Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 30956
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ጉራጌ ክልል ነው! PP Out of Gurage!!!

Post by Horus » 09 Sep 2022, 13:52


DefendTheTruth
Member+
Posts: 9937
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: ጉራጌ ክልል ነው! PP Out of Gurage!!!

Post by DefendTheTruth » 09 Sep 2022, 15:49

Horus wrote:
09 Sep 2022, 13:52
How silly. It just reminded me a slogan i once heard from the inept diaspora herd once, where they chanted "Tigre wede Mekele" and Tigray out of Ethiopia or something like that.

I am not sure if your current short memory can come up with an incidence where Prof. Berhanu Nega's delegation was denied the right to enter Bahirdar and conduct a meeting of their supporters, which was not so long ago. You were opposing that incidence in here, if I remember correctly

Horus
Senior Member+
Posts: 30956
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ጉራጌ ክልል ነው! PP Out of Gurage!!!

Post by Horus » 09 Sep 2022, 17:15

DTT
PP is ruling Gurage with military force against a unified objection of the population. FYI, as we speak the Gurage people are informing international bodies to initiate a legal case against the Abiy regime and PP on its near fascistic military occupation of a totally peaceful, unorganized, unarmed Ethiopian population. You are comparing apples and oranges. EZEMA was denied a political gathering in Bahirdar. Gurage is forcefully and illegally being abused by a military command post for asking its rights that are written in Black and White in the very constitution of Abiy Ahmed regime. DTT, for a change, stand with justice! What has Gurage done outside of the law that would amount to military rule. I will tell you the Truth- it is an act of racist, genocidal and an intentionally calculated intimidation and abuse of power and ugly attack by prosperity- an illusive tool of a new authoritarian ruling clique. Gurage will fight for its constitutional rights and existential dignity!

Horus
Senior Member+
Posts: 30956
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ጉራጌ ክልል ነው! PP Out of Gurage!!!

Post by Horus » 09 Sep 2022, 17:25


Horus
Senior Member+
Posts: 30956
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ጉራጌ ክልል ነው! PP Out of Gurage!!!

Post by Horus » 09 Sep 2022, 17:34


Horus
Senior Member+
Posts: 30956
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ጉራጌ ክልል ነው! PP Out of Gurage!!!

Post by Horus » 09 Sep 2022, 17:47


Horus
Senior Member+
Posts: 30956
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ጉራጌ ክልል ነው! PP Out of Gurage!!!

Post by Horus » 09 Sep 2022, 18:10


Horus
Senior Member+
Posts: 30956
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ጉራጌ ክልል ነው! PP Out of Gurage!!!

Post by Horus » 09 Sep 2022, 22:31


simbe11
Member
Posts: 2087
Joined: 23 Feb 2013, 13:02
Location: Addis Ababa

Re: ጉራጌ ክልል ነው! PP Out of Gurage!!!

Post by simbe11 » 09 Sep 2022, 23:01

Horus reminiscent of J-war.
J-war said Ethiopia out of Oromia
And here we go - Horus is saying this BS!!!
Horus is sinking into this crap before our own eyes.
Zeregna Zeregna Zeregna

Horus
Senior Member+
Posts: 30956
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ጉራጌ ክልል ነው! PP Out of Gurage!!!

Post by Horus » 09 Sep 2022, 23:22

simbe11 wrote:
09 Sep 2022, 23:01
Horus reminiscent of J-war.
J-war said Ethiopia out of Oromia
And here we go - Horus is saying this BS!!!
Horus is sinking into this crap before our own eyes.
Zeregna Zeregna Zeregna
የሌቦችና አምባገነኖች ስብስብ የሆነው አዲሱ ኢህአዴግ ወይም ብልጽግና ፓርቲን ከኢትዮጵያ ጋር አንድ የምታደርግ ካድሬ አይደለህም የፖለቲካ መሃይም ነህ ። እንግዲህ እንዳንተ ያሉ ባንድ የፖለቲካ ፓርቲና ባንዲት ገናና አገር መሃል ያለውን ልዩነት የማይገባቸው ደናቁርቶች ወይም ተላላ ካድሬዎች ናቸው ፖለቲካውን ያጣበቡት !!! ሲቤ አስታውስ ለለፈው 10 አመት ስትቃወመኝ ነበር!!!! ዛሬ ምንም አዲስ የምትፈይደው ነገር የለም !!!

ጉራጌ መብቱን ያስከብራል ተከታተል! ብልጽግ ና የጉራጌን ሕዝብ መብት የማታስከብር፣ ጥቅማቸውን የማይጠብቅ፣ የክቡር የጉራጌ አባት ሽማግሎችን ድምጽ የማይሰማ ከሆነ ሙልጭ ብሎ ከጉራጌ ይጸዳል ። የሚቀጥለውን ምርጫ ተከታተል !!!

Horus
Senior Member+
Posts: 30956
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ጉራጌ ክልል ነው! PP Out of Gurage!!!

Post by Horus » 09 Sep 2022, 23:33


Horus
Senior Member+
Posts: 30956
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ጉራጌ ክልል ነው! PP Out of Gurage!!!

Post by Horus » 10 Sep 2022, 00:56


Wedi
Member+
Posts: 7997
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

Re: ጉራጌ ክልል ነው! PP Out of Gurage!!!

Post by Wedi » 10 Sep 2022, 01:41

የኦሮሙማ መሪ ጋላ አብይ አህመድ የጉራጌን ክልል መሆን ለምን ፈራው?

በጣም የሚገርም ነገር ነው!!

Horus
Senior Member+
Posts: 30956
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ጉራጌ ክልል ነው! PP Out of Gurage!!!

Post by Horus » 10 Sep 2022, 02:33

Wedi wrote:
10 Sep 2022, 01:41
የኦሮሙማ መሪ ጋላ አብይ አህመድ የጉራጌን ክልል መሆን ለምን ፈራው?

በጣም የሚገርም ነገር ነው!!
ይህ የብዙ ብዙዎች እጅግ ትልቅ ጥያቄ ነው ! አቢይ ካሉበት እልፍ ችግሮች አኳያ በምን ምክንያት ነው ፍጹም ሰላማዊ ከሆነው ጉራጌ ሕዝብ ጋር ጸብ የፈለገው የሚለው ለብዙዎች አሁንም እንቆቅልሽ ነው ። በ90 ቀን ውስጥ የደቡብ ንትርክ በክፉም በደጉም ይቋጫል ። ከዚያ በኋላ የአቢይ እውነተኛ ነጂ የታሪክ፣ የፖለቲካ፣ የኢኮኖሚ፣ ባህላዊ ፍላጎት ምን እንደ ሆነ እጽፍበታለሁ ። ላሁኑ ዝምታን መርጫለሁ!!!!

Horus
Senior Member+
Posts: 30956
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ጉራጌ ክልል ነው! PP Out of Gurage!!!

Post by Horus » 10 Sep 2022, 02:45


Wedi
Member+
Posts: 7997
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

Re: ጉራጌ ክልል ነው! PP Out of Gurage!!!

Post by Wedi » 10 Sep 2022, 03:32

Horus wrote:
10 Sep 2022, 02:33
Wedi wrote:
10 Sep 2022, 01:41
የኦሮሙማ መሪ ጋላ አብይ አህመድ የጉራጌን ክልል መሆን ለምን ፈራው?

በጣም የሚገርም ነገር ነው!!
ይህ የብዙ ብዙዎች እጅግ ትልቅ ጥያቄ ነው ! አቢይ ካሉበት እልፍ ችግሮች አኳያ በምን ምክንያት ነው ፍጹም ሰላማዊ ከሆነው ጉራጌ ሕዝብ ጋር ጸብ የፈለገው የሚለው ለብዙዎች አሁንም እንቆቅልሽ ነው ። በ90 ቀን ውስጥ የደቡብ ንትርክ በክፉም በደጉም ይቋጫል ። ከዚያ በኋላ የአቢይ እውነተኛ ነጂ የታሪክ፣ የፖለቲካ፣ የኢኮኖሚ፣ ባህላዊ ፍላጎት ምን እንደ ሆነ እጽፍበታለሁ ። ላሁኑ ዝምታን መርጫለሁ!!!!
ይህ የአበበ ገላው ጽሁፍ አብይ አህመድን በደንብ የሚገልጸው አይመስልህም?
Please wait, video is loading...

Horus
Senior Member+
Posts: 30956
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ጉራጌ ክልል ነው! PP Out of Gurage!!!

Post by Horus » 10 Sep 2022, 13:52

wedi,
ማንኛውም የሰው ባህሪ እውነተኛ ይዘት ወይም ትርጉም ምን እንደ ሆነ በመጨረሻ የሚታወቀው በተግባሩ ነው ። ለምሳሌ ለምንድን ነው አቢይ የጉራጌን ክልልነት የሚፈራው (እሚከለክለው) ላልከው ጥያቄም ትክክለኛ መልሱ ያለው በአቢይ ባህሪና ተግባር ላይ ነው ። በቅርቡ ይታወቃል።

አው የሰው ልጅ በቃል (with words) ያሻውን ሪያሊቲ መፍጠር ይችላል! ለምሳሌ የኢትዮጵያ አፍቃሪ ነኝ፣ ላገር ሟች ነኝ ሊል ይችላል። የዚያ ቃል እውነታ ሚታየው በሰውዬው ተግባር ብቻ ነው።

ይህ እንዳለ ሆኖ ቃላት ጥቅምና ኢንፍሉወንስ አላቸው ። ጥቅማቸው የሰዎችን አስተሳሰብ ፍሬም ያደርጋሉ ። ኤክስፔክቴሽን ይፈጥራሉ ። በሌላ በኩል የቃሉ ተናጋሪን ከተግባሩ በመለየት ያጋልጡታል ። ያቢይ ችግር ይህ ነው ። ቃላቶቹን እንደ ኮሚኒኬሽን ትሪክ ይጠቀምባቸዋል፣ ግን እነዚያ ቃላት የራሱን ፐርሶናሊቲ ወጥመድ ከተው እራሱን ችግር ውስት እንደ ሚከቱት ይረሳል።

አቢይ እንዲህ በፍጥነት ታማኒነት ያጣው በተናገራቸው ቃላቶች ሳቢያ ነው ። ያ ደሞ የዳናኤል ክብረት ስራ ነው ። እሱ የቃላት ፊኛ ብዬዋለሁ!

ይህ በቃላትና በተግባር መሃል ያለው የኢትዮጵያ ፖለቲከኞች በሽታና ቀውስ አቢይንም፣ መንግስትንም፣ ብልጽግናንም ፣ ኢዜማንም ፣ ሕገመንግስቱንም ይገልጻል ። ሁሉም ውሸት፣ ሁሉን የጋርዮሽ ተላላነት፣ ሁሉም ኮሌክቲቭ ኢሉዥን አራማጆች ናቸው።

ለዚህ ሁሉም የሚፈረካከሱት፣ ሁሉም በቀውስ ውስጥ የሚዋዥቁት! ጉረኛ ሆንክ አትበለኝና ትንሹ ጉራጌ ያነሳው የህገመንግስት ጥያቄ (ማለትም አንድ ሲስተም መጫወቻ ህግ ሰርቶ በዚያ ህግ መሰረት መጫወት አትችልም የሚለው አቢይ) የመንግስትም የፓርቲዎችም መቆሚያ መሰረት ያናጋል። ያሉት ሲስተሞች ሁሉ የምር ሳይሆኑ የዉሸት መገልገያ የቡድንና ግለሰብ መጠቀሚያ እቃዎች እንደ ሆኑ እናሳያለን ። ዛሬ ላይ ኢዜማም የገባበት መቀመቅ ያው ነው ።

በኢትዮጵያ ውስጥ አንድም መጫወቻ ስራት ተሰርቶለት የሚካሄድ የፖለቲካ ጨዋታ የለም ። ሁሉም የተደራጁ ምንደኛ ቡድኖች ጨረባ ተዝካር ነው። ከትግሬ እስከ ኦጋዴን ያለው ውስብስብና ዝብርቅ ሁሉ የኢትዮጵያ ሲስተም የሚባል እንደሌለ ነው ። ለዚህ ደሞ መቀሌ ሳይሆን ጎናችን ያለው የጉራጌ ጉዳይ ፍንትው አድርጎታል!

ልብ በል የታሰሩት የጉራጌ ዞን ምክር ቤት መሪዎች የቀረበባቸው ክስ ሕገ መንግስቱን በሃይል ለማፍረስ ስለሞከሩ ነው የሚል ነው ። የፌዴሬሽን ምክር ቤት የወሰነው ጉራጌ አለምንም ሬፈረንደም ክለስተር መደረግ አለብት የሚለ ነው ።

ይህ ነው የነአቢይ አህመድ ስርዓት!

Wedi
Member+
Posts: 7997
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

Re: ጉራጌ ክልል ነው! PP Out of Gurage!!!

Post by Wedi » 10 Sep 2022, 14:09

Horus ለሰጠኸኝ ሰፋ ያለ ማብራርያ በጣም አመሰግ ናለሁ፡፡ ከላይ በጻፍከው ሙሉ በሙሉ እስማማለሁ፡፡

በጣም በሚገርም ሁኔታ የኦሮሞ ፓለቲከኞች አብይን ጨምሮ ማለት ነው በወያኔ/ኦነግ ሀገመንግስት ከልብ ነው የሚያምኑት፡፡ እንዲያውን የኦሮሞ ፖለቲከኞች ወያኔን ከሚወቅሱበት ዋናው ነገር ህወህት አሁን ያለው በብሄር ላይ የተመሰረት ህገመንግት ሙሉ በሙሉ አልተገበረውም የሚል ነው፡፡ የኦሮሞ ፖለቲከኞች አሳፋሪነታቸው ሀግመንግስቱን መሉ በሙሉ ለመተግበር ብለው አስበው ስልጣን ከተቆጣጠሩ በኋላ የሲዳማ ህዝብ ክልል እንዲሆነ ፈቅደዋል፡፡ አብይ አህመድም የሲዳማን ከልል መሆን አስመልክቶ ለሲዳማ ፖለቲከኞች እና ህዝብ በተናገረው/በጻፈው የደስታ መግለጫ " የሲዳማ ክልል መሆነ የዲሞክራሲያችን ትክክለኛ መገለጫ ነው፡፡" በማለት ነበር ደስታውን የገለጸላቸው፡፡

በጣም በሚያሳፍር ሁኔታ የጉራጌ ህዝብ ሀገመንግስታዊ መብቱ የሆነውን እና ለሲዳማ ህዝብ የፈቀደለት ክልል የመሆን መብት ለጉራጌ ህዝብ መከልከላቸው ነው፡፡ እጅግ አሳፍሪዎች ናቸው፡፡

Selam/
Senior Member
Posts: 11859
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ጉራጌ ክልል ነው! PP Out of Gurage!!!

Post by Selam/ » 10 Sep 2022, 14:46

Wow, wow!

I am unclear why you brought up EZEMA here. EZEMA was denied to come to Bahir Dar by Fanno because of Berhanu’s crappy statements during the election campaign and also because of all the political intrigues while he was in Eritrea. That’s fact whether the denial was wrong or justified. I am personally against it.

I would like to know more about your fascist military occupation claim. If it’s true, I am obviously against it. And I encourage DTT to follow suite. I am equally against violent civilian anarchy, be it in Gurage, Amhara or Oromo regions.

My advice to Gurages is to first overcome their internal differences by themselves before blaming others for their divisions. Amharas have gone through the same process during TPLF’s three decades of brutality and they are finally on the right track to solidify their full identity & unity. But there are always divisions because you can never forge everyone in the same basket. People have the right to support or oppose whom ever they want. Calling them names or threatening them rather than challenging & eventually ousting them on the ballot box will result in a perpetual coercion & division.

Organize, organize, organize!

Horus wrote:
09 Sep 2022, 17:15
DTT
PP is ruling Gurage with military force against a unified objection of the population. FYI, as we speak the Gurage people are informing international bodies to initiate a legal case against the Abiy regime and PP on its near fascistic military occupation of a totally peaceful, unorganized, unarmed Ethiopian population. You are comparing apples and oranges. EZEMA was denied a political gathering in Bahirdar. Gurage is forcefully and illegally being abused by a military command post for asking its rights that are written in Black and White in the very constitution of Abiy Ahmed regime. DTT, for a change, stand with justice! What has Gurage done outside of the law that would amount to military rule. I will tell you the Truth- it is an act of racist, genocidal and an intentionally calculated intimidation and abuse of power and ugly attack by prosperity- an illusive tool of a new authoritarian ruling clique. Gurage will fight for its constitutional rights and existential dignity!

Horus
Senior Member+
Posts: 30956
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ጉራጌ ክልል ነው! PP Out of Gurage!!!

Post by Horus » 10 Sep 2022, 21:54

Selam,
አንተ በራስህ ህሊናና አይዲዮሎጂ ተመርተህ ያሻህን አቋም መያዝ ትችላለህ፤ በዚያ ችግር የለኝም ። አንድ ነገር ብቻ ላንሳና እሄዳለሁ ። ዛሬ ኢትዮጵያ በምትገዛበት ሕገ መንግስት መሰረት ጉራጌ የራሱን ክልል የመሆን ህዳዊ፣ ኢትዮጵያዊ መብት አለው ብለህ ታማናለህ ወይስ አይገባውም ትላለህ?

ይህ ከሁሉም የሚቀድመው የህግና ፍትህ ጥያቄ ነው ። በዚህ ላይ አቋም ሳይኖርህ፣ ስለ ጉራጌ ወስጣዊ ጉዳይ ምክር መስጠት ወይም ኮማንድ ፖስት ለመግባቱ መሰረት አለው። ህዝባዊ አናርኪ የምትለው ለአቢይ አህመድ እብሪተኛ አምባገነነት አገዛዝ መደገፊይ ምክኛት ሆኖ እይዳታይብህ ፈራሁ ።

የአቢይ አህመድ ኦሮሙማ ተረኞች ጉራጌ ድርጅት የለወም፣ ጦር የለውም ፣ ልዩ ሃይል የለወም ስለሆነም ያሻንን ፍላጎት እንጭንበታለን የሚለው እብሪታቸው ለጥቂት ግዜ ይሳካ ይሆናል ። ያን መሰል ንቀት፣ ስድብና እብሪት ትግሬን የት እንዳደረሰው አይተሃል ። ታሪክ እርሱን ይደግማል ። የጉራጌ ራስገዝነት የማይገሰስ መብት አቢይ እስከሚቀበል ነገሮች ሁሉ ታሪክ ወደሚጠይቀው ሂደት ይጓዛሉ! የጭቆና ልጅ አመጽ ነው !!! በዚህ ታሪካዊ ሂደት የምታምን ስለሚመስለኝ!

Post Reply