዓመታቱን ችግር እልባት ላዪ ለማድረስም መወሰን ይገባችኋል፡ እንላለን እኛ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር። :mrgreen:

ኤርትራውያን ይህ የሰላም መድረክ እንዲፈጠር ከማንኛውም ኣካል ባልተናነሰ ሁኔታ እንደጣሩና መስዋእትነት እንደከፈሉ መቼም ማንም ኣይስተውም። ታድያ ይህን ለዓመታት የዘለቀ ችግር እልባት ላይ በማድረስ ሊካሱ ኣይገባቸውምን? :mrgreen:
Meleket wrote:
10 Sep 2022, 05:21
እኛ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ ለመላው የኢኣር ኣባላት እንዲሁም ለኤርትራና ለኢትዮጵያ ህዝብ፡ መልካም ግዕዛዊ ኣዲስ ዓመተ ምሕረት 2015 እንመኛለን። :mrgreen:

ጦረኞች ጦራችሁን ኣስቀምጣችሁ፡ የጦርነት ጥቅመኞችም ኣፋችሁንና ምላሳችሁን ኣደብ ኣስገዝታችሁ ለሰላም ዕድል ትሰጡ ዘንድም በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር እንጠይቃለን:lol:

ካብ ናይ ሳሚ ብርሃነ ዜማ ግጥሚ ክንልቃሕ

"ሰላም ዚደሊ ሰላም ይሃቦ፡
ውግእ ዚደሊ ባርዕ ትረኽቦ፡
ህድሪ ኢሉና'ዩ ስውእ ኪላቦ

ሓቂ ሚዛን ከም ወርቂ፡
ተንኮል ናብ ዋንኡ ይግምጠል።"

ባጭሩ

ሰላም ፈላጊን ሰላሙን ይስጠው፡
ውጊያ ፈላጊን እሳት ይለብልበው!
:mrgreen:

Meleket
Member
Posts: 3044
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: መልካም ግዕዛዊ ኣዲስ ኣመተ ምሕረት 2015 እና የሰላም ጥሪ!

Post by Meleket » 03 Nov 2022, 03:46

እኛ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር፡ ላቀረብነው ጥያቄ ጀሮ በመስጠት በጎ ሰላማዊ ምላሽ ለመለሳችሁ አካላት በሙሉ ልባዊ ምስጋናችንን ለማቅረብ እንወዳለን።

በሰላም ተሸናፊ ኣካል የለም። ሁላችን ያፍሪካ ቀንድ ህዝቦች አሸናፊዎች ነን። :mrgreen:

የሚከስር አካል ካለ፡ የጦርነት ጥቅመኛ (ጦ.ጥ.) ብቻ ነው። ቢለናል!

እንኳን ደስ ያለን፡ ኢትዮጵያውያን ኮርታችሁ አኩርታችሁናል . . . ቀጥለን ደግሞ ወደ "ዲማርኬሽን" ማቅናት ነው፡ በሰላማዊ መንፈስ። [አራት ሚልየን ነጥቦች]
:mrgreen:
Meleket wrote:
10 Sep 2022, 05:21
እኛ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ ለመላው የኢኣር ኣባላት እንዲሁም ለኤርትራና ለኢትዮጵያ ህዝብ፡ መልካም ግዕዛዊ ኣዲስ ዓመተ ምሕረት 2015 እንመኛለን። :mrgreen:

ጦረኞች ጦራችሁን ኣስቀምጣችሁ፡ የጦርነት ጥቅመኞችም ኣፋችሁንና ምላሳችሁን ኣደብ ኣስገዝታችሁ ለሰላም ዕድል ትሰጡ ዘንድም በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር እንጠይቃለን:lol:

ካብ ናይ ሳሚ ብርሃነ ዜማ ግጥሚ ክንልቃሕ

"ሰላም ዚደሊ ሰላም ይሃቦ፡
ውግእ ዚደሊ ባርዕ ትረኽቦ፡
ህድሪ ኢሉና'ዩ ስውእ ኪላቦ

ሓቂ ሚዛን ከም ወርቂ፡
ተንኮል ናብ ዋንኡ ይግምጠል።"

ባጭሩ

ሰላም ፈላጊን ሰላሙን ይስጠው፡
ውጊያ ፈላጊን እሳት ይለብልበው!
:mrgreen:

Meleket
Member
Posts: 3044
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: መልካም ግዕዛዊ ኣዲስ ኣመተ ምሕረት 2015 እና የሰላም ጥሪ!

Post by Meleket » 26 Nov 2022, 04:16

ሰላም ያሰፈኑ ኣካላትንና ለሰላም የተጉ አካላትን በሙሉ አሁንም አሁንም በኤርትራዊ ጭዋነት ለማመስገን ያህል ነው! :mrgreen:

ያፍሪካ ቀንድ ህዝቦች፡ እንኳን ደስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስ አላችሁ! :mrgreen:

ሰማያዊውና ሰላማዊው የሰላም ንፋስ አሁንም አሁንም ይንፈስባችሁ።
:mrgreen:

Meleket
Member
Posts: 3044
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: መልካም ግዕዛዊ ኣዲስ ኣመተ ምሕረት 2015 እና የሰላም ጥሪ!

Post by Meleket » 06 Feb 2023, 09:55

"ኣዲስ ምዕራፍ" እንዲሉ የጦቢያ ጋዜጠኞች፡ ይህ ምስል ኣዲስ ምዕራፍን እያበሰረ ነው። . . . የኢትዮጵያ መንግሥት ከትግራይ ወኪሎች ጋር በጨዋ ደንብ እየተነጋገሩ ነው፡ መልካምና መበረታታት የሚገባው ሰላማዊ ሂደት ነው። ይህ የሰላም ሂደት ለቀጠናችን ሰላምም "የኣዲስ ምዕራፍ" ብስራት ይሆን ዘንድ፡ ተወያዮቹ ቁርጠኛ ኣቋማቸውን እንዲገልጡ እኛ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች በኤርትራዊ ጨዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር እንጠይቃለን።

ኢትዮጵያውያን ወንድማማቾች፡ የኛንም የ2015 ግዕዛዊ ኣመት የሰላም ጥሪ በመስማት፡ ለሰላም ተግታችሁ፡ እንዲህ በጠረጼዛ ዙርያ ችግሮቻችሁን ለመፍታት፡ በትክክለኛው ጎዳና መራመድ በመጀመራችሁ፡ ኤርትራዊ ኣድናቆታችንን ለመለገስ ያህል ነው። ኣዎን በነካ እጃችሁ ደግሞ "ፊዚካል ዲማርኬሽን ኣሁኑኑ" ብላችሁ፡ ለቀጠናው ሰላም ጉልህ እርምጃ በመውሰድ፡ ያለፈ ስህተትን በትክክለኛና በቅኑ እርምጃ በማረም፡ በቀጠናው የሰላም ታሪክ አዲስ ምዕራፍ በመጻፍ፡ ለህዝቦቻችን እፎይታ በመፍጠር፡ ጦረኞችንና የጦርነት ኣባዜ ያላቸውን ኣካላት ቀልብ ትገፉ ዘንድ እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር ጠይቀናል።

Post Reply