-
- Member
- Posts: 3057
- Joined: 16 Feb 2018, 05:08
መልካም ግዕዛዊ ኣዲስ ኣመተ ምሕረት 2015 እና የሰላም ጥሪ!
እኛ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ ለመላው የኢኣር ኣባላት እንዲሁም ለኤርትራና ለኢትዮጵያ ህዝብ፡ መልካም ግዕዛዊ ኣዲስ ዓመተ ምሕረት 2015 እንመኛለን።
ጦረኞች ጦራችሁን ኣስቀምጣችሁ፡ የጦርነት ጥቅመኞችም ኣፋችሁንና ምላሳችሁን ኣደብ ኣስገዝታችሁ ለሰላም ዕድል ትሰጡ ዘንድም በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር እንጠይቃለን።
ካብ ናይ ሳሚ ብርሃነ ዜማ ግጥሚ ክንልቃሕ
"ሰላም ዚደሊ ሰላም ይሃቦ፡
ውግእ ዚደሊ ባርዕ ትረኽቦ፡
ህድሪ ኢሉና'ዩ ስውእ ኪላቦ
ሓቂ ሚዛን ከም ወርቂ፡
ተንኮል ናብ ዋንኡ ይግምጠል።"
ባጭሩ
ሰላም ፈላጊን ሰላሙን ይስጠው፡
ውጊያ ፈላጊን እሳት ይለብልበው!

- Member+
- Posts: 9267
- Joined: 15 Jan 2009, 14:09
Re: መልካም ግዕዛዊ ኣዲስ ኣመተ ምሕረት 2015 እና የሰላም ጥሪ!
Top post of the year, so obvious thing to say but have to be said again and again
-
- Senior Member+
- Posts: 20615
- Joined: 15 Apr 2009, 10:50
-
- Member+
- Posts: 9267
- Joined: 15 Jan 2009, 14:09
Re: መልካም ግዕዛዊ ኣዲስ ኣመተ ምሕረት 2015 እና የሰላም ጥሪ!
እኛ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፣ ፈንዳዳው፣ አዳዲስ ሃሳቦች እንዲያፈልቅና እንዲለጥፍ፣ አቅሚቲ ከሌለም፣ እንዲደበቅ የሚል ምክረ ሃሳብ ለተከበረው ፎረም እናቀርባለን lol
-
- Member
- Posts: 3057
- Joined: 16 Feb 2018, 05:08
Re: መልካም ግዕዛዊ ኣዲስ ኣመተ ምሕረት 2015 እና የሰላም ጥሪ!
ኣንተ Fed_Up የተባልክ ነፈዝ ተራ ካድሬና የጦርነት ጥቅመኛ (ጦ.ጥ.)፡ ምንድነው እያልክ ያለሀው። እኛ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች የሚለው ቃላችን እኮ ኣንተንና መሰል ተራ ካድሬዎችና የጦርነት ጥቅመኞችን ኣይወክልም! እናንት እንደሆነ ምን ግዳችሁ "ኣነ ክደርፈልካ ንስካ ተወርወር!" ማለትም “እኔ ልዝፈንልህ ኣንተ ተዋጋ!” ነው መፈክራችሁ። ኣይደለም እንዴ? ከናንተ ለዬት ያለ እዪታ ያለውን ዜጋም በሃሳብ ከመሞገት ይልቅ፡ በጁንታነት፡ በኣጋሜነት፡ በዓድዋነት፡ በወያኔነት "ማጥመቅ" ነው ዋንኛ ስራችሁ! ቅዱስ ዮሓንስ መጥምቅ የንስሃ ጥምቀት በውሃ ያጠምቃል፡ እናንተ ጦርነት ወዳድ የእፉኝት ልጆች ደግሞ . . . .! ሰላምንና ውይይትን ጠልተህ ለጦርነት የምታቀነቅን ከሆንክ፡ ቍርጥህን እወቀው፡ (በአሰግድኛ ስንገልጠውም) እረኛ ፈቅዶ ባሰማራው ቦታ ብቻ የሚግጥ እንስሳ ያውም የጋማ ከብት ሆነሃል! "ውይይትና ምክክር ማድረግ የማይችሉት እንስሶች ብቻ ናቸው" ያሉት ማን ነበሩ እቴ!
ቤነገራችን ላይ ይህ የምታዬው በዕብሪት ልዑላዊት ሃገረ ዩክሬንን የወረረው የራሻ ጦርን "ኮሜዲና ትራጀዲ” ነው! መቼም በ'ኮሜዲያኑ' ዜለንስኪ የምትመራው ዩክሬን፡ ጦርነት ወዳድና ወራሪውን የራሻ ኃይል ቁምስቅል እያሳዬችው መሆኑን ተረድተሃል።

Vehicles abandoned by Russian soldiers. Pic: Press service of Commander-in-Chief of the Armed Forces of Ukraine/Reuters
-
- Senior Member
- Posts: 13597
- Joined: 27 Jan 2020, 23:15
Re: መልካም ግዕዛዊ ኣዲስ ኣመተ ምሕረት 2015 እና የሰላም ጥሪ!
I agree with Debtera Meleket, the way forward for the Horn of Africa is peace !
-
- Member
- Posts: 2820
- Joined: 09 Jan 2022, 13:05
Re: መልካም ግዕዛዊ ኣዲስ ኣመተ ምሕረት 2015 እና የሰላም ጥሪ!
The Ethiopian God is punishing Tigrains.
Eritrea is next. For those who said Eritreans are already punished they don’t understand the power of the Ethiopian God.

- Posts: 936
- Joined: 11 Aug 2013, 07:11
- Contact:
Re: መልካም ግዕዛዊ ኣዲስ ኣመተ ምሕረት 2015 እና የሰላም ጥሪ!
ሰላም ወንድም በረከት፥ ለመልካም ምኞትህ በግሌ እጅግ በጣም እያመሰገንኩ ለኣንተና የኣንተ ለሆኑት ሁሉ መልካም አዲስ ዓመት! እንዲሆንላችሁ ከልቤ እመኛለሁ።
እንዲሁም፦ መልካም ኣዲስ አመት ለእያንዳንዱ የER ተሳታፊዎች እና ተስፋፊዎች (ባለ ብዙ ኒኮች (nicks) በሙሉ!
እንዲሁም፦ መልካም ኣዲስ አመት ለእያንዳንዱ የER ተሳታፊዎች እና ተስፋፊዎች (ባለ ብዙ ኒኮች (nicks) በሙሉ!
-
- Member
- Posts: 3057
- Joined: 16 Feb 2018, 05:08
Re: መልካም ግዕዛዊ ኣዲስ ኣመተ ምሕረት 2015 እና የሰላም ጥሪ!
ወንድም Assegid S. ስለ ልባዊ የመልካም መግለጫ ምኞትህ ከልብ ኣመስግነናል፡ እኛ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች።
ለተስፋፊዎች [ባለ ብዙ ኒኮች(nicks)] ጭምር መልካም ኣዲስ ኣመት መመኘትህ፡ ቅንነትህን ያሳያል።
በንስር ክንፍ እጅግ መጥቆ በመብረር በንስር ዓይኖች ለማዬት የበቃ ኣካል ሁሌም ቅን ኣሳቢ ነው።
ባለህበት ሰላምና ጤና ዳግም ተመንተንልሃል።
ለተስፋፊዎች [ባለ ብዙ ኒኮች(nicks)] ጭምር መልካም ኣዲስ ኣመት መመኘትህ፡ ቅንነትህን ያሳያል።
በንስር ክንፍ እጅግ መጥቆ በመብረር በንስር ዓይኖች ለማዬት የበቃ ኣካል ሁሌም ቅን ኣሳቢ ነው።
ባለህበት ሰላምና ጤና ዳግም ተመንተንልሃል።
-
- Member
- Posts: 3057
- Joined: 16 Feb 2018, 05:08
Re: መልካም ግዕዛዊ ኣዲስ ኣመተ ምሕረት 2015 እና የሰላም ጥሪ!
"ዘሊሎም ዘሊሎም ዘሊሎም ናብ መሬት!" . . . "ዬምስኪን ልጆች በጦርነት ከተለበለቡ በኋላ" . . . "ቦተሊከኞች በጠረጴዛ ዙርያ" . . .
ይገርማል! "ዘይስንኻ ሑጻ ቆርጥመሉ" ይላሉ የኛዎቹ ሊቃውንት "ጥርስህ ካልሆነ ግዴለም ኣሸዋም ቢሆን ቆርጥምበት!" እንደማለት ነው። . . . መቼም እዚህ የጦርነት ስሌት ውስጥ፡ የደብረጽዮን ልጅ፡ የጌታቸው ረዳ ልጅ፡ የዓብዪ ኣህመድ ልጅ እንዲሁም የሬድዋን ሁሴን ልጅ እንዲሁም ዬኛዎቹ ወደል ካድሬዎች ተራዎቹም ጭምር በፍጹም እንደማይገኙበት "ነቢይ" መሆንን ኣይጠይቅም። የድሃ ልጆችን ኣስበልተው እነሱ ይቦተልካሉ፡ ማፈሪያዎች!!!! ቢሆንም ግን ኣሁንም ኣልረፈደም "ልቦና ያድላቸው"!!!! እንላለን እኛ ጦርነትን ዬምንጠየፈው ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር።

Meleket wrote: ↑10 Sep 2022, 05:21እኛ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ ለመላው የኢኣር ኣባላት እንዲሁም ለኤርትራና ለኢትዮጵያ ህዝብ፡ መልካም ግዕዛዊ ኣዲስ ዓመተ ምሕረት 2015 እንመኛለን።
ጦረኞች ጦራችሁን ኣስቀምጣችሁ፡ የጦርነት ጥቅመኞችም ኣፋችሁንና ምላሳችሁን ኣደብ ኣስገዝታችሁ ለሰላም ዕድል ትሰጡ ዘንድም በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር እንጠይቃለን።
ካብ ናይ ሳሚ ብርሃነ ዜማ ግጥሚ ክንልቃሕ
"ሰላም ዚደሊ ሰላም ይሃቦ፡
ውግእ ዚደሊ ባርዕ ትረኽቦ፡
ህድሪ ኢሉና'ዩ ስውእ ኪላቦ
ሓቂ ሚዛን ከም ወርቂ፡
ተንኮል ናብ ዋንኡ ይግምጠል።"
ባጭሩ
ሰላም ፈላጊን ሰላሙን ይስጠው፡
ውጊያ ፈላጊን እሳት ይለብልበው!
-
- Member
- Posts: 3057
- Joined: 16 Feb 2018, 05:08
Re: መልካም ግዕዛዊ ኣዲስ ኣመተ ምሕረት 2015 እና የሰላም ጥሪ!
የጦቢያውን ጠቅላዪ ባሉበት ለማሳሰብ ነው፡
በዚህ በታለመው የኢትዮጵያ ልጆች ማለትም የቦለቲከኞች የሰላም ውይይት፡ ሃገራችሁ ኢትዮጵያ ከሃገራችን ከኤርትራ ጋር የሚያዋስናትን ደንበር፡ በዓለሙ ፍርድ ቤት ውሳኔ መሰረት፡ መሬት ላይ ምልክቶቹን በማድረግ፡ የ20 ምናምን ዓመታቱን ችግር እልባት ላዪ ለማድረስም መወሰን ይገባችኋል፡ እንላለን እኛ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር።
ኤርትራውያን ይህ የሰላም መድረክ እንዲፈጠር ከማንኛውም ኣካል ባልተናነሰ ሁኔታ እንደጣሩና መስዋእትነት እንደከፈሉ መቼም ማንም ኣይስተውም። ታድያ ይህን ለዓመታት የዘለቀ ችግር እልባት ላይ በማድረስ ሊካሱ ኣይገባቸውምን?

- Posts: 12438
- Joined: 27 Sep 2009, 19:43
- Location: Zemunda
Re: መልካም ግዕዛዊ ኣዲስ ኣመተ ምሕረት 2015 እና የሰላም ጥሪ!
ግብረ ሰዶማዊው የትግራይ ድመት ተራማጅ (Cat walker) መለከት Meleket
ስለ ሰላም መስበክህ ደስ ይላል፥፥ አሳዛኙ ነገር ግን ስለ ሰላም አስፈላጊነት ለመረዳት አንድ ሚልዮን ሕዝብ ማስጨረስህ ነው
ስለ ሰላም መስበክህ ደስ ይላል፥፥ አሳዛኙ ነገር ግን ስለ ሰላም አስፈላጊነት ለመረዳት አንድ ሚልዮን ሕዝብ ማስጨረስህ ነው
-
- Member
- Posts: 3057
- Joined: 16 Feb 2018, 05:08
Re: መልካም ግዕዛዊ ኣዲስ ኣመተ ምሕረት 2015 እና የሰላም ጥሪ!
ምኑ ነው እንዲህ ግምኛ ያንጨረጨረሽ እቴዋ!
ሰላም ይሁን።
በሁሉም መስክ ለሞት የተዳረጉት ወገኖቻችንን ( 1 ሚልዮንም ሆኑ 2 ሚልዮን) ኣምላኽ በመንግሥቱ ይቀበላቸው።
የኢትዮጵያና የኤርትራ ደንበርም በይፋ በዓለም ዓቀፋዊ ፍርድ መሰረት መሬቱ ላይ ይካለል ‘ዲማርኬት’ ይደረግ ማለታችን ነው ያስቀዬመሽና እንዲህ ያሞጣሞጠሽ እቴዋ?
ኤርትራውያን “ንዶብ እንዲዩ ዝተከፍለ ጅግና” ነው የምንለው እኮ፡ ትርጉሙ “ጀግና ዬተሰዋው እኮ ለሌላ ነገር ሳይሆን የሃገሩን ደንበር ለማስከበር ነው” እንደማለት ነው። ታድያ ድንበሩ ቢካለል ምኑ ላይ ነው ችግርሽ እቴዋ? ነው ወይስ . . .
ከኤርትራ ህዝብ ጋር የቀረሽ ዬምታወራርጅው ሂሳብ ኣለሽ እንዴ?
ደግሞስ እንዲህ በአፍሽ እዬቀዘንሽ፡ ስልጡኑን የአማራ ህዝብ መወከል ያምርሻል? ባለጀ፡ ንቀን ብንተውሽ እንዲሁ ዝም ብለሽ ትሞጣሞጫለሽ! ጭምብልሽ እማ እየወለቀ ነው። ማን መሆንሽ ግልጽ እዬሆነ ነው።

Meleket wrote: ↑24 Oct 2022, 07:42የጦቢያውን ጠቅላዪ ባሉበት ለማሳሰብ ነው፡
በዚህ በታለመው የኢትዮጵያ ልጆች ማለትም የቦለቲከኞች የሰላም ውይይት፡ ሃገራችሁ ኢትዮጵያ ከሃገራችን ከኤርትራ ጋር የሚያዋስናትን ደንበር፡ በዓለሙ ፍርድ ቤት ውሳኔ መሰረት፡ መሬት ላይ ምልክቶቹን በማድረግ፡ የ20 ምናምን ዓመታቱን ችግር እልባት ላዪ ለማድረስም መወሰን ይገባችኋል፡ እንላለን እኛ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር።
ኤርትራውያን ይህ የሰላም መድረክ እንዲፈጠር ከማንኛውም ኣካል ባልተናነሰ ሁኔታ እንደጣሩና መስዋእትነት እንደከፈሉ መቼም ማንም ኣይስተውም። ታድያ ይህን ለዓመታት የዘለቀ ችግር እልባት ላይ በማድረስ ሊካሱ ኣይገባቸውምን?
Meleket wrote: ↑10 Sep 2022, 05:21እኛ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ ለመላው የኢኣር ኣባላት እንዲሁም ለኤርትራና ለኢትዮጵያ ህዝብ፡ መልካም ግዕዛዊ ኣዲስ ዓመተ ምሕረት 2015 እንመኛለን።
ጦረኞች ጦራችሁን ኣስቀምጣችሁ፡ የጦርነት ጥቅመኞችም ኣፋችሁንና ምላሳችሁን ኣደብ ኣስገዝታችሁ ለሰላም ዕድል ትሰጡ ዘንድም በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር እንጠይቃለን።
ካብ ናይ ሳሚ ብርሃነ ዜማ ግጥሚ ክንልቃሕ
"ሰላም ዚደሊ ሰላም ይሃቦ፡
ውግእ ዚደሊ ባርዕ ትረኽቦ፡
ህድሪ ኢሉና'ዩ ስውእ ኪላቦ
ሓቂ ሚዛን ከም ወርቂ፡
ተንኮል ናብ ዋንኡ ይግምጠል።"
ባጭሩ
ሰላም ፈላጊን ሰላሙን ይስጠው፡
ውጊያ ፈላጊን እሳት ይለብልበው!
-
- Member
- Posts: 3057
- Joined: 16 Feb 2018, 05:08
Re: መልካም ግዕዛዊ ኣዲስ ኣመተ ምሕረት 2015 እና የሰላም ጥሪ!
እኛ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር፡ ላቀረብነው ጥያቄ ጀሮ በመስጠት በጎ ሰላማዊ ምላሽ ለመለሳችሁ አካላት በሙሉ ልባዊ ምስጋናችንን ለማቅረብ እንወዳለን።
በሰላም ተሸናፊ ኣካል የለም። ሁላችን ያፍሪካ ቀንድ ህዝቦች አሸናፊዎች ነን።
የሚከስር አካል ካለ፡ የጦርነት ጥቅመኛ (ጦ.ጥ.) ብቻ ነው። ቢለናል!
እንኳን ደስ ያለን፡ ኢትዮጵያውያን ኮርታችሁ አኩርታችሁናል . . . ቀጥለን ደግሞ ወደ "ዲማርኬሽን" ማቅናት ነው፡ በሰላማዊ መንፈስ። [አራት ሚልየን ነጥቦች]
በሰላም ተሸናፊ ኣካል የለም። ሁላችን ያፍሪካ ቀንድ ህዝቦች አሸናፊዎች ነን።
የሚከስር አካል ካለ፡ የጦርነት ጥቅመኛ (ጦ.ጥ.) ብቻ ነው። ቢለናል!
እንኳን ደስ ያለን፡ ኢትዮጵያውያን ኮርታችሁ አኩርታችሁናል . . . ቀጥለን ደግሞ ወደ "ዲማርኬሽን" ማቅናት ነው፡ በሰላማዊ መንፈስ። [አራት ሚልየን ነጥቦች]
Meleket wrote: ↑10 Sep 2022, 05:21እኛ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ ለመላው የኢኣር ኣባላት እንዲሁም ለኤርትራና ለኢትዮጵያ ህዝብ፡ መልካም ግዕዛዊ ኣዲስ ዓመተ ምሕረት 2015 እንመኛለን።
ጦረኞች ጦራችሁን ኣስቀምጣችሁ፡ የጦርነት ጥቅመኞችም ኣፋችሁንና ምላሳችሁን ኣደብ ኣስገዝታችሁ ለሰላም ዕድል ትሰጡ ዘንድም በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር እንጠይቃለን።
ካብ ናይ ሳሚ ብርሃነ ዜማ ግጥሚ ክንልቃሕ
"ሰላም ዚደሊ ሰላም ይሃቦ፡
ውግእ ዚደሊ ባርዕ ትረኽቦ፡
ህድሪ ኢሉና'ዩ ስውእ ኪላቦ
ሓቂ ሚዛን ከም ወርቂ፡
ተንኮል ናብ ዋንኡ ይግምጠል።"
ባጭሩ
ሰላም ፈላጊን ሰላሙን ይስጠው፡
ውጊያ ፈላጊን እሳት ይለብልበው!
-
- Member
- Posts: 3057
- Joined: 16 Feb 2018, 05:08
Re: መልካም ግዕዛዊ ኣዲስ ኣመተ ምሕረት 2015 እና የሰላም ጥሪ!
ሰላም ያሰፈኑ ኣካላትንና ለሰላም የተጉ አካላትን በሙሉ አሁንም አሁንም በኤርትራዊ ጭዋነት ለማመስገን ያህል ነው!
ያፍሪካ ቀንድ ህዝቦች፡ እንኳን ደስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስ አላችሁ!
ሰማያዊውና ሰላማዊው የሰላም ንፋስ አሁንም አሁንም ይንፈስባችሁ።
ያፍሪካ ቀንድ ህዝቦች፡ እንኳን ደስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስ አላችሁ!
ሰማያዊውና ሰላማዊው የሰላም ንፋስ አሁንም አሁንም ይንፈስባችሁ።
-
- Member
- Posts: 3057
- Joined: 16 Feb 2018, 05:08
Re: መልካም ግዕዛዊ ኣዲስ ኣመተ ምሕረት 2015 እና የሰላም ጥሪ!
"ኣዲስ ምዕራፍ" እንዲሉ የጦቢያ ጋዜጠኞች፡ ይህ ምስል ኣዲስ ምዕራፍን እያበሰረ ነው። . . . የኢትዮጵያ መንግሥት ከትግራይ ወኪሎች ጋር በጨዋ ደንብ እየተነጋገሩ ነው፡ መልካምና መበረታታት የሚገባው ሰላማዊ ሂደት ነው። ይህ የሰላም ሂደት ለቀጠናችን ሰላምም "የኣዲስ ምዕራፍ" ብስራት ይሆን ዘንድ፡ ተወያዮቹ ቁርጠኛ ኣቋማቸውን እንዲገልጡ እኛ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች በኤርትራዊ ጨዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር እንጠይቃለን።
ኢትዮጵያውያን ወንድማማቾች፡ የኛንም የ2015 ግዕዛዊ ኣመት የሰላም ጥሪ በመስማት፡ ለሰላም ተግታችሁ፡ እንዲህ በጠረጼዛ ዙርያ ችግሮቻችሁን ለመፍታት፡ በትክክለኛው ጎዳና መራመድ በመጀመራችሁ፡ ኤርትራዊ ኣድናቆታችንን ለመለገስ ያህል ነው። ኣዎን በነካ እጃችሁ ደግሞ "ፊዚካል ዲማርኬሽን ኣሁኑኑ" ብላችሁ፡ ለቀጠናው ሰላም ጉልህ እርምጃ በመውሰድ፡ ያለፈ ስህተትን በትክክለኛና በቅኑ እርምጃ በማረም፡ በቀጠናው የሰላም ታሪክ አዲስ ምዕራፍ በመጻፍ፡ ለህዝቦቻችን እፎይታ በመፍጠር፡ ጦረኞችንና የጦርነት ኣባዜ ያላቸውን ኣካላት ቀልብ ትገፉ ዘንድ እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር ጠይቀናል።